Ethiopian Bread Defo Dabo ጥቁር ስንዴ ድፎ
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ድፎውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ሊጡን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች 10ግራም እርሾ በ1 ኩባያ ሙቅ ውሃ በጥብጦ ለ10ደቂቃ ኩፍ ማድረግ 1ኪሎ የጥቁር ስንዴ ዱቄት 2 የሾርባ ማንኪያ የበቆሎ ዱቄት 1 የቡና ማንኪያ ስኳር ስኳሩ የምንትጨምሩትን የእርሾ መቆምጠጥ ለመቀነስ ይረዳል 1 የቡና ማንኪያ ጨው 1 የቡና ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ግማሽ የቡና ማንኪያ የአብሽ እና የድንብላል ዱቄት ውህድ ሙቅ ውሃ ሊጡን ለማቡካት ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ኩፍለማድረግ ለ10 ደቂቃ ያህል ላላ እስኪል ከቦካ በሃላ ከ45 ደቂቃ እስከ 2 ሰዓት ኩፍ ማድረግ ሁለተኛ ዙር ኩፍ ለማድረግ በመጠኑ ሊጡን መልሶ በማቡካት ለተጨማሪ 30 ደቂቃ ኩፍ ማድረግ አበሳሰል ሊጡን በቅጠል በሚገባ መሸፈን ለ5 ደቂቃ በ200 ዲግሪ ሴንቲግሬድ የመጋገሪያ ምድጃውን ማሞች ከ45ደቂቃ እስከ 1 ሰዓት ድረስ ወደ መጋገሪያ ምድጃው አስገብታችሁ የላይኛውንም የታችኛውንም ለኩሳችሁ ማብሰል በትኩሱ ስለማይበላ በሚገባ አቀዝቅዞ መመገብ ማባያ ወተት ሻይ እርጎ

▶︎
ልዩ የስንዴ ድፎ ዳቦ በኮባ Defo Dabo// Banana Leaf Whole Wheat Bread

▶︎
ቀላል እና የሚጣፍጥ የቡና ቁርስ ዳቦ አሰራር / ye buna kuris aserar / bread / flat bread / ebs / seifu

▶︎
የገብስ ድፎ ዳቦ😋/ Ethiopian culture food/ berley bread/

▶︎
በጣም ቀላልና ፍርፍር የሚል ድፎ ዳቦ / difo dabo aserar Ethiopian bread / home made bread recipe / ቁርስ / ebs

▶︎
Ethiopian Bread / Defo Dabo / How to bake bread 🥖 ድፎ ዳቦ

▶︎
Hummus ህሙስ

▶︎
Barley And Oat Bread In Banana Leaf|Ethiopian Traditional Bread #Difo Dabo | የገብስና የአጃ ድፎ ዳቦ

▶︎
የፒታ ዳቦን እንዴት እንደሚሰራ (በቤት ውስጥ ቀላል አሰራር) የዳቦ አሰራር ዳቦ/Simple food making at home!

▶︎
ቆንጆ የስንዴ ድፎ ዳቦ አሠራር👌🙏❤️ethiopian bread

▶︎
Ethiopian Dulet ልዩ ዱለት

▶︎
የስንዴ ዳቦ አሰራር( how to make whole wheat bread )

▶︎
ፈጣን ጣፋጭ ቁርስ በ 10 ደቂቃ ✅ 💯 በእጃችን ሊጥ ሳንነካ ሬስቶራንት እስፔሻል በቤታችን ‼️

▶︎
በድንጋይ ወፍጮ ከተፈጨ ጥቁር ስንዴ የተዘጋጀ ድፎ ዳቦ በሰላጣ ቅጠል

▶︎
ኬክ የሆነ ዳቦ አሰራር / የቡና ቁርስ / soft home made bread / soft cake / sponge cake / ድፎ ዳቦ

▶︎
Ethiopian Cottage Cheese Stew የአይብ ወጥ

▶︎
ያለ ፍርኖ ዶቄት// ያለ ፈረንጅ እርሾ//ያለ ቤኪንግ ፓውደር የተጋገረ ቆንጆ ዳቦ

▶︎
የጥቁር ስንዴ ዳቦ አሰራር | Ethiopian Black Wheat Bread

▶︎
Ethiopian Rice with Goat Meat ሩዝ በስጋ

▶︎
የስንዴ ድፎ ዳቦ(Ethiopian wholewheat Bread)

▶︎
