ጥሬ ስጋ ሱስ ነው! ዳይት አይሰራም! ስኳር እና ደም ብዛትን በምግብ መቆጣጠር ይቻላል! Abinet Tekle Nutritionist

#HealthyHabits የተዘጋጀበት ዓላማ በሀገራችን በምግብና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ያለውን የግንዛቤ ክፍተት ለማጥበብ ነው፡፡ ሥርዓተ ምግብ Nutrition/ ምን ማለት ነው? የምግብ ንጥረ ነገሮች Nument/ የሚባሉት እነማን ናቸው? የበለጠ ደግሞ የምግብ አለመመጣጠን ችግር ይገልጻል፡፡ በተለይ /Malnutrition/ ምንድነው? ደግሞ በሀገራችን በጣም የሚስተዋልበትን የጥቃቅን ንጥረ ምግብ ጉድለትን/Micronutrient deficiency/ የተመጣጠነ ምግብን በመመገብ እንዴት በቀላለ ችግሩን መቅረፍ እንችላለን የሚለውን በቀላል አማርኛ ያስረዳል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞም በሀገራችን ከግንዛቤ እጥረት የተነሳ ከፍተኛ ጉድለት ናቸው ተብለው ጥናት ተደርጎባቸው ይፋ የሆኑትን ንጥረ ነገሮችና ሌሎቹንም በማየት እንዴት በቀላሉ ልናገኛቸው እንደምንችል ያብራራል፡፡ የሚለውን የሰፋ ችግርሁላችንም በአንድም በሌላም መንገድ ስለተመጣጠነ ምግብ ልናወራ እንችላለን፡፡ ችግሩ ያለው ግን የተመጣጠነ ምግብ ብለን ማለታችን ላይ ወይም ሲባል መስማታችን ላይ ሳይሆን ገበታችን ላይ የምናቀርበው ምግብ የተመጣጠነ ምግብ ነው ለመባል የሚበቃው ምንን አሟልቶ ሲገኝ ነው የሚለውን መመለሱ ላይ ነው፡፡ ከዚህ አንፃር ማንኛውም ሰው በጣም በቀላሉ ሊረዳው እንዲችል ተደርጎ ስለመጣጠነ ምግብ በማስረዳት ለሰውነት ጤናና ዕድገት መሰረታዊ የሆኑትን የምግብ ንጥረ ነገሮች በመዘርዘር ያቀርባል፡፡ ምን ምንን ብንመገብ አስፈላጊ የሆኑ ይዘቶችን በቀላሉ እንደምናገኛቸው በዝርዝር ይገልፃል፡፡ የአትክልትና የፍራፍሬ አይነቶችን በመዘርዘር ከሠላሳ አራት በላይ የንጥረ ምግብ ይዘታቸውን እና ለሰውነታችን የሚሰጡንን በርከት ያሉ ጥቅሞች እንዲሁም ሊከላከሉልን የሚችሉትን በርከት ያለ የጤና ችግሮችን ሳይንሳዊ ሂደታቸውን በመተንተን ያስረዳል:: ስለንጥረ ነገሮች ጠለቅ ያለ እውቀት እንዲኖረን ከማስቻሉም በላይ አንዴ ስለነገሮቹ ካወቅን እንዳንዘነጋው በማድረግ ጥቅማቸውን በቀላሉ አውቀን እንድንመገብ ያስችለናል፡፡ ሳይንሳዊ ሂደታቸውን ማወቁ ደግሞ ለእኛና ለልጆቻችን ስለመሰረታዊ የምግብ ንጥረ ነገሮች በመረዳት በሀገራችን በጣም እየጎዳን ያለውን ከዚህ አንጻር ያለውን ችግር ለመቅረፍ ይረዳል፡፡ በተለይም የጥቃቅን ንጥረ ምግብ ጉድለትን /Micronutrient deficiency/ ለዘለቄታው እንድንቀርፍ ያደርገናል፡፡ #EthiopianPodcast #HealthyHabits #KalPodcast ከስነ፡ምግብ ባለሞያው አብነት ተክሌ ጋር በነበረን ቆይታ ስለ ጥሬ ስጋ፣ ስለ ጤናማ የኑሮ ዘይቤ፣ ስኳርን እና ደም ግፊትን ልንቆጣጠርባቸው ስለምንችልባቸው መንገዶች፣ በአንፃራዊነት በርካሽ ሊገኙ ስለሚችሉ የፕሮቲን ምንጮች እንዲሁም ስለ "ፋስት ፉድ" አውርተናል። እጅግ ብዙ ታተርፉበታላችሁ አብራችሁን ቆዩ! እነዚህ ጠቃሚ ቪዲዮዎች በየሳምንቱ እንዲደርሷቹህ የደውል ምልክቱን መጫናችሁን አትርሱ። ሰብስክራይብ በማድረግም የቃል ፖድካስት ቤተሰብ ይሁኑ! In this eye-opening and deeply insightful episode of the Kal Podcast, host Kalkidan Berhanu sits down with one of Ethiopia’s most respected nutritionists, Abinet Tekle, for a conversation that challenges what you thought you knew about food and health. What You’ll Learn in This Episode: Fast Food & Its Impact Discover how fast food is affecting our health physically and mentally — especially in urban Ethiopian lifestyles Raw Meat in Ethiopian Culture We explore the unique Ethiopian tradition of eating raw meat (tere siga), its cultural significance, and the potential health impact. Do Diets Actually Work? Are popular diets the solution to health problems, or do they create more confusion and frustration? Abinet Tekle shares scientific insights and alternative approaches. Managing Diabetes and Hypertension Through Diet Learn how nutrition can be a powerful tool to manage and even prevent chronic conditions like high blood pressure and type 2 diabetes — all without relying solely on medication. Creating a Sustainable, Healthy Lifestyle This episode emphasizes practical, culturally relevant steps you can take to build long-term healthy habits — no expensive supplements, no imported superfoods, just local wisdom and real talk. Whether you're trying to eat healthier, managing a chronic condition, or just curious about the intersection of food, psychology, and culture, this conversation is a must-watch. It’s packed with evidence-based advice, relatable stories, and practical tips you can apply today. Nutrition in Ethiopia, Healthy Ethiopian Diet, Raw Meat Health Risks, Fast Food Ethiopia, Managing Diabetes Naturally, High Blood Pressure Diet, Affordable Healthy Eating, Diet Myths, Cultural Food Practices, Kal Podcast, Food and Mental Health, Ethiopian Lifestyle, Traditional vs Modern Diet, Belly fat, 🔔 Don’t forget to Like, Subscribe, and hit the Notification Bell so you never miss an episode! ✅ላይክ ✅ሼር ያድርጉ ✅አስተያየት ይስጡ ✅ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ✅Like ✅Share ✅Comment ✅Subscrib ‪@agorians‬ ‪@fanamediacorporation‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@shegerinfo‬ ‪@EBCworld‬

