ከ21 ዓመት በኋላ—የኢሕአፓ አዲሱ ጥሪ! የታሪክ ድግግሞሽ ወይስ አዲስ ምዕራፍ?| Ethiopia | ነጋሪ ቲቪ | Negari TV
ሚያዝያ 30 በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ትልቅ የታሪክ አሻራ ያለው ቀን ነው። ከዛሬ 21 ዓመት በፊት በ1997 ዓ.ም. የታየው ያ ግዙፍ ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ዛሬ በሌላ መልክ ተመልሷል። የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) "አስቻይ ሁኔታዎች ባልተሟሉበት የሚደረግ ምርጫ አምባገነንነትን ያጠናክራል" በሚል በ10 ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ ጠርቷል። በዚህ ልዩ ዝግጅት ከጋዜጠኛ መታሰቢያ ቀጸላ ጋር በመሆን የሚከተሉትን ነጥቦች እንተነትናለን፦ የሚያዝያ 30/1997 እና የ2018 ሰልፍ ጥሪ ንጽጽር። ኢሕአፓ ምርጫው እንዲካሄድ ያስቀመጣቸው 6 ቅድመ ሁኔታዎች። በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በትግራይ ክልሎች ያለው ወቅታዊ ሁኔታ እና የምርጫው ዕጣ ፈንታ። መንግሥት ለዚህ ጥሪ ሊሰጠው የሚችለው ምላሽ እና የአገሪቱ ቀጣይ አቅጣጫ። ሀሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን። ለሌሎችም እንዲደርስ Like እና Share ማድረጋችሁን አትዘንጉ። ሰብስክራይብ በማድረግ የነጋሪ (Negari) ቤተሰብ ይሁኑ! 21 Years Later: EPRP’s New Call for Protest! May 8 (Miazia 30) holds a significant place in Ethiopian political history. 21 years after the historic 2005 (1997 E.C.) election protests, the Ethiopian People's Revolutionary Party (EPRP) has issued a bold new call for nationwide demonstrations. In this deep-dive analysis, journalists Yidnekachew Kebede and Metasebia Ketsela explore: The historical parallels between the 2005 protests and the current 2026 (2018 E.C.) call. EPRP’s stance: Why they believe the upcoming election lacks the "enabling conditions" for democracy. The impact of regional conflicts in Amhara, Oromia, and Tigray on the electoral process. Potential government responses and the path toward a truly inclusive national dialogue. #Ethiopia #EthiopianNews #NegariTV #EPRP #ኢሕአፓ #ኢትዮጵያ #ሚያዝያ30 #EthiopianPolitics #Election2018 #HumanRights #NationalDialogue Negari TV is an independent digital media platform delivering reliable Ethiopian news, political analysis, and in-depth discussions on current affairs from Addis Ababa, Ethiopia. ነጋሪ ቲቪ (Negari TV) ታማኝ የኢትዮጵያ ዜና፣ የፖለቲካ ትንታኔ እና የወቅታዊ ጉዳዮች ጥልቅ ውይይቶችን የሚያቀርብ ነፃ ዲጂታል ሚዲያ ነው። We cover | የምንሸፍነው: ✔️ Ethiopian Politics & Governance ✔️ Current Affairs in Ethiopia ✔️ Social & Economic Issues ✔️ Interviews & Expert Analysis ✔️ Regional and Global Developments Our mission is to promote accurate reporting, responsible journalism, and informed public discussion. ━━━━━━━━━━━━━━━ 📺 Subscribe to Negari TV | Subscribe ያድርጉ: / @negaritv Stay informed • Trusted News • Independent Media • Critical Analysis ━━━━━━━━━━━━━━━ 💬 Support Independent Journalism | ነፃ ሚዲያን ይደግፉ 👍 Like 💬 Comment 🔁 Share 🔔 Subscribe Your engagement helps strengthen independent journalism and expand access to credible information. ━━━━━━━━━━━━━━━ 📡 Follow Negari TV YouTube: / @negaritv Facebook: / y6ju0rsnav Telegram: https://t.me/+kLc0FwgHHrk3YThk Twitter/X: https://twitter.com/ykfison?t=jt4XUHh... ━━━━━━━━━━━━━━━ Thank you for watching | እናመሰግናለን — Negari TV Team ━━━━━━━━━━━━━━━

