ሰበር ዜና! ሆርሙዝ ተዘጋ! ሳዑዲ ተማፀነች | ኔታንያሁ ቀጭን ትዕዛዝ ሰጡ! | Middle East Crisis Deepens - ሰኔ 14/2018
🔴 ገበያ ዜና | Gebeya News በዛሬው ሰበር መረጃዎቻችን፦ ✅ ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥን መዝጋቷን ካስታወቀች በኋላ በቀጠናው የተፈጠረውን አዲስ ውጥረት እንመለከታለን። ✅ በስዊዘርላንድ የሚካሄደውን የአሜሪካና የኢራን የሰላም ንግግር እና በውይይቱ ዙሪያ የተነሱ አዳዲስ ጉዳዮችን እንቃኛለን። ✅ በእስራኤልና በሄዝቦላህ መካከል ያለው ውጥረት፣ የኔታንያሁ ትዕዛዝ እና በሊባኖስ ዙሪያ ያሉ እንቅስቃሴዎች በዝርዝር ይቀርባሉ። ✅ ሳውዲ አረቢያ በተመድ የፀጥታ ምክር ቤት ያቀረበችውን የአረብ ሀገራት የጋራ አቋም እና በጋዛ ጉዳይ ዙሪያ የተሰጡ መልዕክቶችን እንዘግባለን። ✅ በተጨማሪም አንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ከስልጣናቸው ሊለቁ እንደሚችሉ የወጡ ሪፖርቶችን እናቀርባለን። 🔔 Subscribe for more global news, geopolitical analysis and breaking developments. 📺 Gebeya Media – Your Source for Global Affairs & Analysis. #GebeyaMedia #GebeyaNews #Iran #HormuzStrait #USIranTalks #MiddleEast #Israel #Hezbollah #Netanyahu #SaudiArabia #UNSecurityCouncil #Gaza #BreakingNews #WorldNews #Geopolitics #GlobalAffairs #IranNews #IsraelNews #ገበያሚዲያ #ገበያዜና #ሰበርዜና #ኢራን #እስራኤል #ሳውዲአረቢያ #የዓለምዜና #የፖለቲካትንታኔ

"ደህና ሁን ኔታንያሁ" ፤የተቀጣጠለው የቁጣ እሳት|ETHIO FORUM

የዕለተ ዕሁድ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ሰኔ 14/2018 –June 21/2026

የማይታመን የሰካራሞች ሀገር Abel Birhanu

የቹቹ አለባቸው የተከዜ ፖለቲካ || "ወልቃይት እንደ ሆርሙዝ ሰርጥ ነው" @ethiopian_reporter

በበዓል ያልጠበቅነው ነገር ገጠመን ልዩ የአዲስ ዓመት ፕሮግራም #አዲስአመት#abbaytv #newyear2017#እንቁጣጣሽ

የኢትዮጵያ የገጠር ትራንስፎርሜሽን ትልሞች፤ ወደ መዋቅራዊ ሽግግር መግቢያ

Ethiopia - “እርምጃ እየተወሰደ ነው” ህወሓት የሰጠው ፍንጭ

ሳኡዲና ኢራን ተፋጠጡ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Will Israel Blow Up Trump's Deal? Jeremy Scahill on Iran Talks, Strait of Hormuz, Nukes & More

Anchor Media ''የአሜሪካው የቪዛ ማዕቀብ ትብብሩን ያፋጥነዋል'' ፕ/ር መሀመድ ሀሰን

በትራምፕ የሚወደዱ መሪዎች ፤ ትራምፕን የሚወዱ|ETHIO FORUM

በዘረኝነት ለብዙ ዜጎች አደጋ እየሆነች የመጣችው ደቡብ አፍሪካ አሁን ላይ ብዙ ተቃውሞ እያስተናገደች ነው | Ahadu TV

Inside U.S.-Iran peace talks as Vance touts optimism and ‘great progress’

Marco Rubio live: 'Iranians Hitting Us Everywhere', Rubio's Big Nuclear Declaration On Iran | LIVE

Ethiopia - ኢሳያስ ስለአሰብ ያልተጠበቀ ምላሽ፣ ከእስራኤል ቀጥሎ ኢትዮጵያ፣ ጦርነቱን የሚያስቆም ድርድር፣ ትራምፕ ደገሙት!፣ ህወሓት ከኢሳያስ ወረሰ

Trump feuds with Italian PM as Iran peace talks loom

''ሊባኖስ ሙሉ በሙሉ መቃጠል አለባት!'' ኢራንን ያስቆጣው የእስራኤሉ ሚ/ር ንግግር! | "All Lebanon Must Burn" - Ben Gvir!

DWl ወፍሪ አሉላ

Anchor Media የፈረስ ቤቱ የብልጽግና አመራሮችን ግድያ ማን ፈጸመው? በድሮን 50 ንጹሃን ተገደሉ፥ ከሰኞ ጀምሮ የተጠራ ገደብ፥ አዳነች አቤቤና ጃል ሰኚ

