ለደረቀና ለሚበጣጠስ ፀጉር ተአምረኛው የካሮት እና የቁርፍድ ጭቃ ቅባት // DIY Carrot & Clove Hair Grease
ለደረቀና ለሚበጣጠስ ፀጉር ተአምረኛው የካሮት እና የቁርፍድ ጭቃ ቅባት // DIY Carrot & Clove Hair Grease ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች! ዛሬ ለየት ያለ እና ለፀጉር ጤና እጅግ አስፈላጊ የሆነ የካሮት እና የቁርፍድ ጭቃ ቅባት አሰራር ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ይህ የጭቃ ቅባት በተለይ፦ ፀጉራቸው ለሚደርቅ እና ለሚበጣጠስ ጫፉ መንታ ለሚያወጣ ለህፃናት ፀጉር እንዲሁም ጭቃ ቅባት በገበያ ላይ ለማታገኙ በቀላሉ በቤታችሁ ውስጥ የምታዘጋጁት ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ብዙዎቻችሁ "ጭቃ ቅባቱ እየቀለጠ ተቸገርን" ላላችሁኝ መፍትሄውን እና አሰራሩን በዝርዝር አሳይቻለሁ። *የተጠቀምኳቸው ግብዓቶች፦* ካሮት (ለፀጉር እድገት እና ለውበት) ቁርፍድ (ለፀጉር ጥንካሬ እና ለጥሩ ሽታ) የወይራ ዘይት የአልሞንድ ቅባት (Almond oil) ቫዝሊን (Vaseline) *ጥቅሞቹ፦* ፀጉርን ያለሰልሳል፣ እድገቱን ያፋጥናል፣ እንዲሁም ፀጉር እንዳይበጣጠስ ይከላከላል። ቪዲዮውን ከወደዳችሁት *Like* ማድረግ እንዳትረሱ፣ ለሌሎችም እንዲደርስ *Share* አድርጉት። አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ *Subscribe* በማድረግ የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ። ስለተከታተላችሁኝ አመሰግናለሁ!❤🙏#beautiful#HairGrowth #NaturalHairCare #4CHair #habesha #ethiopia #HealthyHairJourney #HairRoutine #ScalpCare #HairCareTips #Detangling #WashDayRoutine #HairGrowthTips #GlowUpHair #ProtectiveStyles #HairGoals #LongHairJourney #MoisturizedHair #naturalhaircare #HairGrowth #DIYHairGrease #CarrotOil #NibretTube #የፀጉርእድገት #የካሮትቅባት #ቁርፍድ

አብርሽ ሩታን መረጠ ሄርሜላን አልፈልግሽም አላት. ሄርሚ ደንግጣ ራሷን ሳተች😱🥹

ለፈጣን የፀጉር እድገት የጥቁር አዝሙድ የቅርንፉድ እና የዝጅብል ተአምረኛው ቅባት 100%የጠቀመኝ

የአሁን ዋና ዋና መረጃዎች DerPress News June6,2026

ይህንን የጸሃይ መከላከያ (sunscreen) ስህተት ቶሎ አቁሙ! (ቆዳን የሚያበላሹ 8 ስህተቶች)

የከንፈር መጥቆር ነጭ ነጠብጣብ እና መድረቅ መፍትሔ/Lip Care Hack

ሳምሶን ታደሰ( ቤቤ ) ለሁለተኛ ሚስቱ ቀለበት ሊያስር ነዉ::የ ዳግማዊት ፀሀዬ ያለችበት አሳሳቢ ሁኔታ#samsontadese #babi

ፊትን እንደ ብርጭቆ የሚያበራው ተአምረኛው የቡና እና የተልባ ሳሙና // Coffee and Flaxseed Soap

ማንም የማይነግርሽ በእጥፍ ፀጉርሽን ለማሳደግ ትክክለኛዉ የቅርንፉድ አጠቃቀም

Korean Women Share This Secret Recipe For Clear, Glowing and Healthy Skin Without Spending Money

የፊት ቆዳን መጨማደድ ይከላከላል ጥቁር ነጠብጣቦችንና የብጉር ጠባሳን 100%ያጠፋል በ7ቀን ብቻ ለውጥ

ውድ ቅባት አቁሚ! የህንዶች ፀጉር ሚስጥር | ግብአቱ ኩሽናሽ ውስጥ አለ

የሽበት ማጥፊያ ዜዴ100%ሽበት በቋሚነት ያጠቁራልፀጉር በፍጥነት ያሳድጋል The amazing hair remover 100% permanently remove

Mix garlic with apple 🔥A secret no one will tell you! 100% effective

Reduce hair fall // fast hair growth tips // hair care

ፀጉሬን በሚገርም ሁኔታ የቀየረው #ለተበላሸ #ለሳሳ #ለሚሰባበር የሚገርም መፍትሔ

የፀጉር መነቃቀልን የሚያቆም እና ፀጉርን የሚያበዛ ድንቅ ቅባት | Natural Hair Oil | Tirita Podcast

⭐️ምርጥ እየደረቀ ለሚረግፍ ለሚነቀል በቀለም በፐርም ወዙ ለጠፋ ፀጉር ምርጥ ውህድ ነው// best hair mask for dry hair

ለቅድብ እና ከፊት ለሸሸ ፀጉር 100% የጠቀመኝ የቅርንፋድ እና ጥቁር አዝሙድ ውህድ በ15ቀን ለውጥ A mixture of black cumin and turmer

#ምርጥ የካሮት ቅባት አሰራር ለብዛት ለፈጣን ፀጉር እድገት ለደርቅ ፀጉር 100%🔥 (best carrot oil fast hair qrowth

