ከሁሉ በላይ ነህ ጌታ Kehulu Belay Neh Geta እንዳልካቸው ኃዋዝ Endalkachew Hawaz

Gospel song by Endalkachew Hawaz. Jesus is King and His name is above all the names. “ከሁሉ በላይ ነህ ጌታ” በዘማሪ እንዳልካቸው (እናዋ) ኃዋዝ እንታነጽበት ዘንድ አቅራቢ ወ/ም ሶካ ሰላምህ በዝቶልኛል አንተን ካገኘሁ ጀምሮ ሕይወቴ ተለውጧል ተቀይሯል የእኔስ ኑሮ አንተን በመከተሌ ከአንተም ጋር በመሆኔ ተጸጽቼ አላውቅም ጌታ አንተን በማመኔ /5 የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብከኝ [መልካምነትህን አበዛህ በዘመኔ ከሁሉም በላይ ሆንክልኝ መድህኔ] 2 [ከሁሉ በላይ ነህ ጌታ ከሁሉ በላይ ከሁሉ በላይ ነህ ኢየሱስ ከሁሉ በላይ] 2 የጐደለብኝ የለም ሁሉ ሞላልኝ እንጂ በረከት እንዳው አያልቅም ካንተ ቤት ከአንተ ደጅ የሰላም አለቃ ሆይ የሰላሜ ምንጭ ነህ ማንም አይመጥንህም ከምርጦች ሁሉ ልዩ ነህ /5 የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ…. ከሁሉ በላይ ነህ ጌታ ከሁሉ በላይ…… ከምን ጋር ላወዳድርህ ከማን ጋር ላስተካክልህ ከሚታይ ከማይታየው ከሁሉ ትበልጣለህ ከሁሉ ትበልጣለህ ከሁሉ ትሻላለህ ዕድል ፈንታዬ ጌታ ለዘለዓለም ምርጫዬ ነህ /5 የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ…. ከሁሉ በላይ ነህ ጌታ ከሁሉ በላይ….. እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

Endalkachew Hawaz ''እግዚአብሄር ትልቅ'' FULL ALBUM VOLUME 3
▶︎

እንዳንተ ያለ የለምና Endante Yale Yelemina የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ኅብረት ቤ ክ በኬንያ By EECC Kenya Nairobi

April 3, 2026
▶︎

April 3, 2026

ATIGEMETIM  Getayawkal and Biruktawit @ Kingdom Sound Worship Night October 2021

ስትወድ ብዙ /አፖስትል ዮሀንስ ግርማ/APOSLE YOHANNIS GIRMA/LYRICS

ከፍ በል ለዘላለም || እንዳልካቸው ሀዋዝ እና ዳግማዊ ጥላሁን || Kef bel lezelaem || Endalkachew Hawaz & Dagmawi Tilahun..

ያኔ እንደወደደኝ
▶︎

ያኔ እንደወደደኝ

ከፍ በል Endalkachew Hawaz /Enawa/ ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ  እንዳልካቸው ሐዋዝ ጋር /እናዋ/ YHBC Tube

"አንደበቴ" ፓስተር ተከስተ ጌትነት || Andebete ||  Pastor Tekeste Getenet @MegabiTekeste

ላመስግንህ ጌታ ላመስግንህ (Lamesgenh Geta) ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ለ መዘምራን Protestant Old Mezemur

እጅግ ልብ የሚነኩ መዝሙሮች Ethiopian Protestant Mezmur (songs) New Ethiopian Protestant Worship Songs 2025

ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው (Yihe new Egzhibher lene yederesew) ፡ጌታያውቃል እና ብሩክታዊ ከጥንት አንባ ኳየር ጋር #Album

Amharic gospel song #አትገመትም atgemetem by Samuel tesfamichael and Getayawkal Girma#amharicgospel

Amazing protestant song Balefkubet Menged by Tesfaye Gabiso

Nairobi Hibret Church Choir የናይሮቢ ህብረት ቤተክርስቲያን የቆዩ ዝማሬዎች

ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) ማንም የለኝ ከየሱስ በላይ-ልዩ ዕትም- Arrangement: Mihretab Berassa Co Arang & Mixing-Biruk Bedru

Endalkachew Hawaz እንዳልካቸው ሐዋዝ Hiwote Bante Ej New ሕይወቴ በአንተ እጅ ነው

Ethiopian # ያሻገረኝ በድል ያወጣኝ# mezmur
▶︎

Ethiopian # ያሻገረኝ በድል ያወጣኝ# mezmur

ይሄ ነው እግዚያብሔር ለእኔ የደረሰው | Yehe newe Egeziyabher| GETAYAWKAL AND BIRUKTAWIT- የጥንት አምባ መዘምራን

ከእስትንፋሴ ይልቅ |  ENDALKACHEW HAWAZ (Enawa) | #HALWOT WORSHIP MINISTRY