ከርከዴ ሻይ ጥቅም/የከርከዴ ጥቅም/karkade / ከርከዴ አበባ

ከርከዴ ሻይ ጥቅም/የከርከዴ ጥቅም/karkade / ከርከዴ ከርከዴ ሻይ (Hibiscus tea) የእፅዋት ሻይ ሲሆን የደረቀ የከርከዴ አበባን በፈላ ውሃ ውስጥ በማፍላት የሚገኝ ነዉ፡፡ #ከርከዴ አበባ #ከርከዴ ሻይ ጥቅም #kerkade የከርከዴ ሻይ ደማቅ ቀይ ቀለም ያለው ቀዝቃዛውን ወይም ትኩሱን ሊጠጣ የሚችል ሻይ ነው ከርከዴ ሻይ ካፌይን የሌለውና እጅግ በጣም ትንሽ ካሎሪን የያዘ ነገር ግን ብዙ ካልሲየም፣ ብረት ፣ማግኒዝየም፣ ፎስፎረስ፣ ፖታሲየም፣ ሶዲየም፣ ኒያሲን፣ ፎሊክ አሲድና ዚንክ አለው     / @lavender1626    ይህ ሻይ አንቶካያኒንን የምናገኝበት ጥሩ መገኛ ነው ይሄም የደም ግፊትን ዝቅ ለማድረግ ጉንፋንን፣የሽንት ፊኛ ኢንፌክሽንና የልብ በሽታን ለመከላከል ያግዛል  ጥናቶች እንዳረጋገጡት ከርከዴ ሻይ በርካታ የጤና ጥቅሞች ያለዉ ሲሆን በዝርዝር ስናየው ፀጉርን በከርከዴ ሻይ መታጠብ የፀጉር መነቃቀልን ለማስቆም፣ ለስላሳና ያማረ እንዲሆን፣ ቶሎ እንዳይሸብት፣ ፀጉር እንዲበዛ፣ ፎረፎርን ለማስታገስ፣ እንዳይደርቅ እንዳይሰባበርና መንታ እንዳያወጣ ይረዳል  ከርከዴ ሻይ ከፍተኛ የሆነ ፀረ ኦክሲዳንት መጠን አለዉ፡ ፀረኦክሲዳንቶች በሴሎቻችን ላይ ጉዳት የሚያስከትሉ ነፃ ራዲካልስ የሚባሉትን ውህዶች ለመዋጋት የሚረዱ ሞለኪውሎች ናቸው፡፡ ነፃ ራዲካሎች በሚያደርሱት የሴሎች ጉዳት የተነሳ እንደ ካንሰር፣ የልብ ህመምና የስኳር በሽታ እንዲከሰቱ አስተዋፅኦ ያደርጋል አንቲኦክሲዳንቶች ነፃ ራዲካሎችን በመዋጋት የተጎዱ ሴሎች እንዲጠገኑ ያግዛሉ ስር የሰደደ በሽታንም ይከላከላሉ 3.  ከርከዴ ሻይ የደም ግፊትን ለመቀነስ ይረዳል፡- ከርከዴ ሻይ በተፈጥሮው የማሸናት ባህሪ አለው በዚህም ጨው ከሰውነት በሽንት አማካኝነት እንዲወገድ በማድረግ የደም ግፊት መጠንን ይቆጣጠራል  በብዙ ጥናቶች እንደታየው ከርከዴ ሻይ ሁለቱንም ማለትም የላይኛዉንና የታችኛዉን (ሲስቶሊክና ዳያስቶሊክ) የደም ግፊትን ለመቀነስ ይረዳል፡፡ ስለዚህ ዝቅተኛ የደም ግፊት ያላቸው ሰዎች የከርከዴ ሻይን በብዛት መውሰድ የለባቸውም    እንዲሁም ከርከዴ ሻይ የደም ግፊት መድሃኒትን አይተካም  4. የስኳር መጠንን ይቆጣጣራል  ከርከዴ ሻይ አይነት 2 የስኳር ህመም ላለባቸው የስኳር መጠናቸውን ያስተካክለዋል ነገር ግን የስኳር መድሃኒት የሚወስዱ እንዲጠቀሙት አይበረታታም ምክንያቱም በእነዚህ ሁኔታዎች የስኳር መጠንን ለመቆጣጠር አስቸጋሪ ነው   5.የደም የስብ መጠንን ይቀንሳል፡- አንዳንድ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከርከዴ ሻይ ለልብ ህመም ጠንቅ ከሆኑት ዉስጥ አንዱ የሆነዉን የስብ መጠንንና መጥፎውን ኮሌስትሮል ለመቀነስ ይረዳል፡፡ 6.ከርከዴ የጉበት ጤንነትን ለመጠበቅ ይረዳል፡- ሃሞት እንዲመረት የሚያስፈልገውን ፕሮቲን ከማመንጨት ስብን እስከማቃጠል ጉበት በሰውነት ውስጥ በጣም ጠቃሚ ስራ ያከናውናል  ከርከዴ በውስጡ በሚገኘዉ ፀረኦክሲዳንት ንጥረነገር የጉበትን መርዛማ ነገሮችን ለማፅዳት የሚረዳዉን እንዛይሞች የመስራት አቅም ለማጎልበት በመርዳት እንዲሁም የጉበትን ስብና ጉዳት ለመቀነስ ይረዳል፡፡ ከርከዴ ሻይ ጉበት ጤናማ እንዲሆንና ስራውን በአግባቡ እንዲሰራ በስብ እንዳይሸፈንና ሊከሰት ከሚችል ከባድ የጉበት ጉዳት ይከላከልለታል  7.