የዓለም ፍፃሜዋ ቀርቧል/ እየተፈፀሙ ያሉ ምልክቶች /
ማቴዎ 24:1-14 3: እርሱም በደብረ ዘይት ተቀምጦ ሳለ፥ ደቀ መዛሙርቱ ለብቻቸው ወደ እርሱ ቀርበው፦ “ንገረን፥ ይህ መቼ ይሆናል? የመምጣትህና የዓለም መጨረሻ ምልክቱስ ምንድር ነው?” አሉት። 4: ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ “ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ። 5: ብዙዎች፦ ‘እኔ ክርስቶስ ነኝ’ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ። 6: “ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው። 7: ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ 7: ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ 8: እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው። 9: “በዚያን ጊዜ ለመከራ አሳልፈው ይሰጡአችኋል ይገድሉአችሁማል፥ ስለ ስሜም በአሕዛብ ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። 10: በዚያን ጊዜም ብዙዎች ይሰናከላሉ እርስ በርሳቸውም አሳልፈው ይሰጣጣሉ እርስ በርሳቸውም ይጣላሉ፤ 11: ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤ 12: “ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች። 13: እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል። 14: ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።”

ንፁህ ህሊና ይኑራችሁ! ABA GEBREKIDAN NEW SEBKET | አባ ገብረኪዳን | AKLILE SEMAY | አክሊለ ሰማይ

ቅዱስ ሉቃስ ማን ነው ? - መባዕ ቲቪ @Meba_tv

ልብን የሚነኩ የኪዳነ ምህረት መዝሙሮች ስብስብ|non-Stop Kidane Mihret Mezmur Collection | Ethiopian Orthodox Tewahedo

መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu

በረከት ለማግኘት እነዚህ ነገሮች አድርጉ አባ ገብረኪዳን ግርማ

||ሰኔ ሚካኤል || ቅዱስ ሚካኤል ይነሳል በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ #ዜኑ_ሚዲያ_zenu_media

የጭንቀት መንስኤውና መፍትሄው || ራሳችሁን አድኑ || ክፍል 1 || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

🔴 እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket

የዘመኑ ባለሀብቶች ጉድ🤔 //በቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም

ማርያምን ያየ በእምባ የሚደመጥ ልብን የሚያሳርፍ ግጥም.... ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን

እንዴት እንፀልይ | የምናሸንፍበት ወሳኝ ፀሎት ነው | ከፀሎቱ የምናገኘው ዋና ዋና ጥቅሞች ፤ ፀጋዎች እና በረከቶች

መዝሙረ ዳዊት መፀለይ ጀምሩ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

ሰይፈ ሥላሌ መፀለይ እንዴተ ነው ? #መምህር_ተስፋዬ #የህይወት_ገጠመኝ @kesishenokweldemariam2240

አባ እንጦንስ ሙሉ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

🛑 //እግዚአብሔር ቀን አለው በተስፋ እንጠብቀው//በመምህር ጳውሎስ መልዐሥላሴ@AklilMedia2

🔴 የንስሃ መዝሙር | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ | yneseha mezmur | abel mekbib | yiker selalkegn new | ይቅር ስላልከኝ ነው

የቁጣና የብስጭት ስሜት ሲመጣባችሁ ይህን ጸልዩ ||#habesha

ቃየን ከየት አምጥቶ ሚስት አገባ? | መጽሐፍ ቅዱስ 66ቱ ብቻ ለሚሉ ጥያቄ | መምህር ዘበነ ለማ

አትጨነቁ|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket

