Zema for Christ - ዜማ ለክርስቶስ - Meskelihin Ayalehu | መስቀልህን አያለሁ - 2020/2012
ይህ መዝሙር አይናችንን እና ትኩረታችንን በመስቀሉ ላይ ስለማድረግ ነው፡፡ This song is about putting our eyes and focus on the Cross! አይኖቼን ከመስቀልህ አንስቼ.......የመካኒሳ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ሀ መዘምራን ለሰው አላወራም........ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) መስቀልህን አያለሁ .........ኬነሳ ቡላ ዓይኖቼን ከመስቀልህ አንስቼ ወዴት እሄዳለሁ ካንተ ርቄ (2) የሕይወቴ ሰላም ሁሌ የሚፈልቅበት ከጭንቀትም ሁሉ ልቤ የሚያርፍበት ሐዘን ከኔ ርቆ ደስታን የማገኘው ዓይኖቼን አንስቼ መስቀልህን ሳይ ነው ዓይኔን የጣልኩበት ከመስቀልህ ሌላ ዘለቄታ የሌለው ጠፊ ነው በኋላ ዓለሙም ምኞቱም ሁሉም ያልፋልና እርዳኝ የኔ ጌታ ባንተ እንድፀና ዓይኖቼን ከመስቀልህ... የሚያስጨንቀኝን ላንተው እነግራለሁ ትካዜዬን ሁሉ ባንተ ላይ እጥላለሁ የመድሐኒቴ አምላክ ተስፋ አደርግሀለሁ/2/ ሰላም እረፍት መታደስን የማገኝበት ስብራቴም የሚጠገንበት አይኖቼን ወዳንተ አነሳለሁ መስቀልህን አያለሁ ወዴት እሄዳለሁ ካንተ ርቄ

▶︎
Etana Chemeda @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Zarem Alehu" Original song by Eyerusalem Negiya

▶︎
Shekimen by Dawit Getachew

▶︎
አይኖቼን ከመስቀልህ አንስቼ || Wedet Ehedalew || Minase Firdawek || Original Song የመካኒሳ መካነ ኢየሱስ ቤ/ክ ሀ መዘምራን
![Fithin eshalhu [ ፊትህን እሻለሁ ] Kenessa and Solomon Bula ( ኬነሳ እና ሰለሞን ቡላ ) 2022 Live Worship](https://i.ytimg.com/vi/h6EYiXgqgaQ/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEnCNACELwBSFryq4qpAxkIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAG4AvcY&rs=AOn4CLCSxWWTUS_Ro2oVh9KdqJsxHFWt3Q&usqp=CCc)
▶︎
Fithin eshalhu [ ፊትህን እሻለሁ ] Kenessa and Solomon Bula ( ኬነሳ እና ሰለሞን ቡላ ) 2022 Live Worship

▶︎
ያኔ እንደወደደኝ

▶︎
Temesgen Getaye - Zema 4 Christ ( Zema for Christ )

▶︎
Ale (አለ) By Yohanes Sisay Protestant Mezmur 2020

▶︎
ያለ ምህረትህ - ቃልኪዳን ሊሊ ጥላሁን ቁጥር 6 || Yale Mihretih - Kalkidan Lily Tilahun - Album 6

▶︎
yenafekegn | የናፈቀኝ - Biniyam yonas \ ቢንያም ዮናስ
![Lamesegnew - Zema LeKerstos [Full Length]](https://i.ytimg.com/vi/HUlXiZr3ghc/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEnCNACELwBSFryq4qpAxkIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAG4AvcY&rs=AOn4CLDrKyEUlA3ikQm8UK9NtmZmu40LHA&usqp=CCc)
▶︎
Lamesegnew - Zema LeKerstos [Full Length]

▶︎
Bereket Tezera @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Alwashehem" Original song by Betelhem Tezera

▶︎
አዋቂ ነህ//ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን ህብረት//Nazreth Amanuel Shibsheba Choir //ECRC LIVE WORSHIP 2026

▶︎
ለሰው አላወራም Original Song By Kalkidan Tilahun (Lily )performed by Yezeru Misale ( የዘሩ ምሳሌ)

▶︎
Adinegne (አድነኝ) - Tekeste Getnet

▶︎
Ante Kibre አንተ ክብሬ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

▶︎
YOSEF AYALEW ዮሴፍ አያሌው | ስራዬን የሰራህልኝ|#live CJ TV WORSHIP

▶︎
ለምኜው—"Lemgnew"—Original Song by: Meserete Kristos Church Choir

▶︎
ድንቅ አምልኮ፣ ምርኩዜ ሸምበቆ- ዘማሪ ሲድራቅ መኮንን || Merkuze Shembeko (Live Version) - Sidrak Mekonnen

▶︎
Zablon Bekele @ Kingdom Sound Worship Night ' Tichewalehu ' Original Song By Betelhem Wolde

▶︎
