ዳሰሳ፡ ብሉይ ኪዳን / ታናክ Old Testament / TaNaK
የዕብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ ወይም "ታናክ" በመባል የሚታወቀውን ብሉይ ኪዳንን የገለጽንበትን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ይህ ቪዲዮ የብሉይ ኪዳንን አጠቃላይ የሥነ ጽሑፍ ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን ያሳያል። #BibleProject #Bible #ብሉይ ኪዳን የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ የኢየሱስ ተከታዮች ለእግዚአብሔር መንግሥት ሙሉ በሙሉ ታማኝ መሆን ከፈለጉ፣ በዘመናቸው ካሉ መንግሥታትና የሥልጣን መዋቅሮች ጋር እንዴት ያለ ግንኙነት ሊኖራቸው ይገባል? በዚህ ቪዲዮ ዳንኤል እና ጓደኞቹ በባቢሎን ግዞት ሳሉ ያሳለፉት ተሞክሮ፣ ውጥረቱን ለመመርመር የሚሰጠንን ጥበብ እንመለከታለን። በ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢየሱስን መከተል ማለት የስደትን መንገድ መማር ማለት ነው። #BibleProject #Bible #የስደት መንገድ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችን https://bibleproject.com/Amharic ይጎብኙ፤ ወይም ስጦታዎን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ሊለግሡ ይችላሉ https://bible.to/amh-v ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ https://bibleproject.com/languages

የሐዋርያት ሥራ ሙሉ ታሪክ - ክፍል 1 - መባዕ ቲቪ (Meba TV)

ዳሰሳ፡- ዘፍጥረት 1-11 Genesis

አስደናቂው የነብዩ ሙሴ ታሪክ// The amazing story of prophet Moses

የአንደኛ ተሰሎንቄ መጽሃፍ ጥናት ክፍል አንድ መግቢያ

የኤማሁስ መንገደኞች ምስጢር - መባዕ ቲቪ (Meba TV)

ዳሰሳ፡- ኢሳይያስ 1-39 Isaiah

ኣዘራራቢ ፍልልያት ዕብራዊ፡ እስራኤላዊን ኣይሁዳዊን ብዓይኒ ምሁራን ታሪኽን መጽሓፍ ቅዱስን #eritreanmoviie #history #bible

የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob

📖 ዳሰሳ - የብሉይ ኪዳን እና አዲስ ኪዳን ልዩነት ዳሰሳ | Old Testament Vs New Testament Overview | #መጽሐፍቅዱስ #መንፈሳዊ

ከይሞተ ናብ ሰማይ ዝዓረገ ነቢይ? | ከበድቲ መጽሓፍ ቅዱስ ሕቶታት | #gkquestionsandanswers #quiz #trivia #tigrinyaquiz

ዳሰሳ፡- ኢያሱ Joshua

ዳሰሳ፡- ትንቢተ ዳንኤል Daniel

እረኛው ንጉስ ዳዊት ድንቅ ታሪክ#biblestories #protestantmezmur

የብሉይ ኪዳንና የሐዲስ ኪዳን ታቦት ልዩነት አለው ወይ? || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

የዮሴፍ ታሪክ//story of joseph

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ|የሃዋርያት ስራ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ ()ፓ/ር

"ነቢይ ንብዓት" ተባሂሉ ዝጽዋዕ መን እዩ?| ከበድቲ መጽሓፍ ቅዱስ ሕቶታት | #gkquestionsandanswers #quiz #trivia #tigrinyaquiz

የ ሙሴ ታሪክ በአማርኛ - አስርቱ ትእዛዛት ከታሪክ ማህተም/ #መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ ሙሴ

