እጣ ፈንታህን ለመዝረፍ ከተሰማሩ 'የመንፈስ ሌቦች' ተጠንቀቅ! እድልህን ለመስረቅ በመተተኛ የተላከን የኔ ቢጤ የምትለይባቸ 8 ምልክቶች!
እንኳን ወደ ቻናሌ የእውነት ዘመን መንፈ-ሳይንስ መጣችሁ በዚህ ቻናል ድብቅ እውነቶች፤ ሚስጥራዊ ትምህርቶች፤ ድብቅ ሤራዎች ፤ እውነተኛ መረጃዎች ፤ ጠቅላላ እውቀት …የሚቀርቡበት ነው ሰብስክራይብ፣ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ በፋይናንስና በማቴሪያል ልትደግፉኝ የምትፈልጉ ( የጠየቃችሁኝ ስላላችሁ ነው) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር፡- 1000031909825 ድርጅቶን በዚህ ቻናል ለማስተዋወቅ ከፈለጉ በዚህ አድራሻ ሊያገኙኝ ይችላሉ [email protected] share by spreading this message! like and subscribe ,Turn on notifications to stay updated! 🔔account ብዙዎቻችን እጣ ፈንታ በንክኪ እንዴት ይሰረቃል? በረከት እንዴት ይመዘበራል?' ብለን እንጠይቅ ይሆናል። መተተኞች እጅህን ለመንካት የሚጥሩት፣ ያንን ያንተን አዎንታዊ የሃይል መስክ ሰብረው ለመግባት ነው። ልክ እንደ ኮምፒውተር ቫይረስ፣ በንክኪ አማካኝነት ያንተን "በረከት" ወይም "እጣ" በረቂቁ ኮፒ ለማድረግ ወይም አቅጣጫውን ለማስቀየር የሚደረግ ሙከራ ነው። ገንዘብ የራሱ የሆነ መንፈሳዊ ጉልበት ወይም 'ቫይብሬሽን' አለው። አንተ ሰርተህ፣ ለፍተህ ያገኘህው ገንዘብ ያንተን ላብ፣ ያንተን በረከት እና ያንተን ጉልበት ተሸክሟል። እነዚህ ከመተተኞች 'የተላኩ የኔቢጤዎች' ተራ ሰዎች አይደሉም። እነሱ በጨለማ አሰራር እንዲሰልቡ ተደግሞ የተላኩ ናቸው። ከበስተጀርባቸው ጠንካራ መተተኛ ወይም የክፉ መንፈስ አገልጋይ አለ። አንተ ልብህ እራርቶ ገንዘብ ስትሰጥ፣ መንፈሳዊ ጥንካሬ ከሌለህ መንፈሳዊ ጥበቃህ ይላላል። ገንዘቡን ለእነሱ ስትሰጥ እጅህ እጃቸውን ሲነካ፣ በዚያ ሰከንድ ውስጥ 'የኃይል ልውውጥ' (Transaction) ይፈጸማል። ከጀርባ ያለው መተተኛ የአንተን 'የስኬት መክሊት' ወይም ብሩህ እድል በዚያች ሳንቲም/ብር አማካኝነት ይስባል፤

እነዚህ 8 ቦታዎች የፈጣሪን ስም ሳትጠራ፣ሳታማትብ ከገባህባቸው/ከሄድክባቸው ጤና ማጣት፣ቅዥት፣ በአጋንንት መያዝ ያጋጥምሀል! ከነዚህ ቦታዎች ተጠንቀቅ

በዚህ ሰአት ገላን መታጠብ ለክፉ መንፈስ ያጋልጣል! በህዝብ መታጠቢያ ቤት የምትጠቀሙ ተጠንቀቁ! በገንዳ ውስጥ መታጠብ የሚያመጣው መንፈሳዊ ጥቃት!

ዕድላችሁ የተዘጋባችሁ ሰዎች... እነዚህን 3 ቃላት አሁኑኑ አቁሙ! 🛑

ለመናፍስት ጥቃት የሚያጋልጡ ፣ ስኬትን የሚከለክሉ፣ በግዴለሽነት የምናደርጋቸው 9 ነገሮች! በፍጹም ከመሸ ቤትህን አትጥረግ!

ለምን ለዓመታት ሰርተህ አልተለወጥህም? 4ቱ የሀብት ምስጢራት #ethiopia #Diaspora #Biblical Fina #Habesha #Wealth

ብልጥ፣ ክፉና አስመሳይ ሰዎችን ሞኝ መስለህ 100% የምታሸንፍባቸው 10 ቴክኒኮች | Outsmart Anyone Silently

የስኬት በር የሚከፍት የዳዊት ፀሎት | Rafatoel | Mezmure Dawit |

መተተኞችና ደጋሚዎች የሚልኳቸው እድልህን የሚቀሙ፣ጤናህን የሚጎዱ 7 የስልክ ጥሪዎችና መልእክቶች በፍጹም ስልኩን እንዳታነሳው! ዲጂታል ድግምትና መተት!

ለሰው ማበደርም ሆነ መስጠት የሌለብህ 10 እቃዎች! ከሰጠህ የባንክ አካውንትህን እንደመስጠት ነው!አንዴ ከቤትህ ከወጡ እድልህ አብሮ ይወጣል!

በህልማችሁ ስልክ ቁልፍ እና ህጻን ልጅ የምታዩ ይህንን ቪዲዮ ተመልከቱ!! in your dream if you see phone, baby and key

ከሰይጣን የመሚጣን ህልም እንዴት መለየት ይቻላል??? ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadese | Manyazewal Eshetu

እንዴት ነህ? ሲሉህ ተጠንቀቅ ሁሉም ሠላም ነው! ደህና ነኝ ብለህ አትመልስላቸው! በረከትህ እድልህ ይወሰዳል፣ ለዚህ ጥያቄ ይሄንን አንድ ቃል በላቸው!

የተዘጋብህን የእድል በር ለመክፈት እነዚህን 3 የመኝታ ሰአታት በአስቸኳይ ቀይር! በዚህ ሰአት የምትተኙ ሰዎች የእድል በራችሁን በገዛ እጃችሁ እየዘጋችሁ ነው!

ያለ መድሀኒት መፈወስ፡ የደግነት እና በጎነት 3 አስገራሚ የጤና ጥቅሞች

የአወላለድ ተራህ ስለ ገንዘብ እድልህ፣ትዳርህና መንፈሳዊ ተልእኮህ፣ የሀብት እጣ ፈንታህ ሲገለጥ! የመጀመሪያ ልጅ ከሆንክ መጽሀፍ ቅዱስ ስለናንተ ምንይላል?

የዳርክ ሳይኮሎጂ 6 ሚስጥሮች | ማንኛውንም ሰው በ6 ነገር እንደፈለጋችሁ መቆጣጠር ትችላላችሁ | dark psychology 6 secrets

የሞኝ ሰዎች 10 ባህሪያት | በቀላሉ የሚለዩበት | ሞኞች ከሆናቹ ራሳችሁን እወቁ ቶሎ ተለወጡ| Inspire Ethiopia | Shanta | josi

ሰኔ ሰኔ 15/2018 June 22, 2026 #anchormedia #anchorzena #ethiopia #ethiopianews #politics #habesha

እነዚህ 6 ነገሮች ቤትህ ውስጥ ባዶ ከሆኑ/ ካለቁ የእድል፣ የሀብት፣የበረከት በርህ ሊዘጋብህ ይችላል!! አሁኑኑ ሙላቸው! ባዶአቸውን ማሳደር የለብህም!

