S8 Ep. 8&9 - NASA Scientist Dr. Brook Lakew - Black hole, Ethio Space, & more

Few months ago something amazing happened in the science world. Gravitational waves detected, proving Einstein's genius theory that he came up with 100 years ago! In 1916, Albert Einstein predicted the existence of gravitational waves as part of his ground-breaking theory of general relativity! And the mysterious black hole is related to this event. So, what is a black hole? NASA space scientist Dr. Brook Lakew is an Associate Director for Planning and R&D, Solar System Exploration Division at NASA Goddard Space Flight Center. He was also recently appointed as NASA-Senior Fellow. Before his current position, Dr. Brook served as one of the scientists on Cassini Mission to Saturn. He is a returning guest on my show. About two years ago, he invited me to NASA and gave me an exclusive tour where I interviewed him from the labs and in his office. This time, he visited my studio to discuss gravitational wave, black holes, what he observed about space science in Ethiopia during his recent visit, and many more interesting topics. ከጥቂት ወራት በፊት በሳይንሱ አለም ከፍተኛ ግኝት ተከናውኗል፤ ከፍተኛ የዜና ሽፋንም አግኝቶ ነበር። ይኸውም፣ አልበርት አይንስታይን ከ100 ዓመት በፊት ስለግራቪቴሽናል ዌቭ ሰጥቶ የነበረው መላ ምት ከመቶ አመታት በኋላ በሙከራ መረጋገጡ ነው። መላምቱ ደግሞ ክብደት ያለው ነገር ሕዋ ውስጥ ሲንቀሳቀስ ግራቪቴሽናል ዌቭ የምንለውን ከፍተኛ መጠን ያለው ሞገድ እና ከርቬቸር በስፔስ ውስጥ እንደሚፈጥር ነበር። ከዚህ ጋር ተያይዞ ደግሞ ብላክ ሆል የምንለው ምስጢራዊ ነገር አብሮ ይጠቀሳል፤ ለመሆኑ ብላክ ሆል ምንድነው? እንግዳዬ የናሳው ሳይንቲስት ዶክተር ብሩክ ላቀው በናሳ የህዋ ምርምር ተቋም ውስጥ የሶላር ሲስተም ኢክስፕሎሬሽን ዲቪዥን ረዳት ዳይሬተር በመሆን በከፍተኛ የስራ ሃላፊነት እያገለገለ ይገኛል። በቅርቡ ደግሞ የNASA-Senior Fellow የተባለውን ተጨማሪ ሃላፊነት ተቀብሏል። ከነዚህ የሃላፊነት ስራዎቹ በፊትም የህዋ ምርምር ሳይንቲስት በመሆን በተለይም የካሲኒ ሚሽን የሳተርን ፕላኔት ምርምር ላይ አገልግሏል። ከዚህ በፊት በዚህ ሾው ላይ ቀርቦ የነበረው ዶክተር ብሩክ ናሳ ድረስ ጋብዞኝ ሰፋ ያለ ጉብኝት ያካተተን ተወዳጅ ፕሮግራም ማቅረቤ የሚታወስ ነው። አሁን ደግሞ በድጋሚ ስቱዲዮዬ ድረስ መጥቶ ከላይ የጠቀስኩትን ጨምሮ በኢትዮጵያ ጉዞው ያስተዋለውን የሕዋ ምርምር እንቅስቃሴ እንዲሁም በሌሎች በርካታ ጉዳዮች ግሩም የሆነ ጭውውት አድርገናል።

TechTalk With Solomon S29 E7 - ፀሐይ እያለች ለምን ስፔስ ጨለማ ሆነ?
▶︎

TechTalk With Solomon S29 E7 - ፀሐይ እያለች ለምን ስፔስ ጨለማ ሆነ?

በነገራችን ላይ! ዋለልኝ መኮንን የህይወቱ… የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች| E10 - Benegerachin Lay [Arts TV World]
▶︎

በነገራችን ላይ! ዋለልኝ መኮንን የህይወቱ… የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች| E10 - Benegerachin Lay [Arts TV World]

#ሀብባእናመብርቁተፋጠጡ😱😱
▶︎

#ሀብባእናመብርቁተፋጠጡ😱😱

የት እንደወደኩ ና እንዳደርኩ የማላውቅ ሰካራም ነበርኩ… አሁን በስኬት በ NASA ውስጥ የሚሰራው ኢትዮጵያዊ ዶ/ር "ጥላዬን ቀደመኩት" | Seifu on EBS
▶︎

የት እንደወደኩ ና እንዳደርኩ የማላውቅ ሰካራም ነበርኩ… አሁን በስኬት በ NASA ውስጥ የሚሰራው ኢትዮጵያዊ ዶ/ር "ጥላዬን ቀደመኩት" | Seifu on EBS

S8 Ep. 6&7 - Scientist & Gene Researcher Dr. Jote Tafese Bulcha - How Amazing is Our Creation?
▶︎

S8 Ep. 6&7 - Scientist & Gene Researcher Dr. Jote Tafese Bulcha - How Amazing is Our Creation?