"ኮተቤዎች ሚስት ሰጥተውኛል!" ✨ ያልታሰበው የፍቅር ታሪክ | [ዘጠናዎቹ ( 90's) Arts Tv

ብርሃኑ ጁላና “የጦርነት ዝግጂት”፣ “አንበረከክም” ደብረፅዮን፣ “ቤተክርስትያን ፅንፈኛ..” ብልፅግና፣ የኦሮሚያው የውጊያ ሰሞን፣ የተገደሉት ጄኔራል| EF

የቄሳርን ለቄሳር || ድሮኗ ህውሃትን በአንድ ምት ከፍከራ ወደ ልቅሶ || የኢሳያስ ሩጫ ወደ ገዥው

የ"ጨረባ ምርጫ" ማግስት እና የተቃዋሚዎች ቀጣይ ዕጣ ፈንታ | ነጋሪ ቲቪ | Negari TV
![[አበበ አካሉ] "የአርሲ ኦርቶዶክሶችን አስታጥቋቸው አታስፈጇቸው"! | ፖለቲከኛው ስለ አርሲው ግድያ ዝምታቸውን ሰበሩ | ትብብሩ ተፍረከረከ! | Ethiopia](https://i.ytimg.com/vi/zpAZHAKRsgM/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEnCNACELwBSFryq4qpAxkIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAG4AvMY&rs=AOn4CLB2BGslADQW6S_2i3PGncrBmz746w&usqp=CCY)
[አበበ አካሉ] "የአርሲ ኦርቶዶክሶችን አስታጥቋቸው አታስፈጇቸው"! | ፖለቲከኛው ስለ አርሲው ግድያ ዝምታቸውን ሰበሩ | ትብብሩ ተፍረከረከ! | Ethiopia

ደራሲ ሀዲስ አለማየሁ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆኑ ሲጠየቁ እምቢ አሉ? ቆይታ ከአቶ ተካልኝ ገዳሙ ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia

“ልክ አልነበርንም!” ቆይታ ከጋሽ ገስጥ ተጫኔ (ደራሲ) ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #history

የድሮን ጥቃቱ እና የተሰጠው ገራሚ ግብረመልስ።| ከበሽታው የሚብሰው “መድሀኒት”? 06/07/2026

የብሔር ፖለቲካ ኢትዮጵያን ጎዳት? ሙሉጌታ አረጋዊ ይመልሳል||ከትግራይ ጦርነት በኋላ ኢትዮጵያ ወዴት?ብሔር ይቅደም ወይስ ኢትዮጵያ?

የታኅሳሱ ግርግር የአሜሪካኖች እጅ አለበት#ካስገደሏቸው በኋላ እነፍቅረስላሴ ወግደረስ ቤታችን መጡአቶ አምደ ብርሃን አካለ ወርቅ

🔴"የምርጫ ካርዴን ያያችሁ" 😂😂 እጅግ አስቂኝ የፍራሽ አዳሽ ወቅታዊ ቀልዶች(ተስፋሁን ከበደ)ቀልድ እና ቁም ነገር💯@ዳስጣልሚዲያdastalmedia

The Truth About the Sahel: Why Africa Must Unite Against Foreign Intervention

Anchor Media ሀገር እንዲህ ከሆነች መንግስት የሚባል ነገር ቢቀርስ?

መንግስት አልባዋ ኢትዮጵያ | የጉባ ጭፍጨፋ እና ዝምታ | Negari TV

የሰሞኑ ምርጫ፣ የተቃዋሚዎች አቋምና የአርሲው ሰቆቃ | ነጋሪ ቲቪ | Negari TV

Anchor Media ብልጽግናን ያወገዘው 2ኛው ቀን ሰልፍ፥ የቀጠለው የህልውና ተጋድሎ፥ ጃዋር እየመጣ ነው፥ የ6ቱ ፓርቲዎች መግለጫ

EMS Eletawi "ብልጽግናን እራሳችን እንቀብረዋለን" ጀነራል ተፈራ ማሞ Wed 02 Jun 2026

Ethiopia እለተ ሰኞ ሰኔ 01/2018 ሰበር መረጃዎች #AnchorMedia #EthiopiaNews #AnchorFanoNews #Fano 08 June 2026

ሰበር ዜና | በትግራይ የ2ኛ ዙር የድሮን ጥቃት ተፈጸመ! ምን እየተካሄደ ነው?

