“አዲስ ህይወት“ Original Song By Ruhama Zerihun (Yezeru Misale)

1. መልህቅ ሆነሃት በማዕበል ውስጥ ነፍሴ አትፈራም አንተ መርከብ ሆነህ በወጀቡ መሃል አትሠጋም ነፋስ አይጎዳትም የውሃውም ጥልቀት አያሰምጣት መኖርን ለምዳለች ዋስትናዋ ሆኖ ያንተ ምሕረት ማውጣት ስታውቅበት ሰው ከማይደርስበት ከሞት ስታስመልጥ ስትሰጥ አዲስ ሕይወት 2. ከሕይወትህ ሕይወት ከመንፈስህ መንፈስ ተቀብላ ቸርነትህ ከቧት ደግነትህ ሆኗት ከለላ ነፍሴ ትኮራለች ወዳጅ የሆንካትን እያሰበች እኔ የየሱስ ነኝ እርሱም የእኔ ነው እያለች ማውጣት ስታውቅበት ... 3. በእጆችህ ላይ አርፋ ከመልካሙ ክንድህ ተደግፋ ልታመሰግንህ ክፉ ሳያገኛት ከሞት ተርፋ በበጎነትህ ልክ በፍቅርህም ብዛት ራርተህላት አረፍሁኝ ብላለች በምሕረትህ ፈጥነህ ደርሰህላት ማውጣት ስታውቅበት ... የትም ትደርሳለህ ለማትረፍ ለማዳን ላንተ ሩቅ የሆነው የቱ ስፍራ ይሆን?!

የ እግዚያብሄር ውለታ መዝሙሮች Song By Samuel Nigusse,Danel Amdemichel,Bethelehem Tezera.የዘሩ ምሳሌ group
▶︎

CHELINA -ሳያቋርጥ ይፈሳል ( sayakuarit yefesal ) original song by JAN KEBEDE

አፌን ሙላው I አቤንኤዘር  'Afen Mulaw I Abenezer' Original Song By Pastor Biniyam Etana I Tadesse Eshete

"Digis Azegajtwal" Dawit Getachew LIVE Cover: Ruhama Zerihun

ነፍሴ የምትወድህ | Netsanet Mantela |Salem Zema worship 2026

''ለኔ የምታስበው(lene mitasebew) '' By የዘሩ ምሳሌ (Yezeru Misale)

🔴ዝምብዬ እቆማለው!! ZEM BEYE EKOMALEW EBENEZER TAGESSE NEW SONG 08 August 2025

ኑ ለእግዚአብሔር ምስጋና እንሰዋ
▶︎

ኑ ለእግዚአብሔር ምስጋና እንሰዋ

ያኔ እንደወደደኝ
▶︎

ያኔ እንደወደደኝ

Zablon Bekele @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Wetrom Yebelay Neh" Org song by Tekeste Getnet

ለሰው አላወራም Original Song By Kalkidan Tilahun (Lily )performed by Yezeru Misale ( የዘሩ ምሳሌ)

የቱ ጀግና ነው | Mintesnot Gemechu | Created For Worship |Org. Song By Bereket Tesfaye & Yidnekachew Teka

Shekimen by Dawit Getachew
▶︎

Shekimen by Dawit Getachew

''ኢየሱስ ሰላምህ '' Cover Singer: Daniel T. (dada)  -- (Original song By Abraham Teklemariam )

1ኛ ጢሞቴዎስ - ፓስተር ዶ/ር አሳየኸኝ በርሄ
▶︎

1ኛ ጢሞቴዎስ - ፓስተር ዶ/ር አሳየኸኝ በርሄ

ቅርብ - የዘጸአት ወጣቶች የአምልኮ አገልግሎት እና አይዳ አብርሀም || Kirb - Zetseat Youth Worship ft. Ayda Abraham

እወድሃለሁ | Ewedehalehu |  Original Song By Pastor Tekeste Getnet performed by Yezeru Misale ( የዘሩ ምሳሌ)

09 መልህቄ Melihke Samuel Tesfamichael Melihke Album New Amharic song Official Lyrics Video 2022

Kaleab Mengistu @ Kingdom Sound Worship Night 2024 '' Eyemarkegn  '' Original Song By Aster Abebe

ከምልህ በላይ ||  ሰላም ደስታ || KEMLIHI BELAYI SINGER SELAM DESTA