ኢጃዛ | የአስ-ሱንቡሊያ የኢጃዛ ፕሮግራም |#ኢስናድ#ሐዲስ

📌የሐዲስ ሰንሰለትን (ኢስናድ) መቅሰም ለሚፈልጉ የኢልም ፈላጊዎች በሙሉ! ዳዕዋ ቲቪ በታላቁ ዓሊም በሸይኽ ሙሀመድ ሓሚዲን አማካኝነት በከላላ የተካሄደውን ልዩ የሆነ የ"አስ-ሱንቡሊያ" (الأوائل السنبلية) የኢጃዛ ፕሮግራም ይዞ ቀርቧል። 📌​"አስ-ሱንቡሊያ" ምንድን ነው? ይህ ኪታብ በታላቁ ዓሊም፣ ኢማም ሙሀመድ ሰዒድ ኢብኑ ሙሀመድ ሰንቡል (ረሂመሁላህ፣ 1175 ዓ.ሂ) የተዘጋጀ ነው። 📌 ሸይዅ ከ40 በላይ የሚሆኑ ዋና ዋና የሐዲስ ኪታቦች (እንደ ሶሂህ ቡኻሪ፣ ሶሂህ ሙስሊም፣ የሱነን ኪታቦች እና ሌሎችም) ጅማሮ ላይ የሚገኙትን የመጀመሪያ ሀዲሶች የሰበሰቡበት ታላቅ የኢስናድ መጽሐፍ ነው። 📌ይህን የዲን ቅብብሎሽ ማሳያ ፕሮግራም ዳዕዋ ቲቪ ለተመልካቾቹ ይዞ ሲቀርብ በታላቅ ደስታ ነው:: #ዳዕዋቲቪ #አስሱንቡሊያ #ሐዲስ #ኢስናድ #ኢጃዛ Youtube:    / @daewatv1   facebook:   / daewa.tv   Instagram:   / daewatv1   Telegram: https://t.me/daewa_tv 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ

አላህ እንዲታረቀን ከፈለግን|በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን (ዶ/ር)| #የጁሙዓ_መልዕክት
▶︎

የ"እድር"እና"ዕቁብ" ህግጋት በ ኢስላም እይታ" |አል ፈታዋ| በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን #ፈታዋ

"ረድኤት ከሀያት ይልቅ ስለ ኢስላም በደንብ ታውቃለች !" አወዛጋቢዋ ሀያት/ረድኤት @Mubarekpodcast

ለደራሲ እና አሰላሳይ ሙሐመድ አሊ ዩሱፍ (ቡርሃን አዲስ) ልዩ የክብር እና የምስጋና ፕሮግራም - ክፍል 1 #minbertv

ሱረት ዩስፍ ቁርአን ተፍሲር | በሼኽ ሐሚድ ሙሳ | ክፍል 01-05

የፈርዖን ራምሴስ ሙሉ ታሪክ | The Entire History Of Ramses The Great

#duet 😱የዛሬው ይለያል ሀያት ሁሱ ቤት እውነታውን ተናገረች እንዳመልጣችሁ😱😱

Beautiful Quran Before Sleep | Al-Fatiha,Ayatul Kursi,Surah Ar-Rahman, Al-Mulk, Yasin - Alaa Aqel

ለደራሲ እና አሰላሳይ ሙሐመድ አሊ ዩሱፍ (ቡርሃን አዲስ) ልዩ የክብር እና የምስጋና ፕሮግራም - ክፍል 2 #minbertv

ምን አጥፍተን ነው?|በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን (ዶ/ር) #የጁሙዓ_መልዕክት

ቁርኦን ተፍሲር/Qur'an tefsir
▶︎

ቁርኦን ተፍሲር/Qur'an tefsir

⭕️ሳኡዲ ሰረሰቼ በከፈትኩለት ሱቅ❗️ሌላ ሴት መስየው ሚስት የለኝም ላግባሽ አለኝ😲አስደንጋጭ ፈትዋ 🤷‍♂️

Meherkii ugu kharashka yaraa ee ugu Cajiibsana oo Gudoomiye Xirsi Inantiisa lagu meheriyay.

አቡ ሓኒፋ ابو حنيفة - በኡስታዝ ያሲን ኑሩ - የጁምዓ ኹጥባ በነጃሺ ኢንተርናሽናል መስጅድ #khutbah #ኹጥባ

"ናትራር" መፅሃፍ ምረቃ - ኢማም ሐጂ አብድልሃዲ አህመድ ቡርሃን የስልጤነት የትግል ታሪክ

ስላሴን አስረዳለዉ ብላ ገብታ በኢምራን ተገረመች
▶︎

ስላሴን አስረዳለዉ ብላ ገብታ በኢምራን ተገረመች

سورة البقرة | رقية للبيت وعلاج للسحر |الشيخ عبدالرحمن السديس Surah Al Baqarah القرآن الكريم

ቄሱ ሳያስበው ኡስታዝ መጣበት ከኡስታዝ ጋር ከባድ ፍልሚያ
▶︎

ቄሱ ሳያስበው ኡስታዝ መጣበት ከኡስታዝ ጋር ከባድ ፍልሚያ

ኢማም አቡ ሃኒፋህ አን—ኑዕማን|| الإمام أبو حنيفة النعمان

የቁርኣን ተፍሲር ሱረቱል ሙጃደላህ 05 - 07 | ክፍል 69 | ሚንበሩል ዒልም | በሸይኽ ሐሚድ ሙሳ #ቁርኣን #ተፍሲር