ፀጉርሽ እንዲፋፋ እና ሽበት እንዲጠፋ ይህን አድርጊ
"ጸጉራችሁ ለሚነቃቀል፣ ለማያድግ እና ሽበት ላስቸገራችሁ ሰዎች በቀላሉ ቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ምርጥ የጸጉር ማስክ! በጥቁር አዝሙድ፣ በሮዝሜሪ እና በሽንኩርት የሚሰራው ይህ ውህድ በ15 ቀን ውስጥ የሚታይ ለውጥ ያመጣል። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በማየት አጠቃቀሙን ይረዱ።" #የጸጉርእንክብካቤ #ተፈጥሯዊውበት #የጸጉርማስክ #EthiopianBeauty #HairCareTips #YEGETERLij
