ባሌ እንዳመነዘረብኝ ባወቅኩ ጊዜ እጅጉን ደስ አለኝ!!

ባሌ እንዳመነዘረብኝ ባወቅኩ ጊዜ እጅጉን ደስ አለኝ!! (ርዕስ ነው!!) "ቦታችን በተለመደው ሰዓት እጠብቅሃለሁ:: አፈቅርሃለሁ!" የሚል መልዕክት ነው እንዲህ ያስቦረቀኝ!! እሱ ጏዳ ቁርስ እያበሰለ የሚያማስለው የመጥበሻ ድምፅ ይሰማኛል:: ስልኩ መልእክት ሲቀበል ድምፅ አሰማ ያለወትሮዬ እጅ ጥሎኝ ስልኩን አነሳሁት:: አንደኛ የራሳቸው ቦታ አላቸው! እኔና እሱ የኛ የምንለው ቦታ ኖሮን አያውቅም!! ከቤታችን ውጪ ሁለተኛ የተለመደ ሰዓት አላቸው:: እኔና እሱ ለምንም የተለመደም የተመደበም ሰዓት የለንም:: የልደት ቀኖቻችንን እንኳን እረስተነው አልፎ ... 'ለካ ትላንት ነበር' የምንባባልበት ጊዜ አለ:: ሶስተኛና ዋነኛው ታፈቅረዋለች:: ይሄ ሲሰላ ቀመሩ እሱም ከኔ በላይ ያፈቅራታል ማለት ነው! ደስ ሲል ..... "ምን ተገኘ?" ይለኛል አስሬ የሰራልኝን ቁርስ እያጎረሰኝ "ምነው?" "በጣም ደስ ብሎሻል! ይሄን ፈገግታ ካየሁት የማላስታውሰውን ያህል የጊዜ ርዝመት ያህል ዘመን ሆኖ ነበርኮ!" አለኝ የተለመደ የተመጠነ ፈገግታውን እየፈገገ... ዝም አልኩ እያመነዘርክብኝ እንደሆነ ሳውቅ ነው ደስ ያለኝ! ይባላል? አይባልማ!! እያለ ይቀጥላል ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እንደምን ከረምን? ሰላማችሁ እንደሰማይ ከዋክብት እንደማይቆጠር የምድር አሸዋ እጅጉን የበዛ ይሁን!! ይህ ሁል ጊዜ ማክሰኞ አመሻሽ ወደእናንተ የሚቀርበው ከተለመደው የሀሙስ ፕሮግራማችን በተጨማሪ ከእናንተ ጋር የምንገናኝበት «ከገፅ ወደ ጆሮ» የተሰኘ የተለያዩ ሰዎች ፅሁፎችን የምንተርክበት ፕሮግራም ነው። እንግዲህ ዛሬም «ባሌ እንዳመነዘረብኝ ባወቅኩጊዜ እጅጉን ደስ አለኝ!» የተሰኘ አጭር ልብወለድ የመጀመሪያ ክፍል እንዲህ ውብ ተደርጎ ተሰናድቶ ወደእናንተ ይዘን መጥተናል። ክፍል ሁለት ይቀጥላል ከወደዳችሁት #like​​​ #subscribe​​​ #share​​​ #comment​​​ ማድረጋችሁን እንዳትረሱ!! የበዛ ክብርና ነፍፍፍፍፍ ፍቅር ለእናንተ ይሁን!! new amharic drama every thursday. amharic motivational drama. new amharic narration every thuesday. tiraka facebook page -  / meri-feleke-​​​.  . facebook   / meri.feleke.9​​​   telegram channel https://t.me/yemeri_terekoch​​​ tiktok https://vm.tiktok.com/ZSqqrLAL/​​​

ባሌ እንዳመነዘረብኝ ባወቅኩ ጊዜ እጅጉን ደስ አለኝ (ክፍል ሁለት እና የመጨረሻ ክፍል)
▶︎

ባሌ እንዳመነዘረብኝ ባወቅኩ ጊዜ እጅጉን ደስ አለኝ (ክፍል ሁለት እና የመጨረሻ ክፍል)

 ይህ ታሪክ ብቻ አይደለም ተአምር ነው  #ethiopianpodacst #story#habesha #podcast #ታሪክ
▶︎

ይህ ታሪክ ብቻ አይደለም ተአምር ነው #ethiopianpodacst #story#habesha #podcast #ታሪክ

የ “ጠበኛ እዉነቶች” መፅሀፍ  ፀሀፊ ሜሪ ፈለቀ ጋር ቆይታ በቅዳሜን ከሰዓት
▶︎

የ “ጠበኛ እዉነቶች” መፅሀፍ ፀሀፊ ሜሪ ፈለቀ ጋር ቆይታ በቅዳሜን ከሰዓት

ምርጫ እና አማራጭ የአማርኛ ድራማ / choice and option amharic drama
▶︎

ምርጫ እና አማራጭ የአማርኛ ድራማ / choice and option amharic drama

✅ ሀገር ጉድ ያስባለ የገጠር ሰርግ - በወረኢሉ ወረዳ ❤ የወሎ ህዝብ ድንቅ እሴት ! Best rural wedding documentary. #ሰርግ #ዘፈን
▶︎

