ተራሮች አጌጡ | Teraroch Agetu
በደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት የተዘጋጀ #eotc #Orthodox_mezmur #ተራሮች_አጌጡ #የእጁ _ድንቅ_ስራ #EotcMK #NewMezmur #NewYearMezmur የመዝሙር ግጥም ተራሮች አጌጡ በቅጠል በአበባ ከዳዊት በሚበልጥ ከሰሎሞን ካባ የእጁ ድንቅ ሥራ በመስከረም ታየ አዲስ ዓመት ጠባ ቀን ከሌ'ት ተለየ ፍሬም ባናፈራ ብንመክን ልጆቹ ይቺን ዓመት ትቶን በምሕረት ዓይኖቹ አዲስ ዓመት መጥቶ አዲስ ቀን አሳየን ከጭጋግ ከክረምት ከጨለማ ለየን ቅዱሳን መላእክት ትጉኃን የሆኑ ይቺን ዓመት ተዋት ብለው ሲለምኑ ብዙ ተመላልሶ ባያገኝም ፍሬ እድሜ ለንሥሐ አበቃን ለዛሬ እንዳናባክነው ይህንን ስጥታ ኃጢአት እያበዛን ጽድቅ በመሥራት ፋንታ መሔጃችንን ቀን አናውቀውምና እንደ እንግዳ እንኑር በምግባር እንጽና ቤተ ክርስቲያን ሆይ ላዘኑት መጽናኛ የምሥጢራት ሙዳይ የቁርባን መገኛ ለሃይማኖት ቀንተው ክርሰቲያን ልጆችሽ ጽድቅ የሚሠሩበት ዘመን ያድርግልሽ ከፊቱ ምትቆሚው ተጫምተሽ ጨረቃ ከልጅሽ አማልጅን ሁኝን ዋስ ጠበቃ ወደ እርሱ ሲወስደን ዘመናችን አልቆ በንሥሐ ይጥራን እዳችንን ፍቆ

▶︎
አክሊሎሙ አንተ ለሰማዕት // ለጥር 18 ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዘርዎተ አጽሙ በፍሬ ሃይማኖት መዘምራን የቀረበ የተክሌ አቋቋም ዝማሜ

▶︎
#new🔴ድል አለ በስምህ ፣ ስለወደደኝ አዳነኝ|| ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ ገብረ ጻድቅ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ

▶︎
ወረብ ዘሰኔ ማርያም እስከ ጸናጽሉ Like🌷Comment💐በማድረግ አግዙነ

▶︎
እቴ ሙሽራዬ || ግቢ ገብርኤል | ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27

▶︎
አምላከ ጊዮርጊስ | amlake giyorgis | የጊዮርጊስ አምላክ

▶︎
ባሕራንኒ ይቤ - Bahraneni Yebe - betel debre yidras kidus giorgis katedral media

▶︎
የተልእኮ ትምህርት // ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን በዲ/ን ኢዮብ በቀለ

▶︎
🔴አዲስ ቪዲዮ "ናና አማኑኤል"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ nana amanuel video @zemarithiwotOfficial

▶︎
🔴በርጠምዮስ ነኝ like mezemran yilma hailu

▶︎
ድል አለ በስምህ - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃዲቅ - Gebreyohannes Gebretsadik @millinuem_hall_maedot_le_ethiopia_event

▶︎
ሰኔ 20 ለምን ይከበራል?ከእምቤታችን ጋር ምን ግንኙነት አለው?መምህር ዘበነ ለማ

▶︎
በንጹሕ ደሙ ያዳነን "ሰባቱ መንጦላይት" ዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ እና ዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ@21media27

▶︎
አረጋጊው መልአክ || ዘማሪ አቤል መክብብ |Ethiopian Orthodox Kidus Gabriel Mezmur

▶︎
የተልእኮ ትምህርት // ነገረ ድኅነት//መምህር ዘላለም ታዬ

▶︎
ቅዱስ ሚካኤል || አንተኑ : ነዋ ሚካኤል : ሚካኤል እም መላእክት : ቀዊምየ : በገዳም ዘሴሰይኮሙ

▶︎
ይህን ዘመን ስናስበው ምን ይሰማናል?? አባቶችን እየሰደብን እና እያዋረድን የት ልንናዘዝ እና ንስሀ ልንገባ ነው?? በመልአከ ኤዶም አባ ሕርያቆስ

▶︎
"ግሩም ድንቅ ነህ " | ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ| 2018 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር| በጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ

▶︎
የሠኔ ማርያም ድንቅ ወረብ በመምህር ፍሥሓ

▶︎
የመልአከ አርያም መንግሥቱ ዘለዓለም አቀባበል በደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን #ethiopianorthodoxchurch

▶︎
