♦️ያልሰማህ ስማ... የሰማህ አሰማ .... አዋጅ... አዋጅ

ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) " በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !

ለምዕራባዊያን ሴራ ሐሰተኛ አጥማቂያን መሳሪያ አልሆኑም ወይ | መምህር ገብረመድኅን እንየው
▶︎

አሁን መረጃዎች!ስትራቴጂካዊ የድንበር ከተማ ተያዘ!ጦሩ ተጠጋ!ከባድ መሣሪያዎች በሌሊት ተንቀሳቀሱ!ጥብቅ ጥበቃ!መግለጫ ወጣ!ጥሪ ቀረበ!ደራ ሸዋ ልዩ መረጃ!

↪️ያልተነገረው ምስጢር #ርዕሰ ርዑሳን መርጡለማርያም ገዳም የ1700 ዓመታት ባለታሪክ!!

🔴ለእግዚአብሔር የምስጢሩ  ገዳም አበ ምኔት
▶︎

🔴ለእግዚአብሔር የምስጢሩ ገዳም አበ ምኔት

24 June 2026
▶︎

24 June 2026

«ምስጢራዊው ዋሻ እና የጻድቁ ፈውስ»
▶︎

«ምስጢራዊው ዋሻ እና የጻድቁ ፈውስ»

ሚስት የሚሸጥበት አስገራሚ ገበያ 😲
▶︎

ሚስት የሚሸጥበት አስገራሚ ገበያ 😲

የመነኵሴ ቦታው የት ነው? በመምህር ኀይለ ማርያም ዘውዱ ዘቦሩ ሜዳ ትምህርቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው፡፡

#ደሴ ሙዚየም ከውድመት ወደ መስህብነት #ወሎ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ሙዚየም #ቅርስ #Dessie #Museum #Wello

ሞት እና ህይወት አንድ ናቸው || 95%ቱን የተሰወረው ማንነታችንንእንዴት እንቀስቅሰው?||Mayazewal Eshetu Podcast Ep.190|| DR ABRHAM

ሰኔ 16/2018 June 23, 2026 #anchormedia #anchorzena #ethiopia #ethiopianews #politics #habesha

EOTC TV |የወንጪ ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም ትንሣኤ
▶︎

EOTC TV |የወንጪ ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም ትንሣኤ

🔴ያለ ቀጠሮ የተደረገው የምስክርነት ቪዲዮ መጨረሻውን መስማት ......

#የ17_ቁጥር_ሚስጢር#በ2024_ዓ.ም_ምን_ይፈጠራል@NEGASHMEDIA

በሰኔ ወር ማድረግ ያለብን 5ቱ ነገሮች 👉 መጋቤ ሐዲስ እሸቱ
▶︎

በሰኔ ወር ማድረግ ያለብን 5ቱ ነገሮች 👉 መጋቤ ሐዲስ እሸቱ

የኢትዮጵያ ድብቅ ማህበራት [SECRET SOCIETIES] ሚስጢር|| አባይ "አብ ሆይ"  ነው||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.188||Bekele

||ሰኔ ሚካኤል || ቅዱስ ሚካኤል ይነሳል በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ #ዜኑ_ሚዲያ_zenu_media

የዓለም ዋንጫው አስገራሚ ምሽት! ሮናልዶ ተናደደ! ሌላ ሪከርድ ተሰበር! | Ronaldo's Historic Records | World Cup 2026 Update

አስፈሪ ውቂያኖስ ውስጥ ብቻቸውን የሚኖሩት 40 ሰዎች!
▶︎

አስፈሪ ውቂያኖስ ውስጥ ብቻቸውን የሚኖሩት 40 ሰዎች!

ለማ መገርሳ ላይ አብይ የፈፀመው ሃጥያት፦ የቀጠለ; የለማ ስቃይ ከሀገር ቤት እስከ ጣሊያን፦ ምስጥሮችና ጭካኔ