Melegna Roasted Chicken Leg የዶሮ እግር አሮስቶ

የዛሬው የምግብ አይነት በጣም ቀለላል የማያለፋ የዶሮ አሮስቶ አይነት ስታስቡ አሪፍ አማራጭ እንደሚሆናችሁ አንጠራጠርም ፡፡ የዶሮ አሮስቶውን ለማዘጋጀት ዛሬ ባቀረብንላችሁ የአበሳሰል መመሪያ መሰረት ከፈለጋችሁ ሙሉ ዶሮ ወይም የዶሮ ታፋ በመጠቀም ማዘጋጀት ትችላላችሁ ፡፡ ዶሮውን ለመቀመም የሚያስፈልጋችሁን ግብዓቶች ፣ የማጣፈጫ ቅመሞች ዝርዝር እና የአበሳሰል መመሪያውን ከስር አቅርበናል ፡፡ ዶሮውን ለመቀመም 1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ 3 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት 2 የሻይ ማንኪያ የሮዝሜሪ ዱቄት 2 የሻይ ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት 2 የሻይ ማንኪያ የቀረፋ ዱቄት 1 የሻይ ማንኪያ ጥቁር ቁንዶ በርበሬ ግማሽ የሻይ ማንኪያ እርድ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ከሙን የምትፈልጉትን ያህል ጨው አትክልቱን ለመቀመም 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 1 የሻይ ማንኪያ ሮዝሜሪ 1 የሻይ ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት 1 የሻይ ማንኪያ ቀረፋ የምትፈልጉት ያህል ጨው 1 የሻይ ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት ምድጃ ውስጥ ከማስገባታችሁ በፊት 8 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት 1 የሎሚ ጭማቂ ግማሽ ብርጭቆ ውሃ አበሳሰል ዶሮውን ቀምማችሁ ካዘጋጃችሁ በኃላ ቢያንስ ለ1 ሰዓት ማቀዝቀዣ ቤት ውስጥ ማሳረፍ ፤ ለተሻለ ጠዓም አሳድራችሁ መጥበስ ትችላላችሁ ምድጃችሁን የላይኛውንም የታችኛውንም በማብራት በ200 ዲግሪ ሴንቲግሬድ አግላችሁ ዶሮውን ለ1 ሰዓት ከ20 ደቂቃ ማብሰል ማባያ ሩዝ ቂጣ የማባያ ስልሶች

የዶሮ አሮስቶ አሰራር / Ethiopian Food Chicken Roast Recipe
▶︎

የዶሮ አሮስቶ አሰራር / Ethiopian Food Chicken Roast Recipe

Melegna Roasted Chicken የዶሮ አቶስቶ
▶︎

Melegna Roasted Chicken የዶሮ አቶስቶ

ቀላል  እና ጣፋጭ የዶሮ  አሮስቶ  አሰራር/ Easy & tasty  marinated roast chicken
▶︎

ቀላል እና ጣፋጭ የዶሮ አሮስቶ አሰራር/ Easy & tasty marinated roast chicken

ቀላል የዶሮ አሮስቶ/Ethiopian food how to make best and easy Chicken roasted
▶︎

ቀላል የዶሮ አሮስቶ/Ethiopian food how to make best and easy Chicken roasted

ጎመን በስጋ (How To Make Gomen Besga)
▶︎

ጎመን በስጋ (How To Make Gomen Besga)

የአሁን ዋና ዋና መረጃዎች DerPressNews June28,2026
▶︎

የአሁን ዋና ዋና መረጃዎች DerPressNews June28,2026

Ethiopian Salad ግሩም ሰላጣ
▶︎

Ethiopian Salad ግሩም ሰላጣ

እርግጠኛ ነኝ እንደዚህ ሰርታችሁ
▶︎

እርግጠኛ ነኝ እንደዚህ ሰርታችሁ

በትንሽ ዶሮ ብዙ እንግዶቼን አስደስቼ ሸኘው!!የተለየው የዶሮ አሰራር!!
▶︎

በትንሽ ዶሮ ብዙ እንግዶቼን አስደስቼ ሸኘው!!የተለየው የዶሮ አሰራር!!

ዶሮ አሮስቶ በአትክልት Roasted Chicken With Vegetable - Ethiopian Food
▶︎

ዶሮ አሮስቶ በአትክልት Roasted Chicken With Vegetable - Ethiopian Food

ጥብስ Ethiopian style sautéed beef tibs
▶︎

ጥብስ Ethiopian style sautéed beef tibs

ሩዝ እንደዚ ከሆነ በቀንበቀን እመገባለው
▶︎

ሩዝ እንደዚ ከሆነ በቀንበቀን እመገባለው

Ethiopia Breakfast Seteto ሰተቶ
▶︎

Ethiopia Breakfast Seteto ሰተቶ

ቆንጆ የዶሮ አሩስቶ // ቀለል ያለ አሰራር // How to make whole Roast Chicken with Rosemary
▶︎

ቆንጆ የዶሮ አሩስቶ // ቀለል ያለ አሰራር // How to make whole Roast Chicken with Rosemary

roast chicken leg ማንኛውውም ሰው በቀላሉ ሊሰራው የሚችል አሰራር፣#ምግብአሰራር #cooking #chickenrecipe #chicken
▶︎

roast chicken leg ማንኛውውም ሰው በቀላሉ ሊሰራው የሚችል አሰራር፣#ምግብአሰራር #cooking #chickenrecipe #chicken

የፓስታ ፉርኖ አሰራር //Pasta bake//Ethiopia food
▶︎

የፓስታ ፉርኖ አሰራር //Pasta bake//Ethiopia food

እርግጠኛ ነኝ ቅንጡ ቂንጬን በልተው አያውቁም!!
▶︎

እርግጠኛ ነኝ ቅንጡ ቂንጬን በልተው አያውቁም!!

Cooking A Massive Lamb Pilaf For a Mountain Village Feast!
▶︎

Cooking A Massive Lamb Pilaf For a Mountain Village Feast!

በዶሮ መላላጫ ምርጥ ጥብስ እንጥበስ😋//delicous chicken breast recipe
▶︎

በዶሮ መላላጫ ምርጥ ጥብስ እንጥበስ😋//delicous chicken breast recipe

ከሊስትሮ ተነስቶ የሁለት ክትፎ ቤት ባለቤት 😳|ስራዎ ክትፎ
▶︎

ከሊስትሮ ተነስቶ የሁለት ክትፎ ቤት ባለቤት 😳|ስራዎ ክትፎ