የቅዱስ ጊዮርጊስ መዝሙር ስብስብ | Powerful Ethiopian Orthodox Mezmur Collection (St. George)
#ቅዱስ_ጊዮርጊስ #መዝሙር #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ኢትዮጵያ #KidusGiorgis #StGeorge #EthiopianOrthodox #Mezmur #Tewahedo #SpiritualSongs #Giyorgis #OrthodoxMezmur #ethiopianorthodox የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልዩ የበዓል መዝሙሮች ስብስብ | St. George Mezmur Collection 2026 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። በዚህ ቪዲዮ የሊቀ ሰማዕታት የቅዱስ ጊዮርጊስን አማላጅነትና ተራዳኢነት የሚዘክሩ፣ መንፈስን የሚያድሱና ለጸሎት የሚረዱ የተመረጡ መዝሙሮችን አቀናጅተን አቅርበንላችኋል። 🔔 በዚህ ስብስብ ውስጥ የሚገኙ፦ የቆዩና ተወዳጅ የቅዱስ ጊዮርጊስ መዝሙሮች አዳዲስ የሰማዕቱ ዝማሬዎች ለበዓላትና ለንግስ የሚሆኑ መንፈሳዊ መዝሙሮች የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከትና ረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን። ቪዲዮውን ከወደዱት ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ያድርጓቸው። Subscribe በማድረግም ቤተሰብ ይሁኑ። አብጥሊስ ማለት ቀኖና ማለት ሲሆን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከ 81 የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል አንዱ ነው ይህ መጽሐፍ ከ ስምንቱ የሐዲስ ኪዳን የሥርዓት መጽሐፍቶች መካከል ይመደባል ፡፡ በዚህ መንፈሳዊ ቻናል ሥርዓትን (ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን) የጠበቁ ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ ግጥሞች እና አስተማሪ ታሪኮች ይቀርቡበታል ፡፡

🔴የቅዱስ ጊዮርጊስ ተወዳጅ መዝሙሮች ስብስብ| ye kidus giorgis mezmur sbsb | New orthodox Mezmur| ሰአል ለነ ጊዮርጊስ

Mix_# ቅዱስ ጊዮርጊስ#የቅዱስ ጊዮርጊስ መዝሙር Yekidus giorgis Mezmur _ ORTHODOX TEWAHiDo MEZMUR

🔴NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ " ማር ሚካኤል " | Mar Michael | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot

ሙሉው ገድለ ጊዮርጊስ

🔴 ተሰምተው የማይጠገቡ የቅ/ሚካኤል መዝሙራት ስብስብ # Kidus Michael Mezmur Collection #eotc #habesha

የቅዱስ በዓለ ወልድ ተወዳጅ መዝሙሮች/yekdus Bealeweld tewdaj mezmuroch@habtegebriel19

🔴ኦርቶዶክስ _ ተዋህዶ #መዝሙር የሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ መዝሙር ስብስብ /Ethiopia _ Orthodox #mezmur

ሕይወት የሚቀይር ድንቅ ትምህርት || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ || #abelbirhanuየወይኗ #henok #abagebrekidan

የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙራት ስብስብ 2018 | ደብረ ምጥማቅ ማርያም | Mezmur 2026

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

ሚሊኒየም አዳራሽ በተዋህዶ ልጆች ደመቀ። በዝማሬ ምድርን ሞላናት። @millinium_hall #millinium_hall #ሚሊኒየም_አዳራሽ

ዘወትር የሚደመጡ መዝሙሮች||Ethiopian Orthodox Mezmur

የ2018 ዓ.ም. የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ ክፍል 2

🔴የቅዱስ ጊዮርጊስ🔵 በዓል የተመረጡ🔴 መዝሙሮች ስብስብ🔴/S.t George mezmur collection 2026/

እጅግ የሚያስደንቅ የእመቤታችን ምስጋና....ማርያም ፍቅር ናት.......ሚሊኒኒየም አዳራሽ በዝማሬ ተዋጠ

ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተዘመሩ ተወዳጅ መዝሙራት | Ethiopian Orthodox mezmur 2026 this week | kidusi giyorigisi

ሚካኤል በክንፉ ልብን በሃሴት የሚሞላ መዝሙር mikael slew

የቅዱስ ጊዮርጊስ መዝሙሮች | ye kidus giyorgis mezmur

ነይ ነይ እምዬ ማርያም || ገብርኤል በሰማይ || በዘባነ ኪሩብ || ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ@21media27