የሰዉነት ክብደትን ለመቀነስና ተጨማሪ ክብደት እንዳንጨምር ይረዳል፡- በርካታ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ከርከዴ ሻይ በውስጡ ፀረ ውፍረት ባህሪ ስላለው ክብደትን ለመቀነስና ቅጥ ያጣ  ውፍረትን ለመከላከል እንዲሁም፡ቦርጭን ለማጥፋት ያግዛል 8.ካንሰርን ለመከላከል ይረዳል፡- ከርከዴ ፖሊፌኖል በከፍተኛ መጠን ያለዉ መሆኑ በከፍተኛ ሁኔታ ካንሰርን የመከላከል ችሎታ ስለሚያላብሰው  ፕሮስቴት የአፍና የጨጓራ ካንሰሮችን እንዳይከሰቱና እንዳይሰራጩ ያደርጋል 9.የባክቴሪያ ኢንፌክሽንን ለመዋግት ይረዳል፡- ባክቴሪያዎች የተለያዩ ኢንፌክሽኖችን ያስከትላሉ ከርከዴ ሻይ ባለው ፀረባክቴርያ ፀረ ኦክሲዳንትና ፀረ ካንሰር ባህሪው የተወሰኑ በባክቴርያ ምክንያት የሚከሰቱ የኢንፌክሽን አይነቶችን ይከላከላል  10. ኢንፍላሜሽንን ለመከላከል ኢንፍላሜሽን ለብዙ በሽታዎች መከሰት ምክንያት ነው ለምሳሌ ካንሰር፣አስም፣አልዛይመርስ፣የልብ ችግርና ሩማቶይድ አርተራይተስ በመባል የሚታወቀው የመገጣጠሚያ ህመም  ከርከዴ ሻይ ፀረኢንፍላሜሽን ስለሆነ ከእንደነዚህ አይነት በኢንፍላሜሽን ምክንያት ከሚከሰቱ ከባድ ህመሞች ይከላከላል 11. ከርከዴ ሻይ የበሽታ መከላከል አቅምን ለማሳደግ  የከርከዴ ሻይ ብዙ የብረት ማዕድን ስለያዘ የበሽታ መከላከል አቅምን ለማሳደግና ሰውነት ቀይ የደም ሴሎችን ይዞ እንዲቆይ ይረዳል የቫይታሚን ሲ ይዘቱ ደግሞ ብረት በአግባቡ ተመጥጦ ጥቅም ላይ እንዲውል ይረዳል እንዲሁም በቀላሉ ለኢንፌክሽኖች እንዳንጋለጥይረዳናል 12. ለኩላሊት ከርከዴ ሻይ የኩላሊት ጠጠር እንዳይፈጠር ይረዳል እንዲሁም የማሸናት ፀባይ ስላለው ኩላሊት ከመርዛማ ነገሮች የፀዳ እንዲሆን ይረዳዋል 13. ለልብ ጤናማነት  ከርከዴ ሻይን አዘውትሮ በትንሽ መጠን መጠጣት ለልብ ጤንነት ይረዳል  በተጨማሪም የደም ግፊትና የስኩዋር መጠንን መቆጣጠር ለስትሮክ እንዳንጋለጥ እንዲሁም ለልባችንም ጤና ይጠቅማል  የጎንዮሽ ጉዳቶች /ጥንቃቄ አልፎ አልሮ የከርከዴን ሻይ መጠጣት ችግር የሌለው ቢሆንም አዘውትሮ የዚህን ሻይ መጠጣት  ከርከዴ ሻይ የኤስትሮጂን መጠን ላይ ተፅእኖ ስለሚያደርግ እርጉዝና የሚያጠቡ ሴቶችና  የእርግዝና መከላከያ እንክብሎች የሚወስዱ ሴቶች፣ ማርገዝ የሚፈልጉ ሴቶች የደም ግፊትና የስኳር መድሃኒት የሚወስዱ ሰዎች   የወባ መድሃኒት የሆነውን ክሎሮኩዊን chloroquine የሚወስድ ሰውም በቅርብ ቀዶ ህክምና የሚያደርጉ ወይም ያደረጉና በማገገም ላይ ያሉ ሰዎችም የከርከዴ ሻይን አብረው መውሰድ አይችሉም ከርከዴ ሻይ በጣም በበዛ መጠን (በቀን ከ2 ብርጭቆ በላይ) ከተወሰደ የጨጓራ ህመም፣ጋዝ፣የሆድ ድርቀት፣ማቅለሽለሽ፣ማዞር፣ድካም፣በሚሸኑበት ጊዜ ህመም መሰማት፣ ራስ ምታትና ከባድ የጉበት ጉዳትን ያስከትላል ሁሌም የከርከዴን ሻይ ከመጠጣታችሁ በፊት ሃኪማችሁን ማማከራችሁን አትርሱ ምክንያቱም ከምትወስዱት መድሃኒት ጋር ሊጋጭባችሁ ይችላል kerkade ከርከዴ

