እኛ ሀገር ስምም ፖለቲካ ነው// ደራሲ ተስፋኣብ ተሾመ

📌 እኛ ሀገር ስምም ፖለቲካ ነው! ከደራሲ ተስፋኣብ ተሾመ ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ “ማንም ሰው ከፖለቲካ መራቅ አይችልም፤ የለበትምም” — ደራሲ ተስፋኣብ ተሾመ በዛሬው የፖድካስት ፕሮግራማችን በቪዲዮ፣ በድርሰትና በሚዲያ ስራዎቹ የሚታወቀውን ወጣት ደራሲ ተስፋኣብ ተሾመ በዕንግድነት ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ በሻሸመኔ ተወልዶ ያደገውና እስካሁን 3 መጻሕፍትን (በተለይም እውነተኛ ታሪክ ላይ ያተኮረውንና ተወዳጅነትን ያተረፈውን “የዙፋን ልፊያ” ሰነዳዊ መጽሐፍ ጨምሮ) ለንባብ ያበቃው ተስፋኣብ፣ ለፖለቲካ ያለው አረዳድ ለየት ያለ ነው፡፡ “በተለይ ፖለቲካ የማይወድ ወጣት ያለባት ሀገር ብዙ ነገር ይጎድላታል” የሚለው ተስፋኣብ፣ አቶ ልደቱ አያሌው የፖለቲካ አርአያው መሆናቸውን በግልጽ ይናገራል፡፡ ለምን? እንዴት? የሚሉትንና ሌሎች በርካታ ማራኪና አነጋጋሪ አጀንዳዎችን ያነሳንበትን ሙሉ ቆይታ በSodo Lema Media ይከታተሉ፡፡ #Podcast #Guest #interview #sodolemamedia

“በ97ቱ ምርጫ ልደቱ አያሌው ለኔ ጥፋተኛ አይደለም”//ተስፋኣብ ተሾመ @SodoLema-Media @LIDETUAYALEW-o7r @mesaymekonnen5
▶︎

“በጡት ካንሰር 8 ጊዜ ሞቼ፤ ተነስቻለሁ” ሲስተር ዘውድነሽ ወልዴ| @SodoLema-Media

“ገንዘብን ንቀህ ስታልፈው ነው የሚከተልህ| ጓደኛ ቀንሱ” ሄቨሪና ጌታቸው @SodoLema-Media

በሁለት ኮፍያ መጫወት አይቻልም #ሰላይ ናት አሉኝ ፡-የዜና ፋይል ንግስት ጋዜጠኛ ብርቱካን ሐረገወይን #ገፅ፴፱ #MinyiluPodcast

“ከአዲስ አበባ ሳዓውዲ 1,000 ብር አልፈጀብኝም”/እንደወረደ3 ክ1/#Ahmedin Abdulkader/with #Admasu Kebede on Melewa Media.

ለስኬት የተደላደለ መንገድ የለም. . . ብዙ እድል ነበረኝ በሌላ እድል ተቋጨ .....ጎላ ብርሃኑ

ሃገር ፤ እውቀት ፤ ጉልበት: ግሩም ዘነበ (Girum Zenebe) - The Full Experience | Nibab & Chill Grand Opening

“ይሙት፤ ይኑር የማላውቀውን ሰው እየጠበቅኩኝ ነው” @SodoLema-Media @marakiweg2023 @AbelBirhanu @AmlesetMuchiepodcast

TBS TV| ኣብ ዝተወደአ| ፍሉይ ቃል ምልልስ ምስ ጀነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ-ረዚን Special Interview with General Tsadkan

ባለብኝ ችግር ምክንያት ቨርጂኒያ ጫካ ውስጥ መኖር ከጀመርኩ ሁለት አመት አለፈኝ "የኛሰው በአሜሪካ"

Anchor Media የጤና ባለሙያዎ አድማ፥ የምርጫ ቦርድ ውጤትና የምክር ቤት ምደባ፥ ህዝቡ ፍርሃትን እየተገላገለ ነው፥ የምክክር ኮሚሽኑ ትልቁ ስጋት

አይከዱኝም ያልኳቸው ሰዎች ድንገት ከዱኝ||ገጣሚ ዘዉድአክሊል ገ/ክርስቶስ||ዛሬን ከኤልያስ ጋራ ||zaren keelias gara

"የፍርሃትን ጥግ ማየቴ አንድ ሺህ ፍርሃቶችን እንዳልፈራ ረድቶኛል" የልብ ቀዶ ጥገና ስፔሻሊስት ዶ/ር ፈቀደ አግዋር / HELEN SHOW/

የስሜቱ ማርኪያ ነበርኩ || ወጥመዱ ውስጥ የገባሁት ሳላስበው ነው || ህልሜን የቀጨው ሰው አሳቻ ጊዜ ጠብቆ ይበቀለኛል ብዬ እፈራለሁ @erq-media-TV

ደሃና የደሃ ደሃ" | በእውቀቱ ስዩም  በሳቅ ገዳይ ድንቅ ስራ | Bewketu Seyoum 2026

“የታሸገ ውሃ በጭራሽ አልጠጣም| የሚያስፈራሩኝ አሉ” ጋዜጠኛ ትዕግስቱ በቀለ @SodoLema-Media @marakiweg2023 @AbelBirhanu

"እኔ ሙስሊም አይደለሁም፤ ክርስቲያን አይደለሁም! አሁን እኔ እኔን ነኝ!" ቆይታ ከቡርሐን አዲስ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia

ለሃብቱ እንደቀረብኩት ነው የሚታወቀው! አሁን ግን እውነታውን ለመናገር ተገድጃለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ፕሮፌሰር ሳይሆን ጋሼ በሉኝ -  Prof. Panos Hatziandreas - S15 Ep180

ስመ ጥሩ የአእምሮና የነርቭ ህክምና ሀኪም ተመራማሪ እና መምህር - ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ | S2 EP1