ሴቲቱ ነፍሷ አዝናለችና ተዋት መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 4:31 በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)

መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 4:31 8፤ አንድ ቀንም እንዲህ ሆነ፤ ኤልሳዕ ወደ ሱነም አለፈ፥ በዚያም ታላቅ ሴት ነበረች፤ እንጀራ ይበላ ዘንድ የግድ አለችው፤ በዚያም ባለፈ ቍጥር እንጀራ ሊበላ ወደዚያ ይገባ ነበር። 9፤ ለባልዋም። ይህ በእኛ ዘንድ ሁልጊዜ የሚያልፈው ቅዱስ የእግዚአብሔር ሰው እንደ ሆነ አውቃለሁ። 10፤ ትንሽ ቤት በሰገነቱ ላይ እንሥራ፤ በዚያም አልጋ ጠረጴዛ ወንበርና መቅረዝ እናኑርለት፤ ወደ እኛም ሲመጣ ወደዚያ ይገባል አለችው። 11፤ አንድ ቀንም ወደዚያ በመጣ ጊዜ ወደ ቤቱ ገብቶ በዚያ ዐረፈ። 12፤ ሎሌውንም ግያዝን። ይህችን ሱነማዊት ጥራ አለው። 13፤ በጠራትም ጊዜ በፊቱ ቆመች። እርሱም። እነሆ፥ ይህን ሁሉ አሳብ አሰብሽልኝ፤ አሁንስ ምን ላድርግልሽ? ለንጉሥ ወይስ ለሠራዊት አለቃ ልንገርልሽን? በላት አለው፤ እርስዋም። እኔ በወገኔ መካከል ተቀምጫለሁ ብላ መለሰች። 14፤ እርሱም። እንግዲህ ምን እናድርግላት? አለ። ግያዝም። ልጅ የላትም፤ ባልዋም ሸምግሎአል ብሎ መለሰ። 15፤ እርሱም። ጥራት አለ። በጠራትም ጊዜ በደጃፉ ቆመች። 16፤ እርሱም። በሚመጣው ዓመት በዚህ ወራት ወንድ ልጅ ትታቀፊአለሽ አለ፤ እርስዋም። አይደለም ጌታዬ፥ የእግዚአብሔር ሰው ሆይ፥ ባሪያህን እንዳትዋሻት እለምንሃለሁ አለች። 17፤ ሴቲቱም ፀነሰች፥ በዚያም ወራት በአዲሱ ዓመት ኤልሳዕ እንዳላት ወንድ ልጅ ወለደች። 18፤ ሕፃኑም አደገ፥ አንድ ቀንም እህል አጫጆች ወዳሉበት ወደ አባቱ ወጣ። 19፤ አባቱንም። ራሴን ራሴን አለው፤ እርሱም ሎሌውን። ተሸክመህ ወደ እናቱ ውሰደው አለው። 20፤ አንሥቶም ወደ እናቱ ወሰደው፤ በጕልበትዋም ላይ እስከ ቀትር ድረስ ተቀመጠ፥ ሞተም። 21፤ ወጥታም በእግዚአብሔር ሰው አልጋ ላይ አጋደመችው፥ በሩንም ዘግታበት ወጣች። 22፤ ባልዋንም ጠርታ። ወደ እግዚአብሔር ሰው በፍጥነት ደርሼ እመለስ ዘንድ አንድ ሎሌና አንድ አህያ ላክልኝ አለችው። 23፤ እርሱም። መባቻ ወይም ሰንበት ያይደለ ዛሬ ለምን ትሄጂበታለሽ? አለ። እርስዋም። ደኅና ነው አለች። 24፤ አህያውንም አስጭና ሎሌዋን። ንዳ፥ ሂድ፤ እኔ ሳላዝዝህ አታዘግየኝ አለችው። 25፤ እንዲሁም ሄደች፥ ወደ እግዚአብሔርም ሰው ወደ ቀርሜሎስ ተራራ መጣች። የእግዚአብሔርም ሰው ከሩቅ ባያት ጊዜ ሎሌውን ግያዝን፥ እነኋት ሱነማዊቲቱ መጣች፤ 26፤ ትቀበላትም ዘንድ ሩጥና። በደኅናሽ ነውን? ባልሽ ደኅና ነውን? ልጅሽስ ደኅና ነውን? በላት አለው። እርስዋም። ደኅና ነው አለች። 27፤ ወደ ተራራው ወደ እግዚአብሔር ሰው በመጣች ጊዜ እግሮቹን ጨበጠች፤ ግያዝም ሊያርቃት ቀረበ፤ የእግዚአብሔርም ሰው። ነፍስዋ አዝናለችና ተዋት፤ እግዚአብሔርም ያንን ከእኔ ሰውሮታል አልነገረኝምም አለ። 28፤ እርስዋም። በውኑ ከጌታዬ ልጅን ለመንሁን? እኔም አታታልለኝ አላልሁህምን? አለች። 29፤ ግያዝንም። ወገብህን ታጠቅ፥ በትሬንም በእጅህ ይዘህ ሂድ፤ ሰውም ብታገኝ ሰላም አትበል፥ እርሱም ሰላም ቢልህ አትመልስለት፤ በትሬንም በሕፃኑ ፊት ላይ አኑር አለው። 30፤ የሕፃኑም እናት። ሕያው እግዚአብሔርን! በሕያው ነፍስህም እምላለሁ! አልተውህም አለች፤ ተነሥቶም ተከተላት። 31፤ ግያዝም ቀደማቸው፥ በትሩንም በሕፃኑ ፊት ላይ አኖረው፤ ነገር ግን ድምፅ ወይም መስማት አልነበረም፤ እርሱንም ሊገናኘው ተመልሶ። ሕፃኑ አልነቃም ብሎ ነገረው።

