ርህራሄ "Compassion" ከሚካኤል ባህሩ ጋር | መልህቅ ፖድካስት Episode 105

ምንም የሌለው የለም "Compassion" የሰው ህይወት በእስትንፋሰ እግዚአብሔር መጀመሩ እሙን ነው። ይህም ከእግዚአብሔር ህይወትን በተካፈለ ቅፅበት የባህሪው ተካፋይ እንዲሆን አድርጎታል (communicable attributes)። ከተካፈልናቸው ባህርያት መካከል አንዱ ደግሞ ርህራሄ ነው ። "ማቴዎስ ፱፣ ፴፮ ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።" ለሰዎች የምናሳየው ርህራሄ የእግዚአብሔር ባህርይ ተካፋይ እንደ መሆናችን መጠን ወቅትና ጊዜ እየጠበቅን የምንገልጠው ሳይሆን ሁልጊዜ የምንኖረው እና የምናደርገው ተግባር ነው። አሁን ባለንበት ወቅት ሰው ከሚያልፍበት የራስ ትግል አንፃር ለሌሎች የማደርገው የለኝም በማለት ሰውን መርዳት ከገንዘብ ያለፈ እሳቤ እንዳለው የዘነጋ ይመስላል። በዛሬው ክፍል ስለ ርህራሄ አንስተን ተወያይተናል ተባረኩበት። ለማንኛውም አስተያየት በዚህ የቴሌግራም አካውንት ይፃፉልን። https://t.me/MelhikPodcast1 #melhik #melhikpodcast #compassion

የተሰወረ ኃጢአት "Hidden Sin" ከጋሽ ንጉሴ ቡልቻ ጋር | መልህቅ ፖድካስት Episode 104
▶︎

“ያረፈች ነፍስ” ከ ናሁሰናይ አፈወርቅ ጋር  | Satisfaction | Episode 132

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን በሲኖዶስ ቢመሩ ይሻላል | የሃሳብ መድረክ

Why Investors Are Suddenly Paying Attention to Waste in Ethiopia?

භාවනා යෝගියෙකු ගමන් කලයුතු යුතු  ආර්ය අෂ්ඨාංගික  මාර්ගය | Suwatha TV

 "Exam ላይ መጨነቅ አቁሙ" | MY FELLOW
▶︎

"Exam ላይ መጨነቅ አቁሙ" | MY FELLOW

ከበጀቱ ጀርባ፣ ከፉክክር ወደ ምክክር ፣ የፕሬዝዳንቱ የካይሮ ምልልስ | ሦስት ነጥብ

ስለ ልጅነታችን ማውራት መቻል ጤናማነት ነው! እጅለእጅ ውይይት - ክፍል 1 | Ejlej Podcast - Ep 1

እወነተኛ ባለጠጋ ማነው? // ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ
▶︎

እወነተኛ ባለጠጋ ማነው? // ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ

መንፈስ ቅዱስን መታዘዝ፡ ከሰማርያ ከተማ እስከ በረሃው መንገድ (ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ) || የተለወጡ ለዋጮች

සතුට දරන්න ප්‍රීතිය පලදින්න.| - බුදුන් ආලවක සමග කළ ප්‍රබුද්ධ සංවාදය -

Frequency Of God 963 Hz ✨ Attract Miracles, Divine Blessings & Deep Inner Peace In Your Life

Lualawi ሉዓላዊ/የባሕርዳር ድሮን  ማረፊያ  ወደ 3 አደገ /ቅዳሜ ዕለት ብቻ 4 ወታደራዊ የጭነት  በረራዎች ወደ ኢትዮጵያ/ሰኔ እና ሰኞንተስፋ ሲያደርጉ

ይርጋ!ፈቃድ ያለው የጦር መሣሪያ ሊያስጠይቅ ይችላል!!!#ethiopianpodcast #podcast #ethiopia

Adeemsi mootummaa fi TPLF walitti fiduu eegale faara qabaa? I BBC News Afaan Oromoo

Learn to be Alone | Buddhism In English
▶︎

Learn to be Alone | Buddhism In English

ብልጽግና በህወሓት ጉዳይ ለሁለት ተከፈለ!የሽመልስ ዛቻ!"ጦርነቱን ከትግራይ ውጭ እናደርጋለን"ጀኔራሉዋና አዛዦች ካምፑን ለቀው ወጡ!ሸረሪና-ሐሻባ!

ධර්ම දේශනාව | Mankadawala Nandarathana Thero | 2026 05 30 | Sathi TV | Bana | Dharma

Bukłaki [#21] Czy św. Faustynie naprawdę objawił się Jezus? || siostra Gaudia Skass

እግዚአብሔር እና አላህ አንድ ናቸው? | ስለ እውነት
▶︎

እግዚአብሔር እና አላህ አንድ ናቸው? | ስለ እውነት