ሌሎች የአፍሪካ አየር መንገዶች ሲከስሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዴት ሊሳካለት ቻለ? የተደበቀው ምስጢር! #ethiopianairlines
አብዛኛዎቹ የአፍሪካ አየር መንገዶች ሲከስሩ እና ከገበያ ሲወጡ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግን 7.6 ቢሊዮን ዶላር ገቢ በማስመዝገብ እና ዱባይን የሚፎካከር የ12.5 ቢሊዮን ዶላር አዲስ ኤርፖርት በቢሾፍቱ በመገንባት ላይ ይገኛል። ይህ ስኬት የዕድል ጉዳይ ሳይሆን የ80 ዓመታት ስትራቴጂካዊ ውሳኔዎች ውጤት ነው። በ1945 አምስት አውሮፕላኖች እና በአንድ የበረራ መስመር ብቻ የጀመረው አየር መንገዳችን፣ ጦርነትን፣ ድርቅን እና ኮቪድ-19ን ተቋቁሞ እንዴት አሁን ላለበት ግዝፈት በቃ? በዚህ ልዩ ዶክመንተሪ የአዲስ አበባን የጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ጥቅም፣ የአየር መንገዱን የፋይናንስ ጥንካሬ እና አዲሱን የ12.5 ቢሊዮን ዶላር ሜጋ ፕሮጀክት በዝርዝር እንመለከታለን። ቪዲዮው ከተመቻችሁ ላይክ ማድረግ አትርሱ! እንዲሁም አዳዲስ እና አስገራሚ የቢዝነስ፣ የታሪክ እና መረጃ ሰጭ ዶክመንተሪዎችን በተከታታይ ለማግኘት የአጃይብ (Ajayib) ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! Most African airlines are broke, grounded, or gone. Yet, Ethiopian Airlines just posted an incredible $7.6 billion in revenue and is now building a massive $12.5 billion mega-airport to take on Dubai. This isn't luck; it's 80 years of brilliant strategic decisions. Starting in 1945 with just 5 aircraft, it has grown into a global giant, surviving famines, civil wars, and COVID-19. In this video, we break down exactly how Ethiopian Airlines achieved this: the geographic advantage of Addis Ababa, their unbreakable financial discipline, the vertical integration strategy, and the ambitious Bishoftu airport project that will make Ethiopia the next global aviation hub. If you found this documentary informative, please leave a Like! Don't forget to Subscribe to the Ajayib channel for more highly detailed business case studies, aviation documentaries, and incredible true stories! #ethiopianairlines #aviation #airport #Ajayib #አጃይብ #businessstrategy #africa #dubai #ethiopia #documentary #addisababa

በቀን 17 አስክሬን ወደ ኢትዮጵያ ተልኳል.... የመጤ ጠል ችግር በደቡብ አፍሪካ መጨረሻዉ ምንድነዉ ከፓስተር ዶ/ር ሳሙኤል ጌታቸዉ| Seifu on EBS

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የሰጡት ማብራሪያ | Pm Abiy Ahmed | Digital Ethiopia |

“የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ” - የእሳት ዳር ጨዋታ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

ከኢትዮጲያ አየር መንገድ አንድም ሰራተኛ አልሰረቅንም,አሁን አመታዊ ገቢያችን ከ$30M በላይ ነው "የኛሰው በአሜሪካ"

እንግሊዝ ለኛ የክፉ ቀን ባለውለታችን ወይስ የምንጊዜም አጥቂያችን? ቆይታ ከአምባሳደር በቀለ እንደሻው ጋር! @endalegetamultimedia

Royal Jordanian E-195 Amman to Aqaba | Full cockpit Flight & Pilot Briefings

KONTRA #27 Rymanowski, Bartosiak, Bosak: Co dalej z Ukrainą?

Aerospace Engineer Answers Airplane Questions From Twitter | Tech Support | WIRED

Inside UN Aviation: IL-76 Humanitarian Airdrop Mission

Hiber Radio Daily Ethiopia News ዕለታዊ ዜና July 05/06,2026

Argentinien – Kap Verde Highlights | Sechzehntelfinale, FIFA WM 2026 | sportstudio

How the US blunder in Iran accelerates its decline and dooms Israel | Andreas Krieg | UNAPOLOGETIC

Admiral warns: What does the Moscow attack reveal?

ATV Asena፡ ኤርትራዊ ባሕረኛ ኣብ ቴለቭዥን ኢትዮጵያ ዘጋለጾ `ምስጢር` እንታይ እዩ? ዝርርብ ምስ ኣቶ ፓውሎ ኣንቶንዮ - ፕረዚደንት ባሕረኛታት ኤርትራ

Аэробус. Cамый большой пассажирский авиалайнер. Обзор

TRIPREPORT | Air Koryo (ECONOMY) | Beijing Capital - Pyongyang Sunan | Tupolev Tu-204

Is Israel’s murders of Gaza journalists at risk of being erased?

Trump's big confession on Iran miscalculation; why millions love Ayatollah | Janta Ka Reporter

Lost over the sea: The mysterious case of flight MH370 | ZDFinfo documentary

