🔴ክርስቶስን አገኘሁት | እውነተኛ ታሪክ | አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 1 | Islam encounters Christ part 1#bible#new
#bible#life#new የተርጓሚው ማስታወሻ ቤካ መገርሳ የሚባል አንድ ወንድም አለኝ። የሚኖረው በአሜሪካ ሚንያፖሊስ ከተማ ነው፡፡ እኔ ሚንያፖሊስ በገባሁ ቁጥር እርሱ ወደ አንዱ የኢትዮጵያውያን ምግብ ቤት አይደለም ለግብዣ የሚወስደኝ። Light and life Publishing ወደ ተባለው ክርስቲያናዊ መጻሕፍትን ወደሚያሳትመው ድርጅት ነው ይዞኝ የሚያመራው፡፡ በ1999 ዓም በሄድኩ ጊዜ ከገዛልኝ መጻሕፍት አንዱ Islam encounters Christ የሚል ነበር፡፡ አንዲት አክራሪ የነበረች ሙስሊም እኅታችን ተአምራዊ በሆነ ራእይ አማካኝነት እንዴት ክርስቲያን እንደ ሆነች ይተርካል፡፡ ይህንን መጽሐፍ እዚያው ሀገሬ ስገባ ተረጋግቼ አነብበዋለሁ ብዬ ቆጠብኩት፡፡ በልዩ ልዩ የአሜሪካ ከተሞች ስዘዋወር ዕድል ገጥሞኝ ወደ ግብጽ ቤተ ክርስቲያን ጎራ ካልኩ እዚያ የማገኛቸውን ካህናት ስለ ናህድ ማሕሙድ ሙትዋሊ ሳልጠይቃቸው አልቀርም ነበር። በዚህ አጋጣሚም ሴትዮዋን በአካል የሚያውቋት ሁለት ካህናት አግኝቻለሁ:: የናህድ የምስክርነት መጽሐፍ መጀመርያ የታተመው ሲሆን «ክርስቶስን አገኘሁት» በሚል ርእስ በዐረብኛ ነበር የታተመው:: ይህ መጽሐፍ ወደ ፈረንሳይኛ፣ ጀርመንኛ ደች እና ሮማንያኛ ተተርጉሟል፡፡ እነሆ ዛሬ ደግሞ አማርኛ ዕድል ደረሰው ማለት ነው፡፡ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የአንዳንድ ሰዎች ስሞች ቀርተዋል፤ የሌ ሎች ሰዎች ደግሞ ተለውጠዋል። ይህም የሆነው ለሰዎቹ ደኅንነት ሲባል መሆኑን የመጀመርያዎቹ ተርጓሚዎች ገልጠዋል፡፡ ታሪኩ በእውነት የተፈጸመ መሆኑን እኔም ካገኘኋቸው ግብጻውያን አበው እንዲሁም በኢንተርኔት አማካኝነት ከሚገኙት መረጃዎች ለማረ ጋገጥ ተሞክሯል፡፡ ናህድ በአሁኑ ጊዜ ዋና መኖርያዋ ሆላንድ ሲሆን በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በመዘዋወር ስለ እምነቷ ምስክርነት ትሰጣለች። ከሆላንድ በምታዘጋጀው የቴሌቭዥን ፕሮግራምም ብዙዎችን ለውጣለች፡፡ በስሟ በጉግል መጎልጎያ ብታስሱ አያሌ መጻሕፍቷንና የቪዲዮ ፕሮግራሞቿን ማግኘት ይቻላል። Translator's note I have one brother named Becca Megersa. He lives in the American city of Minneapolis. Every time I go to Minneapolis, he takes me to an Ethiopian restaurant. He took me to Light and Life Publishing, a company that publishes Christian books. When I left in 1999, one of the books he bought for me was called Islam Encounters Christ. A fanatical Muslim sister of ours narrates how she became a Christian through a miraculous vision. I saved this book so that I could read it calmly when I got back to my country. When I was traveling in various American cities, if I had the chance to go to the Egyptian church, I would have asked the priests I met there about Nahd Mahmoud Mutwali. In this case, I met two priests who knew the woman personally. Nahd's testimony book was first published and it was published in Arabic under the title "I found Christ". This book has been translated into French, German, Dutch and Romanian. Today, the Amharic is lucky. Some people's names are missing from this book; Other people have also changed. The first interpreters revealed that this was for the safety of the people. I have tried to verify that the story is true from the Egyptian priests I have met and from the information available through the Internet. Nahd is currently based in Holland and in various parts of the world She goes around the classrooms and gives testimony about her faith. She has also changed many people with her television program from Holland. You can find Ayale's books and video programs if you google her name. #orthodox #fullaudiobook#amharicfullbook

🔴እውነተኛ ታሪክ | ክርስቶስን አገኘሁት| አክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ክፍል 2 | Islam encounters Christ part 2 #bible#new

የማቴዎስ ወንጌል ሙሉ ትረካ | የሐዲስ ኪዳን የመጽሐፍ ቅዱስ ትረካ |The Gospel of Matthew Full Audio Bible

የቅድስት ማርያም ተሰምተዉ የማይጠገቡ መዝሙራት 21 | kidste maryam | Ethiopian orthodox Tewahdo Mzemure

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታሪክ ክፍል 1 | ኢትዮጵያ በሃይማኖት እና የክርስትና መግባት | ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ

መዝሙር ዳዊት ብኸመይ ንጽሊ? ብዙሓት ዝጋገዩሉ ህልውናዊ ጌጋታት / How to Pray the Psalms:

ለ 7 ዓመታት ሳር የበላው ያ አስፈሪው ንጉሥ ምስጢር! |ናቡከደነጾር Megareja

ዳዊት እና ጎልያድ | በእምነት የወደቀው ግዙፉ ተዋጊ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ

ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ሙሉ ትረካ | ሕይወትን የሚቀይር መንፈሳዊ ጉዞ! | በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ | Guzo Wede Egziabher

ሰበር ዜና፡ሐምሌ 18 /2018 የአሁን መረጃዎችEthiopian NewsToday | Amhara Fano | FanoNews#mesaymekonen#anchormedia

እግዚአብሔር ንሓደ ሰብ "ተመለስ" ኢሉ ዝህቦ 3 ናይ መወዳእታ ምልክታት! 🛑

የሐዋርያት ሥራ ሙሉ ትረካ | የሐዲስ ኪዳን የመጽሐፍ ቅዱስ ትረካ | Acts of the Apostles Full Audio Bible

የድንግል ማርያም መዝሙራት ስብስብ || Ye Mariam Mezmur Collection | Orthodox Mezmur part 2

A Powerful Message from an Ethiopian Orthodox Bishop on the Church and Government

የሳምሶን ሙሉ ታሪክ - ከታላቅ ኃይል እስከ መጨረሻው ውድቀት | Samson's Full Story

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታሪክ ክፍል 3 | ከዘመነ መሳፍንት - የቦሩ ሜዳ ታሪካዊ የሃይማኖት ክርክር | ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ

ኢዮብ በዝህ ሁሉ መከራ እንዴት ፀንቶ ለመቆም ቻለ

እውነተኛ ሐዘን ምንድነው? | እግዚአብሔር ልቅሶን ለምን ፈጠረው? | የልብን ቁስል የሚፈውስ ምስጢር | ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 17//Luke chapter 17

ሌንጊኖስ/ ዐረቦን ሚዲያ Arebon Media @ArebonMedia

