የዶ/ተሩ አሳዛኝ መጨረሻ|ብዙዎችን ያስደነገጠ ውሳኔ|ተወዳጁ ዶ/ር ለምን እራሱን አጠ*ፋ?(@gizemedia1974 )
ኦሳ ድንቅ ልጇን አጣች፤ ሎካ ታላቅ ተስፋዋን ተነጠቀች በጣም ልብ የሚሰብር እና የሚቀስፍ መርዶ! ከኩታዮ ቀበሌ ፈልቆ፣ በኦሳ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ብርሃኑን ማብራት የጀመረው ድንቅ ኮከብ፤ የማትሪክ ውጤቱን በከፍተኛ ማዕረግ ሰቅሎ ለአካባቢው አይንና ኩራት የሆነው ወጣት ዶክተር ምሳሌ ቡዙነህ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቶናል። ሐኪም ምሳሌ ቡዙነህ ከትውልድ ቀዬው ተነሥቶ፣ በሀንጤጠ ከተማ በሚገኘው የሎካ አባያ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ትምህርቱን በከፍተኛ ውጤት አጠናቋል። በመቀጠልም በአርሲ ዩኒቨርስቲ የሕክምና ትምህርት ክፍልን በመቀላቀል በማዕረግ (With Distinction) የተመረቀ፣ የነገ ትልቅ ተስፋ የነበረው ወጣት ባለሙያ ነበር። ለቤተሰቦቹ ብቸኛ ወንድ ልጅ በመሆኑ ከምንም በላይ የሚሳሱለት፣ በአካባቢው ታላላቅ ልጆች ዘንድ "ተከታያችን" ተብሎ ትልቅ ተስፋ የተጣለበት፣ ታናናሾቹም እንደ ስሙ 'ምሳሌ' አድርገው የሚያዩት እጅግ ትሁት እና ሊቅ ልጅ ነበረ። በቅርቡ በሞጆ አካባቢ በሚገኝ የሕክምና ተቋም ውስጥ በሙያው ማኅበረሰቡን ማገልገል ጀምሮ እንደነበር ሰምተን ሳይጠገብ፣ ትናንትና አመሻሽ ላይ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ስንሰማ ልባችን በሐዘን ተሰብሯል። ኦሳ መብራቷን አጥታለች፤ ሎካም የነገ ተስፋዋን ተነጥቃለች። የውድ ልጃችን የሐኪም ምሳሌ ቡዙነህ የቀብር ሥነ-ሥርዓት በነገው ዕለት በተወለደበት በኩታዮ ቀበሌ ልዩ ስሙ ባዲቻ' በሚባለው ቦታ ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ ይፈጸማል። ለተከበሩ ቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለጠቅላላው የኦሳ፣ የኩታዮ እና የሎካ ማኅበረሰብ ጥልቅ መጽናናትን እንመኛለን። ፈጣሪ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑራት ሐኪም ምሳሌ! #gizemedia1974 ጊዜ ሚዲያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተዳሰሱ ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ባሩ ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለኢትዮ አዲስ መረጃ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን እንድንዘግብልዎ የሚፈልጉት ማህበራዊ ጉዳዮች ካሉ በሀሳብ መስጫ ሳጥናችን ላይ አድራሻዎን ያስቀምጡልን!

የገዛ ሚስቴ ልታስገድለኝ 7መቶ ሺ ብር ከፈለች |ሞቴን ስትጠብቅ በሕይወት መጣሁ(@gizemedia1974)

በቲክቶክ የልጄን አባት ታሪክ አየሁ! ክብሬን የጣልኩልት ፍቅሬ መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

እኔን ያየህ ተቀጣ! || መጀመሪያውኑ በምን ጥበብ ከኤርፖርት ሊያልፍ ቻለ? || ኢትዮጵያዊው ተስፈኛ እስከ አልቤኒያ @erq-media-TV

ከቪዛ እገዳው በኋላስ? ከአምባሳደሩ የጉዞ ክልከላ ጀርባ ያሉ ጉዳዮች|Awramba Times

የDNA ምርመራ ውጤት ይፋ ሆነ! የመንታ ልጆቹ አባት ማን ይሆን?Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ወንድሜን በድግመት አሳብዳው 2 ፍቅረኞች በአንዴ ያዘችበት|የማያልቀው የቤተሰብ ጉድ(@gizemedia1974)

"TDF እየሸሸ ነው!" ጀ/ል ፃድቃን ስታሊን በአደባባይ ተዋረደ!

ለማርገዝ ከትዳር በሗላ አንድ አመት መጠበቅ በቂ ነው: የወንድ ስፐርም ፆታን ይወስናል :የወር አበባና ሴክስ #teddyafro #ethiopia #ebs #love

የቤተ-ጣዕማዎች ምላሽ | አባ ገ/እግዚአብሔርን የገደሏቸው እነሱ ናቸው

በልጆቼም በሚስቴም ተፈተንኩ|የልጄ ጥያቄ ሊያሳብደኝ ነው(@gizemedia1974)

ታዋቂው የከተማችን ፓስተር ላስጠጋሽ ብሎ በሴት ልጆቹ ፊት ደፈረ*ኝ|ክፍል 2|(@gizemedia1974)

እንደ ሚስት አያየኝም!ኬንያ ተጋብተን ጀርመን ወስድሻለው ብሎኝ ነበር!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu

Anchor Media የጎንደሩ የሰሞኑ ውጊያ ''የምናውቀው ክምር የእህል ነበር፥ አሁን የሰው ልጅ ሆኗል'' ኮ/ል አበራ አዛናው

🏮በመዲናችን የተፈፀሙ የወንጀል መረጃዎች | ዜና ፖሊስ | Police

አስገድዶ መድፈሩ ብቻ ሳይሆን ተጨማሪ ሰነዶች እየተገኙ ነው More evidences on the allegation of Dr Melese rape case

ትምህርት ቤት በር ላይየተፈጸመው አሳዛኝ ጥቃት|ከነ ዮኒፎርሙ ሕይወቱን ነጠቁት|ከነ ዮኒፎርሙ ሕይወቱን ነጠቁት(@gizemedia1974)

ወላጆች ተጠንቀቁ !የ15 ዓመት ታዳጊ ልጄን ጓደኛዋ ይዛት ጠፋች! የልጆቻችሁን ጓደኞች መርምሩJune!(@AddisGize-Media) 10, 2026

የእስራኤል ዳንሳ ሚስት የጭካኔ ጥግ!|“ቸርች ውስጥ ሀጥያት በዝቷል!”|ታዋቂው ዘማሪ አሶልዶ ከዳት !

ከአጋቾቹ አምልጦ ወደ ቤቱ የተመለሰው የ11 ዓመት ታዳጊ!(@AddisGize-Media )15k June,92026

