ቀጣዩ አስደንጋጭ የግብር እቅድ! ነዳጅና ስኳር ላይ አዲስ ታክስ! | Ethiopia Tax Reform & Cost of Living Crisis
በዛሬ የገበያ ቢዝነስ ዝግጅታችን መንግስት ለቀጣዩ በጀት ዓመት ያቀደውን ሰፊ የታክስ ማሻሻያ እና የግብር አሰባሰብ እቅድ በጥልቀት እንመረምራለን። በተለይም በነዳጅ፣ በስኳር እና በሌሎች መሰረታዊ ምርቶች ላይ ሊደረግ የታቀደው የታክስ ማሻሻያ በዋጋ ንረት፣ በንግድ ማህበረሰቡ፣ በደሞዝተኞች እና በሸማቾች ላይ ምን ዓይነት ተፅዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል እንቃኛለን። መንግስት ከታክስ ብቻ 1.5 ትሪሊዮን ብር ለመሰብሰብ የያዘው እቅድ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ምን ማለት ነው? የብድር አቅርቦት መጥበብ እና የታክስ ጭማሪ በአንድ ላይ ሲመጡ ንግዱን እና የዜጎችን የኑሮ ወጪ እንዴት ሊጎዱ ይችላሉ? In this episode of Gebeya Business, we analyze Ethiopia's proposed tax reforms, the government's plan to collect 1.5 trillion birr in tax revenue, the possible impact on inflation, fuel and sugar prices, businesses, employees, and consumers. Subscribe for more business, economy, investment and market analysis updates. #GebeyaBusiness #GebeyaBusiness #EthiopiaEconomy #TaxReform #EthiopiaTax #Inflation #CostOfLiving #BusinessNews #EconomicAnalysis #FuelPrice #SugarPrice #MarketUpdate #EthiopiaBusiness #Finance #Investment #EconomicNews #ገበያቢዝነስ #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ግብር #ታክስ #የኑሮውድነት #የዋጋንረት #ኢኮኖሚያዊትንታኔ

EMS መከላከያ በግፍ ተማረከ- ኮሎኔሉ…የአሁን መረጃዎች -ቀጥታ Mon15Jun 2026

Ethiopia - መቀሌን የከበበው ጦር መግለጫ፣ የኢራን ቡድን አሜሪካ ገባ፣ ህወሃት እንደ አልሸባብ ከደሴ የተሰማው አሳዛኝ ክስተት፣ እስራኤል እየመጣች ነው

ህወሃት ለትግራይ ሕዝብ ያዘጋጀው የሞት ሰርተፊኬት! | TPLF | TigrayETV | EBC | EBCDOTSTREAM

ከምርጫ በኃላ ወዴት? ጠበቃ ወንድሙ ኢብሳ አብረውን ናቸው የአርሲ ጉዳይ ከ ሱዳኑ ሼህ ሀሰን አልቱራቤ ? Live

CBE Piriimiyeer Liigii Itiyoophiyaa || Adama City Vs CBE

ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ማብሰር የምፈልገው ለልጆቻችን የሚተርፍ የሚያልፍ ትልቅ መሰረት እዚህ ቦታ እያስቀመጥን ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

USA – Paraguay Highlights | Gruppe D, FIFA WM 2026 | sportstudio

Has the U.S. “Already Lost” the War in Iran? | Amanpour and Company

U.S. paying 'ten times what we did before' to get the same promise from Iran: Ex-DHS official

የህወሓት ታጣቂዎች ስምሪት በራያና አላማጣ || @ethiopian_reporter

Iran deal RACES forward as critics warn Trump is making a MASSIVE mistake

Game Over for Ukraine's Air Shield—And Europe Knows It | Prof Jiang xueqin

ሰበር የድል ዜና ለመከላከያ የታቀደው ጥቃት ከሸፈ

Grasernte 2026 John Deere Häcksler 9500 & 8 Traktoren Futter für Milchkühe Landwirtschaft für Tiere

GERMANY: Tremors in the Bundestag! Explosive statement from Weidel! AfD makes Merz an offer

ጠ/ሚኒስትሩ ለቤት ፈላጊዎች ያበሰሩት ብስራት! ቤት በሳምንታት ውስጥ የሚያልቅበት ፕሮጀክት! | Gebeye business

Lualawi ሉዓላዊ/ የግብጽ ኩባንያዎች በአሰብ/የሽሬ ድሮን ድብደባ እና የተባረረቸው የፈረንሳይ ጋዜጠኛ /የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር ዛሬም ያልካዱት /

የፕሬዝዳንቱ ሽፍታዎች፣ “ትብብሩ ያቃዣቸዋል” ፋኖ“፣ የጄኔራሎቹ ቅስቀሳ “እየመጡ ነው”፣ ሻዕቢያ በትግራይ፣ ሶማሌዎች በቦሌ ኤርፖርት | EF

World Leaders Arrive For G7 Summit 2026 Meeting in France