ቤትዎ ውስጥ ዳቦ መጋገር ከባድ ነው? ይህን ቀላል ዘዴ ይሞክሩ! "ያለ ወተት፣ ያለ እንቁላል፣ ያለ ቅቤ
▶︎

ቤትዎ ውስጥ ዳቦ መጋገር ከባድ ነው? ይህን ቀላል ዘዴ ይሞክሩ! "ያለ ወተት፣ ያለ እንቁላል፣ ያለ ቅቤ

እንዲህ በቀላሉ ይቻላል??? 😲 ጤናማ አመጋገብ ከአለም አቀፍ የሥነ-ምግብ ባለሞያ/Nutritionist ጋር 🤩
▶︎

እንዲህ በቀላሉ ይቻላል??? 😲 ጤናማ አመጋገብ ከአለም አቀፍ የሥነ-ምግብ ባለሞያ/Nutritionist ጋር 🤩

9- የካርቦሃይድሬት አበላል ህጎች ለደም ስኳር ቁጥጥር! - Dr Azemeraw
▶︎

9- የካርቦሃይድሬት አበላል ህጎች ለደም ስኳር ቁጥጥር! - Dr Azemeraw

እባካችሁ ተጠንቀቁ! የተልባ ከፍተኛ ጥንቃቄ እባካችሁ ተልባ ስትጠቀሙ እነዚህን 6 አደገኛ ጥንቃቄዎች አድርጉ #Flaxseed
▶︎

እባካችሁ ተጠንቀቁ! የተልባ ከፍተኛ ጥንቃቄ እባካችሁ ተልባ ስትጠቀሙ እነዚህን 6 አደገኛ ጥንቃቄዎች አድርጉ #Flaxseed

የከርከዴ ሻይ አዘገጃጀት, የጤና ጦጥቅሞች እና ማስጠንቀቂያዎች
▶︎

የከርከዴ ሻይ አዘገጃጀት, የጤና ጦጥቅሞች እና ማስጠንቀቂያዎች

ለብዙ ነገር የሚጠቅመው ከርከዴ ለፀጉር እድገት, ለሚሰባበር, ለቆዳ ጤና,ለወዙ,ለፀጉር ጥንካሬም ይጠቅማል// best hibiscus hair growth oil
▶︎

ለብዙ ነገር የሚጠቅመው ከርከዴ ለፀጉር እድገት, ለሚሰባበር, ለቆዳ ጤና,ለወዙ,ለፀጉር ጥንካሬም ይጠቅማል// best hibiscus hair growth oil

🔴 ተቀበረች! የድምፃዊቷ ቀብር ላይ ያልተጠበቀ ነገር ተሰማ! ዘፈን በቃኝ ያለችው ቆራቢ ድምፃዊት!/gora studio #Ethiopia #Habesha
▶︎

🔴 ተቀበረች! የድምፃዊቷ ቀብር ላይ ያልተጠበቀ ነገር ተሰማ! ዘፈን በቃኝ ያለችው ቆራቢ ድምፃዊት!/gora studio #Ethiopia #Habesha

የተልባ ከፍተኛ ጥንቃቄ እባካችሁ #ተልባ ስትጠቀሙ እነዚህን 5 አደገኛ ጥንቃቄዎች አድርጉ መዘዙ ቀላል አይደለም | #drhabeshainfo #flaxseed
▶︎

