የአለም ዋንጫ የሌሊቱ ድራማ! | Cape Verde አለምን አስደመመች | Messi ሌላ ታሪክ | FIFA World Cup 2026 | Gebeya Sport
አዳዲስ እና ሰበር የስፖርት መረጃዎችን፣የዝውውር መረጃዎችን፣ ትንታኔዎችን እና ልዩ ይዘቶችን በቅድሚያ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/gebeyasport ገበያ ስፖርት | Gebeya Sport በዛሬው ዝግጅታችን ትላንት በ2026 FIFA World Cup የተደረጉትን ወሳኝ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች በሙሉ እንቃኛለን። ግብፅ በታሪካዊ ድል ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች፣ የሊዮኔል ሜሲ አርጀንቲና የቀጣዩ ፍልሚያ፣ የኬፕ ቨርድ አሳዛኝ መሰናበት፣ ጋና በኮሎምቢያ የተሸነፈችበት ጨዋታ፣ የቹኣሚኒ ጉዳት፣ በውድድሩ የተመዘገበው የጉዳት ሪከርድ፣ የፊፋ ፕሬዝዳንት ኢንፋንቲኖ ያሳሰበው ሁኔታ እና ዛሬ የሚደረጉ ወሳኝ Round of 16 ጨዋታዎችን በዝርዝር እናቀርባለን። Welcome to Gebeya Sport! In today's episode we cover the biggest FIFA World Cup 2026 stories, yesterday's knockout results, Egypt's qualification, Lionel Messi's World Cup journey, Cape Verde's heartbreaking exit, Ghana's defeat to Colombia, Tchouaméni's injury update, the tournament injury record, Gianni Infantino's concerns, and today's crucial Round of 16 matches. 👉 Subscribe | Like | Share | Comment #GebeyaSport #FIFAWorldCup2026 #WorldCup #Messi #Argentina #Egypt #Ghana #Colombia #CapeVerde #Football #Soccer #RoundOf16 #WorldCupNews #Ethiopia #SportsNews

🚨የሜሲ አርጀንቲና፣ ግብፅና ኮሎምቢያ ሲያልፉ ኬፕ ቨርዴ አሳዛኝ ተሸናፊ🏆ዝውውሮች | ቅዳሜ ሰኔ 27 ስፖርት ዜና | Transfer News World Cup

Alemneh Wasse አዲሱ የራሺያ አውሬ፦#ጌራወርቅ4(gera-4)ሰዋልባ!!

የ43ኛው ዐመታዊ ESFNA ከMinnesota

GOALS: Argentina vs Cabo Verde | FIFA World Cup 2026™ | 04/07/2026

ይህን ሚስጥር ስሙ || ከሰኔ 26 ጀምሮ እነዚህን ነገሮች በፍጹም አታድርጉ! || በመጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ @neamnmedia19

ሜሲ የተጨነቀበት ምሽት | አስገራሚዋ ኬኘቨርድ ስንብት #messi #arsenal #mequanentberhiepodcast

የዓለም ዋንጫ ልዩ ቅኝት! | ያልተገመቱ ውጤቶችና የቫር ድራማ! ሰፊ ትንታኔ | FIFA World Cup 2026 Analysis

Argentinien - Kap Verde, Highlights mit Livekommentar | FIFA WM 2026 | MAGENTA TV

Entering the "North Korea of Africa" ended badly! 🇪🇷

ይህ ለአንተ ነው ጆታ ! ከፖሩቱጋል የምሽቱ ጨዋታ ብቃት በላይ መልካሙ ማስታወሻ

ሰበር የዓለም ዋንጫ መረጃዎች! ኢራን ፊፋንና አሜሪካን ከሰሰች! አስደናቂው የአፍሪካውያን ጉዞ | Iran Warns FIFA & USA | World Cup 2026

ሳያሳምን ጉዞው ግን ቀጥሏል ! ፖርቹጋል እና CR7 !

ኬፕ ቬርዴዎች አስደናቂ ገድል ፈፅመው በመጨረሻ ተሰናበቱ:: የአርጀንቲና ነገር ግን ..?? የሃሪ ኬን ድንቅ ቁጥሮች:: ባርኮላ በትንሹ 116 ሚሊየን ፓውንድ?

Ethiopia እለተ ቅዳሜ ሰኔ 27/2018 ሰበር መረጃዎች #AnchorMedia #EthiopiaNews #AnchorFanoNews #Fano 04 July 2026

Australien – Ägypten Highlights | Sechzehntelfinale, FIFA WM 2026 | sportstudio

የመድኃኔዓለም መዝሙሮች ስብስብ | Non-Stop Ethiopian Orthodox Mezmur

🔴 Argentina vs. Cape Verde 🔵 Extended Highlights • Round of 32 • Messi Goals • 2026 World Cup Res...

ጣና ዜና፦ ሰበር_ ወለጋ ከባድ ውጊያ ተነሳ|ከኤርትራ የከባድ መሳሪያ ተኩስ| 2 ጀኔራሎች ኮበለሉ

PORTUGAL🇵🇹: የባከነው ሰዓት ጭንቀትና እፎይታ