ጥሬ ስጋ ሱስ ነው! ዳይት አይሰራም! ስኳር እና ደም ብዛትን በምግብ መቆጣጠር ይቻላል! Abinet Tekle Nutritionist
▶︎

ጥሬ ስጋ ሱስ ነው! ዳይት አይሰራም! ስኳር እና ደም ብዛትን በምግብ መቆጣጠር ይቻላል! Abinet Tekle Nutritionist

ስኳር የዕድሜ ልክ በሽታ መሆኑ ቀረ! እንጀራ እየበላን ስኳርን የምንቀንስበት መንገድ!| | ከዶክተር ታሪኩ ሁሴን ጋር | Melke Podcast |
▶︎

ስኳር የዕድሜ ልክ በሽታ መሆኑ ቀረ! እንጀራ እየበላን ስኳርን የምንቀንስበት መንገድ!| | ከዶክተር ታሪኩ ሁሴን ጋር | Melke Podcast |

ትዳርን የሚያፈርሱ ❿ አደጋዎች * ቁልፍ መንስዔዎችና መፍትሔዎች
▶︎

ትዳርን የሚያፈርሱ ❿ አደጋዎች * ቁልፍ መንስዔዎችና መፍትሔዎች

ከስጋ ጋር የሚመጣጠኑ 5 የጾም ፕሮቲኖች | በጾም ወቅት ጡንቻን የመጠበቅ ሳይንስ
▶︎

ከስጋ ጋር የሚመጣጠኑ 5 የጾም ፕሮቲኖች | በጾም ወቅት ጡንቻን የመጠበቅ ሳይንስ

🎯የተረጋጋ ሰው መሆን |
▶︎

🎯የተረጋጋ ሰው መሆን |

ለነዚህ አይነት ሰዎች ሁለተኛ እድል አትስጡ ! _ Dr Wodajeneh_መታየት ያለበት!
▶︎

ለነዚህ አይነት ሰዎች ሁለተኛ እድል አትስጡ ! _ Dr Wodajeneh_መታየት ያለበት!

