Zinet Muhaba - Kembel Defa (Lyrics) | ዚነት ሙሃባ - ከምበል ደፋ | Ethiopian Music
👉 “From Ethiopia’s only Verified Lyrics Channel” ስለተከታተላችሁን ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን፡፡ • LIKE ያድርጉ፣ • SHARE የሚለውን በመጫን ለጓደኛ እንዲሁም ቤተሰብ ያጋሩ፣ • ለቻናላችን የመጀመሪያ ከሆኑ SUBSCRIBE በመጫን የደውል ምልክቱን በማብራት የምንጭናቸው ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ያድርጉ፡፡ በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ያግኙን/ Our Social Media Instagram: / andyman_nn TikTok: / andyman_nn Facebook: / andymanethio ይህንን ቪዲዮ ላይክ በማድረግ 1k አናስገባው፣ እዲሁም comment በማድረግ የተሰማችሁን ማጋራት ትችላላችሁ፡፡ መልካም ቆይታ! @andyman_n Zinet Muhaba - Kembel Defa (Lyrics) | ዚነት ሙሃባ - ከምበል ደፋ | Ethiopian Music እንዲያው ከምበል፣ እንዲያው ዘመም እንዲያው ከምበል ደፋ ይላል ጎፈሬው ወጥቶ እስከሚመለስ እኔም አላምነው መንገደኛው ልቤ መንገደኛ ወዶ አይ ወዶ ከማያውቀው ሀገር ተሻገረ ማዶ ሆይ ማዶ ቀንም ስራ አልሰራን እረፍት የለኝ ማታ አይ ማታ በሆዴ ተቋጥሮ የእሩቅ ሰው ትዝታ ትዝታ ሀሳብ ሳውጠነጥን ስቋጥር ስፈታ ስፈታ ልቤም ተሸነፈ መንፈሴም ተረታ መንፈሴም ተረታ ባይተዋሩ ልቤ በል በቃ ተመለስ ተመለስ በመንገድ ላይ ቀረህ ሀሳብክን ሳትጨርስ ሳትጨርስ የማይሆንልኝ የሩቅ ልብን ይዤ አይ ይዤ እሱን ሳሰላስል በሃሳብ ናውዤ ናውዤ ልቤም ገዳም ገባ ሄደብኝ ምናኔ ምናኔ እባክህ ተመለስ መሞቴ ነው እኔ መሞቴ ነው እኔ #andyman_et #ethiopianmusic

Zinet Muhaba Ante Lij Nalegn |ዚነት ሙሀባ አንተ ልጅ ናልኝ / Ethiopian Amharic music/

✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ መንደር ከገጠር አብሮ አደጎቿ ጋር የተደረገ ቆይታ |Tossa tube |Zinet Muhaba

Neway Debebe - Betsh jimma new wey (lyrics) || ነዋይ ደበበ - ቤትሽ ጅማ ነው ወይ (በግጥም)

Lalo Vibe - ፊያሜታ | Fiametta - 2026 New Ethiopian Music

TEDDY AFRO - ሺ ቢባል (ወደ 90ዎቹ) - Shih Bibal (Back to 90s) | Track 9 (Official Lyrics Video)

🎵 ጭንቅ ጥብብ 🇪🇹 | Bezuneshi Bekele | Ethiopian Classic Revival | ZemaTone Studio

Aster Aweke Lela Alayim | አስቴር አወቀ ሌላ አላይም | lyrics

የቤተክርስቲያን ቃጠሎና የምእመናን ግድያ ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት ስሜነህ ያነሳው ጥያቄ

Zenit Muhaba 08 - Hodem shibir shibir

መሀሙድ አህመድ ስንቱን አስታወስኩት ከግጥም ጋር | Mahmud ahmed sintun astaweskut with lyrics

ጋሻው አዳል "ማለዳ" | Gashaw Adal Maleda Lyrics Video

Zinet Muhaba Ante gubel Loga | ዚነት ሙሀባ አንተ ጉብል ሎጋ

Zinnet Muhabaw - Kembel Defa

ተሾመ ምትኩ ምርጥ የሙዚቃ ስብስብ Teshome Mitiku Best Music Collection #ethiopian #music

ቢሆን ዘውዴ Behon Zewdie l ጅንኑ jinenu ጎጃሜ መሆኑ - New Ethiopian Music 2026 (Official Video)

ዚነት ሙሀባ ሆዴም ሽብር ሽብር | zinet muhaba hodem shibr shibr | oldies Ethiopian love songs

መሀሙድ አህመድ ተረሳሽ ወይ Mahmoud Ahmed Teresash Woy

ጥላሁን ገሰሰ- Tilahun Gessese 5 Greatest Old Music's ❤️Part 2 #oldAmharicmusic's #EthiopianBestOldMusics

TEDDY AFRO - ዝ ፀዳል - Ze Tsedal | Track 14 (Official Lyrics Video)

