አስደንጋጩ የትራምፕ ደብዳቤ! የኢራን ምላሽና አደገኛው ዛቻ! ሆርሙዝን የመቆጣጠር ትንቅንቅ! Trump's letter! | Iran's Mock!
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ለወራት የዘለቀውና የዓለምን የነዳጅ ገበያ ያናወጠው ግጭት፣ አዲስና እጅግ አደገኛ ወደሆነ ሁኔታ እየተለወጠ ይገኛል። ላለፉት ሁለት ወራት ሰፍኖ የነበረው ደካማ የተኩስ አቁም ስምምነት በይፋ መፍረሱን ተከትሎ፣ ሁለቱ ሀገራት በሆርሙዝ የውሃ መስመር ላይ ቁጥጥር ለማድረግ እያደረጉት ያለው ፍልሚያ ቀጠናውን ወደለየለት ጦርነት እየከተተው ይገኛል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሀገራቸው በኢራን ላይ ዳግም የባህር ላይ ዕገዳ መጣሏ ተሰምቷል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ አሜሪካ በሆርሙዝ ወሽመጥ ለሚያልፉ የንግድ መርከቦች የጥበቃ አገልግሎት መበስጠት የሃያ በመቶ ክፍያ እንደምታስከፍል ይፋ ማድረጋቸው የተገለፀ ሲሆን ይህም የዲፕሎማሲውን በር ሙሉ በሙሉ የዘጋና ፍጥጫውን ያበረታ ሆኗል። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ውስጥ የሚገኘውንና እጅግ ትልቅ ምሽግ እንደሆነ የሚገለፀውን "ፒካክስ ማውንቴን" የተሰኘውን የኑክሌር ተቋም እንደሚደበደቡ ማሳወቃቸው ከፍተኛ ውስጥረትን ፈጥሯል፡፡ ከዚከህ ባሻገርም ትራምፕ የኢራን ጦርነት ዳግም መጀመሩን በመግለፅ ለኮንግረሱ በሰጡት ይፋዊ የጦርነት ማሳወቂያ የ60 ቀናት ወታደራዊ የጊዜ ሰሌዳን ማስጀመራቸው፣ የቀውሱን ስፋትና ቀጣይ አቅጣጫ አመላካች ሆኗል። በእለቱ የአለማቀፍ ትንታኔ ዝግጅታችንም ዶናልድ ትራምፕ በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ ዳግም የጣሉትን የባህር ላይ እገዳ አንድምታ፣ የፕሬዝድንቱን በ“ፒካክስ ማውንቴን” ላይ ያነጣጠረ አዲስ ወታደራዊ ዛቻ፣ የኢራንን ወታደራዊና ዲፕሎማሲያዊ ምላሾች፣ ይፋዊ የጦርነት ማሳወቂያ የ60 ቀናት ወታደራዊ የጊዜ ሰሌዳን ማስጀመራቸው ምን ማለት ነው የሚለውን እና ይህ ሂደትም በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ላይ የሚያስከትለውን ዘርፈ-ብዙ ተፅዕኖ እንመለታለን፡፡ አብራችሁን ቆዩ፡፡ The months-long conflict between the United States and Iran, which has shaken the global oil market, is shifting into a new and highly dangerous phase. Following the official collapse of the fragile two-month ceasefire, the struggle between the two nations for control over the Strait of Hormuz is pushing the region into an all-out war. It has been reported that U.S. President Donald Trump has reimposed a naval blockade on Iran. Furthermore, the U.S. announced it will charge a 20 percent fee for providing security services to commercial ships passing through the Strait of Hormuz—a move that has completely shut the door on diplomacy and intensified the standoff. Meanwhile, Donald Trump has caused severe tension by announcing that the U.S. will strike Iran’s nuclear facility known as "Pickaxe Mountain," which is described as a massive stronghold. Beyond this, Trump declared the resumption of the war with Iran and initiated a 60-day military timetable in an official war notice to Congress, signaling the scale and future direction of the crisis. In today’s analysis program, we will look into the implications of Donald Trump’s reimposed naval blockade on the Strait of Hormuz, the President's new military threat targeting "Pickaxe Mountain," Iran's military and diplomatic responses, what the launch of the official 60-day war notice timetable means, and the multi-faceted impact this process will have on the international community. Stay with us. #GebeyaMedia #GebeyaAnalysis #GebeyaPodcast #GebeyaNews #USIranConflict #StraitOfHormuz #GlobalOilMarket #Geopolitics #MiddleEastTension #MilitaryTimetable #InternationalRelations #BreakingNews

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በታሪካዊው የሀገራዊ ምክክር መክፈቻ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

ባሕር ያሳጣን እኩይ ክስተት… - የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

ኢትዮጵያ በሴራ ያጣችውን የባህር በር ለመመለስ እና ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያቀረቡት ጥሪ

Ethiopia - የመቀሌው ተጠባቂ ውሳኔ! ገብተዋል!፣ ከአሰብ የተነሳው የጦር እንቅስቃሴ፣ ሀገራዊ ምክክሩ ተጀመረ!፣ አወዛጋቢው የጠቅላዩ ምክክር

ՌԴ-ն այլևս չունի դաշնակից, ունի միայն հեգեմոն` հանձինս Չինաստանի. Հայաստանը պետք է հեռու մնա նրանից

ሰበር ዜና! ኢራን ሌሊቱን የሚሳኤል እሳት አዘነበች! የአሜሪካን የጦር ሰፈር ተደበደበ! | US–Iran Crisis Deepens | ሓምሌ - 8/2018

EMS Eletawi በኢትዮጵያ ህልውና ላይ የብልጽግና ቁማር Tue 14 July 2026

የ3.6 ቢሊዮን ብሩ የሙስና ቅሌት ተጋለጠ |የምክኞ፣ሐምሌ 07, 2018 ዜናዎቻችን| #ethiopia #ethiopianews

የኒውክሌር ጦር መሳሪያዎች ጥላ፡ የአሜሪካና የኢራን የባህር ላይ ፍጥጫ | Ahadu TV

ኢራን አስፈሪ ሚሳኤል አዘነበች ተረክ ሚዛን Salon Terek

“ብልፅግና ይፍረስ” ህወሓት፣ “የዝናሽና ታዬ ሴራ በጎንደር”፣ ይልማ መርዳሳና የድሮን ድብደባው፣ የዐቢይ ቢያፍራና ኮሚሽነሯ ነገር፣ የኢራን ውሳኔ |EF

ህድሞና - ዕላል ዋዛ ምስ ቁምነገር ምስጋና ምስ ወዲ ጀበሊ | Misgana with Wedi Jebeli - New Eritrean Show 2026

ከባዱ ነገር መለያየታችን ነው "የኛሰው በአሜሪካ"

3ቱ አዳዲስ የኢትዮጵያ ግድቦች! አስደንጋጩ የግብፅ መግለጫ! | The 3 New Ethiopian Dams! Egypt's Shocking Statement!

What are some of the key issues facing Australia? - World Questions podcast, BBC World Service

SUPERIOR SPAIN: በወሳኝ ሰዓት ይበልጥ የተራበው ድል ነስቷል

Anchor Media የአማራ ትግል መነሻውና መዳረሻው - ህዝባዊ ውይይት በሻለቃ አበበ ሙላቱ

What happened to Bosnian Muslims during the Balkan wars? | IC Podcast

Ethiopia - ሳውዲም ገባች! | ቀይ ባህርን ያናወው ውጊያ