የገሃነም ደጆች አይችሏትም ማቴ 16:18 በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)
▶︎

የገሃነም ደጆች አይችሏትም ማቴ 16:18 በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)

እግዚያብሔር ከደከምክበት ነገር ያወጣሃል! |God will deliver you| Dr Abreham Teklemedn #gospeltruth #habesha #2026
▶︎

እግዚያብሔር ከደከምክበት ነገር ያወጣሃል! |God will deliver you| Dr Abreham Teklemedn #gospeltruth #habesha #2026

ሰበር ዜና ሰኔ,21/2018 ምሸት Ethiopian news today/Amhara fano/BreakingNews/june/28,2026
▶︎

ሰበር ዜና ሰኔ,21/2018 ምሸት Ethiopian news today/Amhara fano/BreakingNews/june/28,2026

🔴የተፈጠርነው ክርስቶስን ለመምሰል ነው || ፕሮፌሰር አባ ኃይለ ገብርኤል #ዲያቆን_ቀዳሜጸጋ_ዮሐንስ #kendilPodcast
▶︎

🔴የተፈጠርነው ክርስቶስን ለመምሰል ነው || ፕሮፌሰር አባ ኃይለ ገብርኤል #ዲያቆን_ቀዳሜጸጋ_ዮሐንስ #kendilPodcast

🔴ሳይቋረጥ የሚደመጡ የእመቤታችን መዝሙራት like mezemran yilma hailu yemaryam mezmurat
▶︎

🔴ሳይቋረጥ የሚደመጡ የእመቤታችን መዝሙራት like mezemran yilma hailu yemaryam mezmurat

ኢየሱስ ስለ ኢየሱስ (እኔ ነኝ) በፌስቡክ ለተጠይየቀ መልስ በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
▶︎

ኢየሱስ ስለ ኢየሱስ (እኔ ነኝ) በፌስቡክ ለተጠይየቀ መልስ በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

ህብረቱም በህውሃት ላይ ተነሳበት
▶︎

ህብረቱም በህውሃት ላይ ተነሳበት

ክርስቲያን ፍሬ ካላፈራ ይቆረጣል?! ብዙዎች የተሳሳቱበት የዮሐንስ 15 አስደንጋጭ እውነት! 😱
▶︎

ክርስቲያን ፍሬ ካላፈራ ይቆረጣል?! ብዙዎች የተሳሳቱበት የዮሐንስ 15 አስደንጋጭ እውነት! 😱

"እውነተኛ ደቀመዝሙር በምን ይታወቃሉ"_ ማርቆስ 8፡27-38  (በዶ_ር  ማሙሻ ፈንታ) #wengel tube
▶︎

"እውነተኛ ደቀመዝሙር በምን ይታወቃሉ"_ ማርቆስ 8፡27-38 (በዶ_ር ማሙሻ ፈንታ) #wengel tube

የማያዳግም መልስ // ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ? // ጥያቄና መልስ ክፍል 02
▶︎

የማያዳግም መልስ // ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ? // ጥያቄና መልስ ክፍል 02

ባቢሎን የከለዳዊያን ትዕቢት እና ጌጥ በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)
▶︎

ባቢሎን የከለዳዊያን ትዕቢት እና ጌጥ በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)

በእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026
▶︎

በእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

ነገረ ክርስቶስ _ምንድን ነው? (Christology)#biblestories #history
▶︎

ነገረ ክርስቶስ _ምንድን ነው? (Christology)#biblestories #history

🛑ራሳችንን የምንለውጥበት‼️ድንቅ የሕይወት ትምህርት //ታገሱ እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይራል
▶︎

🛑ራሳችንን የምንለውጥበት‼️ድንቅ የሕይወት ትምህርት //ታገሱ እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይራል

በሗላዬ የማይከተለኝ ለኔ ሊሆን አይገባውም Dr. Kesis Zebene Lemma Sebket.
▶︎

በሗላዬ የማይከተለኝ ለኔ ሊሆን አይገባውም Dr. Kesis Zebene Lemma Sebket.

ወደ ሮሜ ሰዎች ሙሉ ክፍል | full Rome|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido|September 14,2022
▶︎

ወደ ሮሜ ሰዎች ሙሉ ክፍል | full Rome|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido|September 14,2022

ሰንበትን የምያከብራት እርሱ ጻድቅ ነው በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)
▶︎

ሰንበትን የምያከብራት እርሱ ጻድቅ ነው በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)

የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ   ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ   2014 እየሩሳሌም
▶︎

የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ 2014 እየሩሳሌም

በጠራሁህ ቀን ቀርበህ። አትፍራ አልህ። ሰቆ ኤር 3:57 በመምሕርዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)
▶︎

በጠራሁህ ቀን ቀርበህ። አትፍራ አልህ። ሰቆ ኤር 3:57 በመምሕርዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)

🔴ለጸሎት ተነሡ || እጅግ ድንቅ የቅዳሴ ትምህርት || ክፍል 5 ||በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New sibket 2026
▶︎

🔴ለጸሎት ተነሡ || እጅግ ድንቅ የቅዳሴ ትምህርት || ክፍል 5 ||በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New sibket 2026