የንግግር እና ቋንቋ እክሎች ህክምና
ሰላም ጤና ይስጥልን! በዛሬው ዝግጅታችን ንግግር እክሎች እንነጋገራለን። አፍ መፈታት ያለበት መቼ ነው? የቋንቋ እና የንግግር እከሎች ምንድን ናቸው? ህክምናቸውስ? ቴሌቪዥን ወይም ሞባይል በማብዛት ህፃናት ላይ የሚከሰት የኦቲዝም ችግር አለ? መንተባተብና መኮላተፍ ህክምና አላቸው? ይህንን እና የመሳሰሉትን ርዕሶች ከዛሬው እንግዳችን የቋንቋ እና ንግግር ቴራፒስት እና የጃዝኤል ስፒች እና ላንጉጅ ቴራፒ ክሊኒክ መስራች ማህሌት አዘነ ጋር በመሆን እንወያያለን። ኑ! የውይይቱ አካል ይሁኑ! #speechtherapy #languagedelay #stuttering #vertual #ኦቲዝም #ebs #speechtherapy #downsyndrome #drs

▶︎
📌ስም የቀየሩም ከሆነ ማወቅ ያለባቸው /በሺዎች ለሚቆጠሩ የደረሳቸው አስደጋጭ ኢሜል እና ማድርግ ያለባቸው /አዲሱ ህግ የሚመለከታቸው ⁉️

▶︎
እግርን የሚያሳጣው ህመም

▶︎
ኦቲዝም ምንድን ነው? የኦቲዝም ምልክቶች What is Autism? 0946417368/0930303235

▶︎
ሰውነታችን ለምን ታመመ? ከሳይንስ ጀርባ ያለው አስገራሚው እውነታ ||Mnyazewal Eshetu Podcast Ep.196|| ዶ/ር ሠናይት ንጉሤ

▶︎
ሰዉነትን ከመርዛማ ነገሮች የሚያፀዱ 10 ምግቦች እና መጠጦች | the detox foods #ጤና

▶︎
ለልጆቻችን የስሜት ብስለትን ማስተማር የምንችልበት 7 ዘዴዎች | 7 ways to teach emotional maturity to our children

▶︎
የጉበት ስብ || Fatty Liver

▶︎
የአንጀት መቆጣት

▶︎
ፅጌሬዳ ድራማ ክፍል 19 | Tsigereda Drama Part 19 | New Ethiopian Movie 2026

▶︎
ግብፅ በደቡብ ሱዳን ተዋረደች ተረክ ሚዛን Salon Terek

▶︎
የፊት ቆዳ እንክብካቤ

▶︎
Adey Abeba Stadium Roof: Construction Milestone & New 22 Bole Corridor Update

▶︎
ሱስ እና ሱሰኛነት

▶︎
የህፃናት አዕምሮ ከወላጆቻችው ዘወትር የሚጠብቃቸው 10 ነገሮች | 10 things a child's mind always expects from its parents

▶︎
ኩላሊታችንን እየጎዱ ያሉ ነገሮች || Kidney Failure

▶︎
Hariiroo Humnoota Oromiyaa; Hiriira WBO, KFO, ABO, PP; Filannoo 7ffaa Nugusa 7ffaaf

▶︎
የኦቲዝም ምልክቶች || Symptoms of Autism

▶︎
የወገብ ህመም

▶︎
Happy Old Age of an Elderly Couple with a Big Heart Living in Mountains Far From Civilization

▶︎