✅ ሀገር ጉድ ያስባለ የገጠር ሰርግ - በወረኢሉ ወረዳ ❤ የወሎ ህዝብ ድንቅ እሴት ! Best rural wedding documentary. #ሰርግ #ዘፈን

እከይ ተግባር ሓፍተይ #ሓቀኛ_ዛንታ
▶︎

እከይ ተግባር ሓፍተይ #ሓቀኛ_ዛንታ

እህቴን አልወዳትም እንጂ አልጠላትም / ከገፅ ወደ ጆሮ /Ethiopia 2022 /Tireka
▶︎

እህቴን አልወዳትም እንጂ አልጠላትም / ከገፅ ወደ ጆሮ /Ethiopia 2022 /Tireka

‘‘እብድ ነህ፤ሁሉም ይጠላሃል’’ ፤ ትራምፕና ኔታንያሁ ተጣሉ |ETHIO FORUM
▶︎

‘‘እብድ ነህ፤ሁሉም ይጠላሃል’’ ፤ ትራምፕና ኔታንያሁ ተጣሉ |ETHIO FORUM

አጭር የአማርኛ ድራማ ውድድር #13 short amharic drama competition #13 (ሀቅ አጭር የአማርኛ  ድራማ) #2022
▶︎

አጭር የአማርኛ ድራማ ውድድር #13 short amharic drama competition #13 (ሀቅ አጭር የአማርኛ ድራማ) #2022

ቂም የሸፈነው እውነት ግሩም ትረካ በቤተልሔም እሸቱ
▶︎

ቂም የሸፈነው እውነት ግሩም ትረካ በቤተልሔም እሸቱ

አታምጣው እለው አምጥቶ ቆለለው!! የአማርኛ ትረካ /የሜሪ ፈለቀ ፅሁፍ/
▶︎

አታምጣው እለው አምጥቶ ቆለለው!! የአማርኛ ትረካ /የሜሪ ፈለቀ ፅሁፍ/

የአንጀት ካንሰር ምልክቶችን ችላ አትበሉ! | Colon Cancer Awareness on //Helen Show//
▶︎

የአንጀት ካንሰር ምልክቶችን ችላ አትበሉ! | Colon Cancer Awareness on //Helen Show//

መጨረሻውን መገመት የማይቻል አሳዛኝ ታሪክ #story #lovestory #ethiopianpodacst #ethiopia
▶︎

መጨረሻውን መገመት የማይቻል አሳዛኝ ታሪክ #story #lovestory #ethiopianpodacst #ethiopia

ሰዎችን እንደ ክፍት መጽሐፍት ለማንበብ የሚረዱ 18 የስነ-ልቦና ዘዴዎች | 18 Psychological Tips for Reading People as  Books .
▶︎

ሰዎችን እንደ ክፍት መጽሐፍት ለማንበብ የሚረዱ 18 የስነ-ልቦና ዘዴዎች | 18 Psychological Tips for Reading People as Books .

ፍቕሪ ድሕሪ ጥልመት    #ሓቀኛ_ዛንታ  ነቲ ዝጠለምኩዎ ኣፍቂረ
▶︎

ፍቕሪ ድሕሪ ጥልመት #ሓቀኛ_ዛንታ ነቲ ዝጠለምኩዎ ኣፍቂረ

የምትሰሙትን ምረጡ - ደራሲ ሜሪ ፈለቀ Meri Feleke with Fegegita React
▶︎

የምትሰሙትን ምረጡ - ደራሲ ሜሪ ፈለቀ Meri Feleke with Fegegita React

እቲ ዘይተገደሰትሉ ወዲ፡ ካብ ቀተልቲ ምስ ኣዳሓናን፡ ዘይተጸበየቶ ምሁር ኮይኑ ምስ ጸንሐም #መሃሪትፊልሚ
▶︎

እቲ ዘይተገደሰትሉ ወዲ፡ ካብ ቀተልቲ ምስ ኣዳሓናን፡ ዘይተጸበየቶ ምሁር ኮይኑ ምስ ጸንሐም #መሃሪትፊልሚ

አጭር የአማርኛ ድራማ ውድድር #8 short amharic drama competition #8 (መልካሙ ወታደር አጭር የአማርኛ ድራማ) 2022
▶︎

አጭር የአማርኛ ድራማ ውድድር #8 short amharic drama competition #8 (መልካሙ ወታደር አጭር የአማርኛ ድራማ) 2022

"ከምርጫ በፊት የፅምዶ ጦርነት"??
▶︎

"ከምርጫ በፊት የፅምዶ ጦርነት"??

ሓዳር ምስ ዘይተፍቅሮ ሰብ! ብጌጋ ስምዒት ዝተመስረተ ሓዳር ሄለን!  Marriage With Someone You Don’t Love!
▶︎

ሓዳር ምስ ዘይተፍቅሮ ሰብ! ብጌጋ ስምዒት ዝተመስረተ ሓዳር ሄለን! Marriage With Someone You Don’t Love!