"በውፍረቴ ምክኒያት አንድ ቀን ተኝቼ እንዳልቀር እፈራ ነበር" ቆይታ ከዶ/ር በሪ ዱቢሶ //በቅዳሜን ከሰዓት//
▶︎

"በውፍረቴ ምክኒያት አንድ ቀን ተኝቼ እንዳልቀር እፈራ ነበር" ቆይታ ከዶ/ር በሪ ዱቢሶ //በቅዳሜን ከሰዓት//

ምግብ አብዝታችሁ አትብሉ! ጤናችሁን ጠብቁ | ኤርምያስ አመልጋ | Ermiyas Amelga | meripodcast | Alivepodcast | kerbe
▶︎

ምግብ አብዝታችሁ አትብሉ! ጤናችሁን ጠብቁ | ኤርምያስ አመልጋ | Ermiyas Amelga | meripodcast | Alivepodcast | kerbe

የቡላ ስፒናችና ቺያ ሲድ ቁጣ/ቶርቲያ | ጤናማ ቁጣ Bula, Spinach &Chia Seed Tortilla #GlutenFree #healthy #food  #Bula
▶︎

የቡላ ስፒናችና ቺያ ሲድ ቁጣ/ቶርቲያ | ጤናማ ቁጣ Bula, Spinach &Chia Seed Tortilla #GlutenFree #healthy #food #Bula

ለስዃር ህመም ምግብ እንዴት ልምረጥ?
▶︎

ለስዃር ህመም ምግብ እንዴት ልምረጥ?

ፕሮቲን ኩላሊት ይጎዳል???
▶︎

ፕሮቲን ኩላሊት ይጎዳል???

የ ደም አይነታቹ AB   የሆናቹ ሰወች እንዚህን ምግቦች በጭራሽ እንዳትመገቡ
▶︎

የ ደም አይነታቹ AB የሆናቹ ሰወች እንዚህን ምግቦች በጭራሽ እንዳትመገቡ

"30 ኪሎ የቀነስኩት እና ከስኳር ህመም ነፃ የሆንኩት ምግቤን በማስተካከሌ ነው..." ዶ/ር በሪ ዱቢሶ //በቅዳሜን ከሰአት//
▶︎

"30 ኪሎ የቀነስኩት እና ከስኳር ህመም ነፃ የሆንኩት ምግቤን በማስተካከሌ ነው..." ዶ/ር በሪ ዱቢሶ //በቅዳሜን ከሰአት//

"ጤናማ ያልሆነ የአመጋገብ ስርዓት እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ያላቸው ሳይንሳዊ ቁርኝት" አብነት ተክሌ(የስነ ምግብ ባለሞያና አማካሪ) Nutritionist
▶︎

"ጤናማ ያልሆነ የአመጋገብ ስርዓት እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ያላቸው ሳይንሳዊ ቁርኝት" አብነት ተክሌ(የስነ ምግብ ባለሞያና አማካሪ) Nutritionist

🎯 ለዓላማህ እቅድ አስቀምጥ !
▶︎

🎯 ለዓላማህ እቅድ አስቀምጥ !

እንቅልፍ የነሳን ታሪክ አስገራሚ ግጥምጥሞሽ #story #ethiopianpodacst #ethiopia #ታሪክ
▶︎

እንቅልፍ የነሳን ታሪክ አስገራሚ ግጥምጥሞሽ #story #ethiopianpodacst #ethiopia #ታሪክ

ሁሌም ጤነኛ ና ደስተኛ የሚያደርጉ 7 ምግቦች! | Ethiopia | Feta Daily Health
▶︎

ሁሌም ጤነኛ ና ደስተኛ የሚያደርጉ 7 ምግቦች! | Ethiopia | Feta Daily Health

Discipline በመሆን እራሳቺሁን ቀይሩ ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ | Dr. Wedajeneh meharene | Discipline | dawitdreams | laba
▶︎

Discipline በመሆን እራሳቺሁን ቀይሩ ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ | Dr. Wedajeneh meharene | Discipline | dawitdreams | laba

the best hummus recipe in just 5 minutes
▶︎

the best hummus recipe in just 5 minutes

🛑  ሄኖክ ወንድሙ ላይ የደረሰው ከባድ ክህደት እና የሰላም ተስፋዬ አሽሙር የቡዜ ማን አሳዛኝ ታሪክ
▶︎

🛑 ሄኖክ ወንድሙ ላይ የደረሰው ከባድ ክህደት እና የሰላም ተስፋዬ አሽሙር የቡዜ ማን አሳዛኝ ታሪክ