የተልባ ከፍተኛ ጥንቃቄ እባካችሁ #ተልባ ስትጠቀሙ እነዚህን 5 አደገኛ ጥንቃቄዎች አድርጉ መዘዙ ቀላል አይደለም | #drhabeshainfo #flaxseed

ኮሌስትሮል በ2ሳምንት ይጠፋልየምግብ ዘይት ቢቀርስ?    ረ/ፕሮፌሰር ሙሉቀን ፈቃዴ   ከሎዛ የስነምግብ ማማከር
▶︎

ኮሌስትሮል በ2ሳምንት ይጠፋልየምግብ ዘይት ቢቀርስ? ረ/ፕሮፌሰር ሙሉቀን ፈቃዴ ከሎዛ የስነምግብ ማማከር

ብዙ ጥቅም ያለው የከርከዴ ሻይ አሰራር / Ethiopian Food Very Beneficial Hibiscus Tea Recipe
▶︎

ብዙ ጥቅም ያለው የከርከዴ ሻይ አሰራር / Ethiopian Food Very Beneficial Hibiscus Tea Recipe

ቆዳ ይወጥራል ፊት ያቀላል ተጠቀሙት ይህን ክሬም Carrot Cream For Face 1ሳምንት ቻሌንጅ
▶︎

ቆዳ ይወጥራል ፊት ያቀላል ተጠቀሙት ይህን ክሬም Carrot Cream For Face 1ሳምንት ቻሌንጅ

የጤፍ እንጀራ እጅግ አስገራሚ ጥቅሞች ሁሉም ሰው ሊያውቀው የሚገባ/Benefits of Teff Injera #cooking #Food #injera #Ethiopia
▶︎

የጤፍ እንጀራ እጅግ አስገራሚ ጥቅሞች ሁሉም ሰው ሊያውቀው የሚገባ/Benefits of Teff Injera #cooking #Food #injera #Ethiopia

🌼ዉጤታማ ለመሆን በዚህ ታጠቢ❗ከኬሚካል ነፃ ሻምፖ በቤታችን! ለፈጣን ፀጉር እድገት ለልስላሴና ለፎሮፎር hibiscus Shampoo #homemade
▶︎

🌼ዉጤታማ ለመሆን በዚህ ታጠቢ❗ከኬሚካል ነፃ ሻምፖ በቤታችን! ለፈጣን ፀጉር እድገት ለልስላሴና ለፎሮፎር hibiscus Shampoo #homemade

የእርድን ፈውስ ለማግኘት መታወቅ ያለበት ወሳኝ ቅመም // ቡና በወተት መጠጣት የሚያሰከትለው ችግር // Curcumin and Black Pepper
▶︎

የእርድን ፈውስ ለማግኘት መታወቅ ያለበት ወሳኝ ቅመም // ቡና በወተት መጠጣት የሚያሰከትለው ችግር // Curcumin and Black Pepper

የበሶ ብላ የጤና ጥቅሞች እና የሻይ አሰራር basil tea
▶︎

የበሶ ብላ የጤና ጥቅሞች እና የሻይ አሰራር basil tea

ለጤና ጠቃሚ የሆነው የከርከዴ ሻይ✨ ለደም ግፊት✨ለስኳር ✨ለኮሌስትሮል እንዲሁም ለብዙ በሽታ ፍቱን  ሻይ#hibiscus #ethiopianfood #healthy
▶︎

ለጤና ጠቃሚ የሆነው የከርከዴ ሻይ✨ ለደም ግፊት✨ለስኳር ✨ለኮሌስትሮል እንዲሁም ለብዙ በሽታ ፍቱን ሻይ#hibiscus #ethiopianfood #healthy

HIBISCUS TEA Benefits - What Daily Use Can Do
▶︎

HIBISCUS TEA Benefits - What Daily Use Can Do

10 Reasons to Drink HIBISCUS TEA Daily | Vitazen Health
▶︎

10 Reasons to Drink HIBISCUS TEA Daily | Vitazen Health

#ማዲያትን_#ጨርሶ_#የሚገላግል | #በቤቶ_#የሚዘጋጅ የፊት ማስክ ፎርሙላ | ውጤቱ አስገራሚ
▶︎

#ማዲያትን_#ጨርሶ_#የሚገላግል | #በቤቶ_#የሚዘጋጅ የፊት ማስክ ፎርሙላ | ውጤቱ አስገራሚ

የግራዋ ቅጠል አስገራሚ የጤና ጥቅሞች | Hawariyaw inspire Ethiopia | ሳይኮሎጂ
▶︎

የግራዋ ቅጠል አስገራሚ የጤና ጥቅሞች | Hawariyaw inspire Ethiopia | ሳይኮሎጂ