አባታችሁ አብርሃም ቀኔን ያይ ዘንድ ሐሤት አደረገ ዮሐንስ 8:56 በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)

መልከ ፄዴቅ የክርስቶስ ምሳሌ ዕብራውያን 7: 1-10 “ የሳሌም ንጉሥና የልዑል እግዚአብሔር ካህን የሆነ ይህ መልከ ጼዴቅ አብርሃም ነገሥታትን ገድሎ ሲመለስ ከእርሱ ጋር ተገናኝቶ ባረከው፤ ለእርሱም ደግሞ አብርሃም ከሁሉ አስራትን አካፈለው። የስሙም ትርጓሜ በመጀመሪያ የጽድቅ ንጉሥ ነው፥ ኋላም ደግሞ የሳሌም ንጉሥ ማለት የሰላም ንጉሥ ነው። አባትና እናት የትውልድም ቍጥር የሉትም፥ ለዘመኑም ጥንት ለህይወቱም ፍጻሜ የለውም፥ ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ልጅ ተመስሎ ለዘላለም ካህን ሆኖ ይኖራል።…….” አብርሃምና መልከጼዴቅ እንደተገናኙ ቅዱስ ጳውሎስ ለምን ጠቀሰው? በታላቁ መምህር በገማልያል እግር ሥር በትሕትና የተማረው ምሁረ ኦሪት ቅዱስ ጳውሎስ ከደማስቆ ከተማ ተጠርቶ፣ ሕገ ወንጌልን ተቀብሎ፣ በሕገ ወንጌል ጸንቶ ለወገኖቹ ለዕብራውያን ባስተላለፈው መልእክቱ ስለዚህ ከሰማያዊው ጥሪ ተካፋዮች የሆናችሁ ቅዱሳን ወንድሞች ሆይ፣ የሃይማኖታችንን ሐዋርያና ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስን ተመልከቱ (ዕብ.3÷1)፡፡ ‹‹ወብነ ሊቀ ካህናት ዐቢይ ኢየሱስ ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር፤ ዘተለዓለ እምሰማያት›› ማለትም ‹‹እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስላለን፣ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ፡፡ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፣ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም (ዕብ.4÷14) ብሏቸዋል፡፡ ሐዋርያው ይኽንን ያለምክንያት አልጻፈላቸውም፡፡ ዕብራውያን ‹‹መከራ ብንቀበል ማን አብነት ይሆነናል?›› እንዳይሉ እና ወደ ኋላ እንዳያፈገፍጉ መከራ የተቀበለውን ኢየሱስ ክርስቶስን አብነት አድርገው፣ መከራውን እየታገሡ በክርስትና ጎዳና እንዲጓዙ ነው፡፡ ዳግመኛም ‹‹ከይሁዲነት ወደ ክርስትና ብንመለስ ማን ያስታርቀናል›› እንዳይሉ ደግሞ ቢመለሱ፣ በሕገ ወንጌል አምነው ቢጠመቁ፣ ሥጋውንና ደሙን ቢቀበሉ፣ ክርስቶስ እርቅን በሞቱ አንድ ጊዜ በመስቀል ላይ የፈጸመ መሆኑን በሚገባ እንዲያውቁ ነው፡፡ - - ዕብ.3:1 “ስለዚህ፥ ከሰማያዊው ጥሪ ተካፋዮች የሆናችሁ ቅዱሳን ወንድሞች ሆይ፥ የሃይማኖታችንን ሐዋርያና ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስን ተመልከቱ” ቅዱስ ጳውሎስ በዚህ በእብራውያን መልእክቱ ያተኮረው ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁሉ የሚበልጥ መሆኑን ማስረዳት ነው፡፡ ይህንንም የሚያስረዳው ደግሞ በንፅፅር ነው፡፡ ከነቢያት ስለመብለጡ የእነሱን ንግግርና የእሱን ንግግር በማነፃፀር አስረዳ፡፡ ከዚያም በኅላ ደግሞ ከመላእክት መብለጡን አስረድቷል፡፡ አሁን ደግሞ ከካህናት መብለጡን ለማስረዳት ያመጣል፡፡ ከካህናት መብለጡንም ሲያስረዳ ዋናወቹ ምክንያቶች 1) በክህነቱ 2) በመስዋእቱ 3) መስዋእቱ በቀረበበት ድንኳን መሆኑን ያስረዳል፡፡ ስለክህነቱም በ ዕብ.5፡1-10 ፣ በዕብ. 6፡20 ፣ 7፡1-28 ፣ 8፡1-3 ባሉት አስረድቷል፡፡

ለፍርድ የሚመጣው ማን ነው? ጥያቄዎች ከአድማጮች & መልሶች በመምሕር ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)
▶︎

Allah Will Not Change You Until…| Late Night Reflections #2

8 Hours of Orthodox Jesus Prayer for Sleep | Lord Jesus Christ,Son of God,Have Mercy on Me,a Sinner

በሶስት ነገሮች ተስፋ አትቁረጡ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

ተስፋ አድርጉ መጋቢ አበበ
▶︎

ተስፋ አድርጉ መጋቢ አበበ

Bahir Tibebat TV EOTC ሊቀ ስዩማን ቀሲስ ጥላሁን አበበ || አባታችሁ አብርሃም ቀኔን ያይ ዘንድ ሐሤት አደረገ፥ አየም ደስም አለው።

ባቢሎን የከለዳዊያን ትዕቢት እና ጌጥ በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)

የእመቤታችን መዝሙር ስብስብ ( A collection of hymns of Our Lady of the Holy Virgin Mary )

🔴 ልክ ልካችንን ነገሩን 👉 በጸሎት ሰዓት ሃሳባቹ እንዳይበተን ይህን አድርጉ‼️ | እጅግ ድንቅ ስብከት በየኔታ ግሩም | Aba Gebrekidan Sibket

የማያዳግም መልስ // ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ? // ጥያቄና መልስ ክፍል 02

የችግሮች ሁሉ መፍትሔ_ምስጋና ነው || አታማርሩ_ምስጋና የተዘጋ በር ይከፍታል !ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ

ኣብ ሓዳር ዘጋጥሙ ጸገማትን መፍትሒሞምን ብመምህር ኣስመላሽ ገብረ ሕይወት

ነገረ ክርስቶስ |  የእግዚአብሔር ልጅ ሊቀ ካህናት ተዳሰውበታል| ዛይ ፖድካስት - መምህር ግሩም ወርቁ  | ZAI PODCAST #ZaiOrthodoxMedia

የዘላለም አባት በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)

🔴የተፈጠርነው ክርስቶስን ለመምሰል ነው || ፕሮፌሰር አባ ኃይለ ገብርኤል #ዲያቆን_ቀዳሜጸጋ_ዮሐንስ #kendilPodcast

🛑ስትጸልዮ እነዚህን ነገሮች ማድረግ አትርሱ //በእግዚአብሔር ዘንድ ጸሎታችሁ ቶሎ እንዲሰማ ይህንን አሁን ማድረግ ጀምሩ//መጋቤሐዲስ ነቅጥበብ ከፍያለው

መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ  ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]

በእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

/🔴ተስፋ_የለኝም_አትበሉ__እጅግ_አጽናኝ_ስብከት__መጋቤ_ሃይማኖት_ኢዮብ_ይመኑ__@lozatube1

መጽሐፈ ሲራክ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 12 January 2024