🛑 የኡስታዝ ያሲን ኑሩ እናት ሞት | መላኢካች ገላዉን ያጠቡት ሰሀባ | ኡስታዝ ያሲን ኑሩ እና ሰመሀር ተክሌ አሏህ ያቆያችሁ
የነብዩ መሀመድ ሰ.ወ.ዐ የህይወት ታሪክ የሚያሳይ ኤግዚቢሽን በመካ ተከፈተ የመካህ ምክትል አስተዳዳሪ ልዑል ሳኡድ ቢን ሚሻአል ቢን አብዱላዚዝ በከተማው የሰአት ማማ ላይ የነብዩ ሰ.ወ.ዐ የህይወት ታሪክ እና የእስልምና ስልጣኔ የሚያሳይ ሙዚየም መርቀው ከፍተዋል። አውደ ርዕዩ ያዘጋጀው የሙስሊም አለም ሊግ ከመካ ከተማ እና ቅዱስ ስፍራዎች ሮያል ኮሚሽን ጋር በመተባበር መሆኑን የሳዑዲ ፕሬስ ድርጅት ዘግቧል። ልዑል ሳውድ የላቁ የምስል እና ዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም በነብዩ መሀመድ ሰ.ወ.ዐ ህይወት እና እስላማዊ ስልጣኔ ላይ ትምህርታዊ ልምድ የሚያቀርቡትን የተለያዩ ድንኳኖችን እና ኤግዚቢሽኖችን ጎብኝተዋል። በአውደ ርዕዩ ላይ ከመካ፣ መዲና እና የስደት መንገድን የሚያሳዩ ምልክቶችም ተዘጋጂተዋል ተብሏል። የሳኡዲው ልዑል ቤተመጻሕፍት እና ኢንሳይክሎፔዲያዎችን በጎበኙበት ወቅት ይህ መደረጉ ቅዱስ መስጊዶች፣ ቁርኣን እና ሱናን ለማጠናከር ይጠቅማል ብለዋል።

▶︎
ሰማያዊ ሹመት | ኡስታዝ ያሲን ኑሩ በሃላባ የተካሄደው ንቃት #9 መድረክ ላይ @yassinuru #MinberTV

▶︎
ጣና ዜና፦ ሰኔ 1/2018 ሰበር _ የጦሩ አዛዥ በፋኖ ተመታ| 5 ታንኮች አደጋ ገጠማቸው | ድሮን|የፋኖ ማስጠንቀቂያና የዐቢይ ጉዞ

▶︎
ጉዲ። አዳምጡኝ

▶︎
Lualawi ሉዓላዊ/የባሕርዳር ድሮን ማረፊያ ወደ 3 አደገ /ቅዳሜ ዕለት ብቻ 4 ወታደራዊ የጭነት በረራዎች ወደ ኢትዮጵያ/ሰኔ እና ሰኞንተስፋ ሲያደርጉ

▶︎
የ ኢምራን እና የ እፎይ የሚገርም ክርክር

▶︎
ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ!! በኡስታዝ ያሲን ኑሩ | Ustaz Yasin Nuru Amharic Dawa

▶︎
ለሐሊድ ተጠያቂዎች እነማናቸው

▶︎
የኢራን አብዮት ሙሉ ታሪክ | The Entire History of Iranian Revolution

▶︎
Amharic dawa ቀልብህ ከደረቀ ይህን አድምጥ |Ustaz Yasin Nuru|ሀድስ ትምህርት| ኡስታዝ ያሲን ኑሩ |ሀዲስ በአማርኛ|hadis amharic

▶︎
ከምርጫ ማግስት ጦርነት || "ምን ይሻለናል" የክልል ፕሬዝዳንቶች

▶︎
|| የአላህን ውሳኔ መቀበል || ኡስታዝ በድሩ ሁሴን

▶︎
ቀልብህ ከደረቀ ይህንን አድምጥ Ustaz Yasin Nuru| amharic dawa|ኡስታዝ ያሲን ኑሩ|ሀዲስ በአማርኛ|hadis amharic|ሀድስ ትምህርት

▶︎
ተጠባባቂ ጦሩና ፋኖ፣ ከሽራሮ ካይሮ የኢሳያስ ጉዞ፣ አዲስ የሚሳኤል ጦርነት፣ የኮሚሽኑ የአርሲው ሪፖርት፣ "100 ኪ.ሜ ራዲየስ" |EF

▶︎
ኡስታዝ ሚንበር ቲቪ ላይ እንዳይቀርብ ጥሪ ቀረበለት እነሱ አይመጥኑህም

▶︎
የስንብቱ ሐጅ - حجة الوداع - በኡስታዝ ያሲን ኑሩ - የጁምዓ ኹጥባ በነጃሺ ኢንተርናሽናል መስጅድ #khutbah #ኹጥባ

▶︎
New Amharic Dawa Ustaz Yasin Nuru| በጣም አሳዛኝና አስለቃሽ የሰሀባ ታሪክ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ |ሀዲስ በአማርኛ|hadis amharic|ሀድስ

▶︎
ባቢሎን ኢትዮጵያ በሙሉ ሸሀዳ ይዛለች ወገኖች እንዳለ ገብተው ቀወጡት#ሁሱ#ወሒድ#husu#ሚንበር#ኢብራሂም#ሸሀዳ

▶︎
📌ሰሞንኛ...ስለግሪን ካርድ የወጣው መረጃ /የምግብ ዋጋ መጨመር አሳሳቢነት/ፕሬዝደንቱ እስራኤል ጦርነቱን እድታቆሞ ጫና መፍጠር/የAI ስጋት ‼️

▶︎
