Apostolic Song | እፈልግሃለሁ | Apostolic Mezmur | Apostolic Church Of Ethiopia
Apostolic songs ዘማሪት ፋሲካ ወርቁ layric: ዛሬም ልቤ የሱስ የሱስን ይለኛል ፍለጋው መቼ ይቆማል እርሱ የነብሴ ዋስትናዋ/መታመኛዋ ነው - እፈልገዋለሁ 2* እፈልገዋለሁ 4* ዛሬም ልቤ... አልፋና ኦሜጋ - ዘላለማዊ ነው እርሱ ባለጸጋ አምላክ - ህይወት ያለው ከነትርፉ እርሱን ከመፈለግ ወደኋላ አልልም እፈልገዋለሁ ፍለጋዬ አይቆምም - አይቆምም 2* እፈልገዋለሁ... ላየልኝ ክብር - ላዘጋጀልኝም አቅሜ እጋደላለሁኝ ማንም እንዳይወስድብኝ እፈልገዋለሁ እስከ ሞት ታምኜ ድልን በሚሰጠኝ በስሙ አምኜ - አምኜ 2* እፈልገዋለሁ... ከዚህ ከቁርበቴ - ከስጋዬ ተለይቼ ጌታዬን እስካየው - ፊትለፊት በአይኖቼ እርሱን ከመፈለግ ፍፁም ቸል አልልም እፈልገዋለሁ ነብሴ አትታክትም - አታክትም 2* እፈልገዋለሁ... የፍጥረት መፍተሔ - የነብስ ሁሉ መድሃኒት ጌታና ንጉስ ነው - አምላክ ሁሌም የሚፈለግ በጾም በጸሎት በሩን አንኳኳለሁ ዘምበል ይልልኛል ደጁን እጠናለሁ - እጠናለሁ 2* እፈልገዋለሁ... ዛሬም ልቤ... #Apostolicsongs #Apostolicchurchofethiopia #Apostolicmezmure

▶︎
ቆየት ያሉ የአምልኮ አዝማቾች | Non-Stop Hymns of Worship | Apostolic church of Ethiopia

▶︎
የመንፈሳዊ ምድር ፍሬዎች | ተከታታይ ትምህርት | በቢሾፕ አዲሱ በሪሶ ክፍል-1 (Bishop Addisu Beriso)

▶︎
#ተሃድሶ ለምን ያስፈልጋል? - ክፍል #2// ፓስተር ሃብታሙ በቀለ | @houseofrestoration24 @ethevce

▶︎
#ኢየሱስ_ሙላቴ | New_Apostolic_Song | Eyesus Mulate | ሙሉ አልበም | Full Album | በማስተዋል ዘምሩ

▶︎
Best Christian Worship Songs 2026 ✝️ | Hillsong Praise & Worship Music Playlist

▶︎
ሕብረት 17 ሙሉ አልበም | Hibret 17 Full Album | Apostolic church of Ethiopia

▶︎
ኢየሱስ ትልቅ ነህ | ኢየሩሳሌም አጥቢያ መዘምራን | Apostolic church of ethiopia | Apostolic church | 2018

▶︎
🎵New Single Song | Apostolic Songs | ይቅር ይቅር ከንቱ ኑሮ | በሪሁን በላይ | Apostolic Church Song

▶︎
Kaleab Mengistu @ Kingdom Sound Worship Night 2024 '' Eyemarkegn '' Original Song By Aster Abebe

▶︎
Peaceful Adventist Hymns Instrumental | SDA Prayer Music for Bible Study, Rest & Worship (1 Hour)

▶︎
በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አመለጡ | አዲስ አበባ ሰበካ | ወንጌላዊ ሰለሞን ከበደ | Evangelist Solomon Kebede

▶︎
ترانيم سوداني Sudan Gospel songs حفله اتريد ان تبرأ

▶︎
Apostolic Church Of Ethiopia slow Mezmur Mix#1

▶︎
በቢሾፕ ደጉ ከበደ ፡ Bishop Degu Kebede: APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH

▶︎
ያኔ እንደወደደኝ

▶︎
💿 ሕብረት ቁጥር 18 ሙሉ አልበም | Full Album | Non-Stop | Apostolic church of Ethiopia

▶︎
Efeligihalehu እፈልግሃለሁ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

▶︎
እንደማር ጣፈጠኝ|| endemar tafetegn|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| PCGIC #tibebuworkeye

▶︎
እጅህ በእኔ ትሁን || Apostolic Songs || Abenezer Fekade || Full Album || ለእኔ መልካም | LENE MELKAM | New Song

▶︎
