ሐጌ: ቤተ መቅደስ //እንዳሻው ነጋሽ// Haggai: Temple// Endashaw Negash
ነቢዩ ሐጌ በድኅረ ምርኮ ካገለገሉ ነቢያት መካከል አንዱ ሲሆን የመልእክቱ ትኩረት ሕዝቡ ያቋረጠውን የቤተ መቅደስ ሥራ እንዲቀጥሉ ማድረግ ነው። የመጽሐፉ ማእከላዊ ሐሳብ ቤተ መቅደስ ነው። ለሰባ ዓመታት በምርኮ የቆየው ሕዝብ በሦስት ዙሮች ከምርኮ የተመለሰ ሲሆን በመጀመሪያው ዙር መሪ በዘሩባቤል መሪነት የቤተ መቅደስ ሥራ ከጀመሩ በኋላ ከገጠማቸው ተቃውሞ የተነሣ የእግዚአብሔርን ቤት ሥራ አቋርጠው ወደ ራሳቸው ቤት ዞረው ነበር። በዚህ ወቅት እግዚአብሔር ነቢዩ ሐጌን እና ዘካርያስን በመላክ ለሕዝቡ ተናግሯል። ሐጌ አራት መልእክቶችን የተናገረ ሲሆን አራቱም መልእክቶች የተሰጡበት ጊዜ በዝርዝር ቀርቧል (1÷1፤ 2÷1፣ 10፣ 20)። ከምርኮ የተመለሰው ሕዝብ ቅድምያ ሊሰጠው የሚገባውን ነገር ቸል በማለት የሚጠበቅበትን ኀላፊነት በአግባቡ ባለመወጣቱ ራሱን፣ ሌሎች ሕዝቦችን እና ተፈጥሮን ጭምር ጎድቷል። ሕዝቡ የእግዚአብሔር ቤት ሥራ ቸል በማለቱ በብዙ ለፍቶ በጥቂቱ ማስገባቱ፣ በልቶ አለመጥገቡ፣ ጠጥቶ አለመርካቱ እና ልፋቱ ሁሉ ከንቱ ድጋም መሆኑ ተገልጽዋል። ይህ ብቻ ሳይሆን ከእነርሱ የተነሣ ሰማያት ጠልን እንደ ከለከሉና ምድሪቱም ፍሬዋን እንደ ከለከለች ተነግሯል። የእግዚአብሔር ሕዝብ ውድቀት የሌሎችን ውድቀት የሚያስከትል ነው። ይህቺን አጭር ቪድዮ በመመልከት የመጽሐፉን ማእከላዊ ሐሳብ መገንዘብ ይቻላል።

የእግዚአብሔር ማደሪያ - ፒተር ማርዲግ

#የሙሴ ህግ ለምን ተሰጠ#ገላትያ#ክፍል15#መጋቢአማረሃጎስ#pastorAmareHagos#grace#ጸጋ

አፈር ላይ መጻፍ፦ ክፍል 65 (የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት)

ትንቢተ ሐጌ እና ፦ ምክር (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

ዳሰሳ፡- ሐጌ Haggai

ህዳሴ በትንቢተ ዘካሪያስ PASTOR ASFAW BEKELE

ናሆም: እግዚአብሔር ነነዌን ያጠፋል //እንዳሻው ነጋሽ// Nahum: The doom of Nineveh// Endashaw Negash

Brother Worede Zinabu - ትንቢተ ናሆም

ቤተ መቅደስ ማነው?

ይህንም ቤት በክብር እሞላዋለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር’ ሐጌ 2:7 በፓስተር ዶ/ር አሳየኸኝ በርሄ

ጴንጤቆስጤ |ማንም የተጠማ ቢኖር..| ድንቅ ትምህርት በዶ/ር ማሙሻ ፈንታ||YHBC Tube||

09-02-2022 "ትንቢተ ሐጌ፡የቅድሚያ መዛባት" በፓስተር እንዳልካቸው ተፈራ

ክብሬ ማረጌ ነህ|| kebre marege nehe|| አምልኮ|| worship|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye

የሕይወት ውሃ ወንዝ፡ ክፍል 61 የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት

ለሚበልጥ ነገር ተጠርተኻል | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | Halwot Emmanuel United Church | #2023

Brother Worede Zinabu - ትንቢተ ሐጌ

የሐዋርያት ሥራ ሙሉ ታሪክ - ክፍል 1 - መባዕ ቲቪ (Meba TV)

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ሰፎንያስ እና ትንቢተ ሐጌ | ፓስተር አስፋው በቀለ

በረኸት ሒዝኻ ኽትወጽእ ብፓስተር ዮናታን ኣብርሃም SHALOMNA TV 2026

