ሞቶ ቀበርኩት ያልኩት ባሌ ………ከሌላ ሴት ጋር በህይወት አየሁት

ይህ በሰው ሃገር ለፍታና ደክማ የሰራችውን ቤትና ንብረት፣ ባሏ በቁሟ ወርሶት እንደሞተ አስመስሎ የፈጸመባትን ክህደት የሚተርክ እውነተኛ ታሪክ ነው። ​በስደት የምትኖር አንዲት እናት፣ ባሏ በአገር ውስጥ ልጆቿን እንዲያሳድግላት እና ንብረቷን እንዲጠብቅላት አምናው ነበር። ሆኖም ግን፣ ባልየው የሰራችውን ቤት ባንክ አስይዞ ብር ከተበደረ በኋላ፣ "ሞቷል" የሚል የሐሰት ወሬ በማሰራጨት ቀብር እንዲፈጸም አደረገ። ሚስትም ለቀብሩ መጥታ ለቅሳና አዝና ቀበረችው። ​ከአምስት ዓመት በኋላ ግን፣ የእንጀራ እናቷ ቀብር ላይ ሳታስበው የሞተውን ባሏን ከሌላ ሴት ጋር በህይወት አየችው። ክህደቱ፣ የገንዘብ ጥማቱ እና የልጆቿ እጣ ፈንታ ምን እንደሆነ ይህን አስገራሚ ታሪክ ተከታተሉ።

🛑ሀብታሙ ቢሊየነር አንዲት ምስኪን የጽዳት ሰራተኛ እጮኛው እንድትሆን ከፈለ በኋላ፣ ይህ ተከሰተ»
▶︎

እማሆይ ማናት………እናት ወይስ እህት##
▶︎

እማሆይ ማናት………እናት ወይስ እህት##

ጭምቷ ባለሃብት
▶︎

ጭምቷ ባለሃብት

ئەو هەڵەی من دوبارە مەکەوە
▶︎

ئەو هەڵەی من دوبارە مەکەوە

Furiinkii Arooska Dhexdiisa Iyo Aargoosigii Saara 😳 | Qiso Soomaaliyeed Oo Layaab Leh

የፅዳት ሰራተኛዋ መንታ ልጆችን መንገድ ላይ አገኘች ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ሚሊየነሩ ፊት “እማዬ” ብለው ጮሁ!#story #storytime

ሰዎች ሁሉ ‘እብድ ነው’ ያሉት ምስኪኑ እረኛ መላውን ሀገር ያስገረመበት አስደናቂ ታሪክ | የብርሃን ፈላጊው ጉዞ

سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah

У рОСІЯН ПАНІКА. ПРИЗНАЧИЛИ ДРАПАТОГО. ГОРИТЬ вАЙЛДБЕРІС | Упс, а що трапилось? #147

داستان شنیدنی واقعی شوهرم دست فروش بود و من... 😭 واقعی و ارسالی از طرف شما ، پادکست و داستان فارسی

ስለዴዚ እናት ሞታለች ወይስ በህይወት አለች? ወርቄና ሚኪ
▶︎

ስለዴዚ እናት ሞታለች ወይስ በህይወት አለች? ወርቄና ሚኪ

10 ልሙዳት ናርሲስታካዊ ባህርያት 10 Common Narcissistic Behaviors

🛑"ያ የአንገት ሐብል የጠፋችው ልጄ ነው!" አለች ቢሊየነሯ… በመቀጠል እሷ ያገኘችው ነገር ግን...

አብርሽ ቡዜን እና ፍቅርን አስተዋወቀቸው.የማይታመን ነገር ተፈጠረ😱

ባለ ፀጋው ገበሬ ከ4 ልጆቹ መካከል ማንኛው በእውነት እንደሚወደው ለመፈተሽ ድሃ መስሎ ቀረበ — ነገር ግን ያለፈው 1 ልጅ ብቻ ነበር. Farmer’s  Test