ደፋር ሁን

ሰዎች ቢያደንቁህ፣ ቢወዱህ፣ ቢያበረታቱህ መልካም ነው፤ የጠበከውን ያክል ምላሽ ባታገኝ፣ ድጋፉ ባይኖር፣ ሽልማቱ ባይኖር፣ እገዛው ቢቀር እንኳን ለእራስህ ድጋፍና ብርታት መሆን ይኖርብሃል። ለስሜትህ የምትጠነቀቅ፣ ከውድቀት እራስህን የምትጠብቅ ከሆንክ የጠለቀውን ትስስር ከእራስህ ጋር እንጂ ከውጫዊው ተፅዕኖ ጋር አታደርግም። አዎ! እላፊ የምትጠብቃቸው ሰዎችም ሆኑ ውጫዊ ማበረታቻዎች የቀሩ እለት ልብህን ይሰብሩታል። የሰዎችን ማረጋጋጫ እየጠበክ የእራስህን ህይወት በነፃነት መኖር አትችልም። እያንዳንዱን እርምጃህን እያሳወክ፣ ግልፅ እያደረክ፣ ከሰዎችም ጥሩ ምላሽ እየጠበክ መጓዝ መንገድህን እንቅፋት ያበዛበታል። ትኩረት ለመሳብ ብለህ እራስህን ለማስረዳት ጊዜ አታጥፋ፤ አንተን የሚፈልጉ ሰዎች ቀድሞውኑ ጠየካቸውም አልጠየካቸውም ወዳንተ መምጣታቸው አይቀርም።

የህይወት ሚስጥር / The secret of life
▶︎

የህይወት ሚስጥር / The secret of life

ግሩም ትረካ - 5 ማራኪ የአሌክስ አብርሃም አጫጭር ታሪኮች - Alex Abrham  በግሩም ተበጀ Girum Tebeje @ShegerFM1021Radio

ለማያከብሩህ ሰዎች ይህንን አድርግ (የ ማኪያቬሊ ፍልስፍና )
▶︎

ለማያከብሩህ ሰዎች ይህንን አድርግ (የ ማኪያቬሊ ፍልስፍና )

🔴ቤት ያፈራው ጦርነታችን | የሚባክን ጥይት የለም | ዳስ ጣል | Bewketu Seyoum #bewketu #tereka #tedyafro #amharic #tedy

የደስታ ሳይኮሎጂ ፡ ጭንቀትንና ድብርትን ለማስወገድ 5 ሳይንሳዊ መፍትሄዎች | Psychology of Happiness

⭕️ለምንም ነገር ከመጠን በላይ አትጓጓ! |🔥ወደ ገሀነም የሚወስደው መንገድ በቅንነት እና በየዋህነት የተገነባ ነው! | #ሰበዝ |✍️ ከዶ.ር አለማየሁ ዋሴ

ዱባይ ጉድ ሆነች | ኢራን አከሰረቻት ተረክ ሚዛን Salon Terek

የቫንጎህ ሙሉ ታሪክ | The entire history of Vincent van Gogh

ስለምንታይ እዮም ገለ ሰባት ብዘይ ቃል ጽልዋ ዝፈጥሩ ክትፈልጡ ኢኹሙ #tigrinya #habesha #eritrean

ይህን ስታደርቅ ማንም መስመርህን ሊያልፍና ሊደፍርህ አይችልም
▶︎

ይህን ስታደርቅ ማንም መስመርህን ሊያልፍና ሊደፍርህ አይችልም

ከሚስቴ ጋር የተዋወቅነው ከተጋባን ከ3 አመት በኋላ 1 ልጅ ወልደን ነው! |ሚስቴን አጠናኋት | ደራሲ : AlexAbreham/አሌክስ አብርሃም#RADIOADDIS

በየቀኑ ማሻሻል ያሉብህ 10 የህይወት ህጎች
▶︎

በየቀኑ ማሻሻል ያሉብህ 10 የህይወት ህጎች

MORNING PRAYER | Surrender Your Family to God with Faith and Walk this Day in His Peace and Prote...

REVEALED: IS GERMANY HOLDING TALKS WITH RUSSIA?

اللحم بالوليمة ماكان عادي😨افضع قضية سامعها! (محلولة)

ምዓልታዊ ከተመሓይሾም ዘለካ 10 ነገራት! Tigrinya Inspiration  Jack Ma #tigraymusic #mahustar #jackma #zantafkri

6ቱ የዲሲፕሊን ህጎች6 laws of Discipline
▶︎

6ቱ የዲሲፕሊን ህጎች6 laws of Discipline

کامل‌ترین خلاصه کتاب ۴۸ قانون قدرت | رابرت گرین

🔴 "ድሀ ሆኖ መኖር ወንጀል ነው" እና ሌሎችም የተመረጡ የአንዱአለም ስራዎች

432Hz + 963Hz - Alpha Waves Heal The Whole Body and Spirit, Emotional Detox, Heal Body & Anxiety