TechTalk With Solomon S29 E6 - የሰው ልጅ ከ57 ዓመት በፊት ጨረቃ ላይ አርፎ ነበር?
▶︎

TechTalk With Solomon S29 E6 - የሰው ልጅ ከ57 ዓመት በፊት ጨረቃ ላይ አርፎ ነበር?

TechTalk With Solomon S29 E8 - በአስፈሪው የሶሻል ሚዲያ  የትኩረት "attention" ኢኮኖሚ ውስጥ ሸቀጡ እኛ ነን!
▶︎

TechTalk With Solomon S29 E8 - በአስፈሪው የሶሻል ሚዲያ የትኩረት "attention" ኢኮኖሚ ውስጥ ሸቀጡ እኛ ነን!

TECHTALK SEASON 13 EPISODE 10 DR BIRHANU TAFESSE BULCHA
▶︎

TECHTALK SEASON 13 EPISODE 10 DR BIRHANU TAFESSE BULCHA

“ኢህአዴግ የተበታተነው በዋልድባ ፀሎት ነው” መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ | Megabi Haddis Eshetu | Ethiopia
▶︎

“ኢህአዴግ የተበታተነው በዋልድባ ፀሎት ነው” መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ | Megabi Haddis Eshetu | Ethiopia

[New] TechTalk With Solomon S29 E1 - የጠፈር አዲሱ ፉክክር፡- አስገራሚው የአርቴሚስ 2 የጨረቃ ተልዕኮ፤ ዳታ ሴንተሮች በጠፈር ሊገነቡ?
▶︎

[New] TechTalk With Solomon S29 E1 - የጠፈር አዲሱ ፉክክር፡- አስገራሚው የአርቴሚስ 2 የጨረቃ ተልዕኮ፤ ዳታ ሴንተሮች በጠፈር ሊገነቡ?

Alemneh Wasse  መተማተሙስ አበቃ፤ግን ማን አሸነፈ??
▶︎

Alemneh Wasse መተማተሙስ አበቃ፤ግን ማን አሸነፈ??

Tech Talk With Solomon Season 7  Ep.1 - Water on Mars: Exploration & Evidence
▶︎

Tech Talk With Solomon Season 7 Ep.1 - Water on Mars: Exploration & Evidence

🌠 [David Elbaz] Troublants trous noirs : ont-ils la clé des énigmes de l’Univers ?
▶︎

🌠 [David Elbaz] Troublants trous noirs : ont-ils la clé des énigmes de l’Univers ?

ጉዞ ወደ ሁለንተና ጥግ... / ዶክመንተሪ በግሩም ተበጀ|girum Documentary@NBCETHIOPIA
▶︎

ጉዞ ወደ ሁለንተና ጥግ... / ዶክመንተሪ በግሩም ተበጀ|girum Documentary@NBCETHIOPIA

TechTalk With Solomon S28 E11 - GPS ባይኖርስ?
▶︎

TechTalk With Solomon S28 E11 - GPS ባይኖርስ?

Lualawi ሉዓላዊ/የባሕርዳር ድሮን  ማረፊያ  ወደ 3 አደገ /ቅዳሜ ዕለት ብቻ 4 ወታደራዊ የጭነት  በረራዎች ወደ ኢትዮጵያ/ሰኔ እና ሰኞንተስፋ ሲያደርጉ
▶︎

Lualawi ሉዓላዊ/የባሕርዳር ድሮን ማረፊያ ወደ 3 አደገ /ቅዳሜ ዕለት ብቻ 4 ወታደራዊ የጭነት በረራዎች ወደ ኢትዮጵያ/ሰኔ እና ሰኞንተስፋ ሲያደርጉ

Advanced Propulsion Systems with Dr. Sonny White
▶︎

Advanced Propulsion Systems with Dr. Sonny White

TechTalk With Solomon S28 E12 - ባትሪ የሚባል ነገር ባይኖር ምን እንሆን ነበር?
▶︎

TechTalk With Solomon S28 E12 - ባትሪ የሚባል ነገር ባይኖር ምን እንሆን ነበር?

☀️[Roland Lehoucq] Pourquoi le Soleil brille
▶︎

☀️[Roland Lehoucq] Pourquoi le Soleil brille

አነጋጋሪው  የህውሃት ረቂቅ አዋጅ  || ኢሳያስ ግብጽን ደጅ እየጠኑ ነው  || ብቸኛው የህውሃት ካድሬ አምኗል  Live
▶︎

አነጋጋሪው የህውሃት ረቂቅ አዋጅ || ኢሳያስ ግብጽን ደጅ እየጠኑ ነው || ብቸኛው የህውሃት ካድሬ አምኗል Live