🔴ከክልላዊ ሲኖዶስ እስከ ደቂቀ እስጢፋኖስ

ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) " በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !

🔴የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ
▶︎

🔴የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ

🔴ለእግዚአብሔር የምስጢሩ  ገዳም አበ ምኔት
▶︎

🔴ለእግዚአብሔር የምስጢሩ ገዳም አበ ምኔት

ይህንን መፅሐፍ አንብቦ እመቤታችንን አለመውደድ እና አለማክበር እንዴት ይቻላል ? | ርዕሰ አድባራት ወገዳማት ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን

#ተጋለጡ#አዲሱን_ፓትርያርክ_የደበቁት_ጳጳስ#ጭን ስር_ያሉ_መነኮሳት@ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

ዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ፡ አያገባኝም ባይነት ወረርሽኝ ሆኗል | Dawit Wondimagegn

አዲስ አበባ ነው ቢባል ማን ያምናል? በነብርና ጅብ የሚጠበቀው ቤ/ክ ቤዛዊት ማርያም። #addisababa #church #orthodox #miracle

አሁን መረጃዎች!ስትራቴጂካዊ የድንበር ከተማ ተያዘ!ጦሩ ተጠጋ!ከባድ መሣሪያዎች በሌሊት ተንቀሳቀሱ!ጥብቅ ጥበቃ!መግለጫ ወጣ!ጥሪ ቀረበ!ደራ ሸዋ ልዩ መረጃ!

🔴የተፈጠርነው ክርስቶስን ለመምሰል ነው || ፕሮፌሰር አባ ኃይለ ገብርኤል #ዲያቆን_ቀዳሜጸጋ_ዮሐንስ #kendilPodcast

🔴የቴዎድሮስ ቤተክርስትያን የሚገኝበት ኤረር!!
▶︎

🔴የቴዎድሮስ ቤተክርስትያን የሚገኝበት ኤረር!!

24 June 2026
▶︎

24 June 2026

ለማ መገርሳ ላይ አብይ የፈፀመው ሃጥያት፦ የቀጠለ; የለማ ስቃይ ከሀገር ቤት እስከ ጣሊያን፦ ምስጥሮችና ጭካኔ

"የኦሮሞ መንግስት ይሄ ከሆነ ሌላው ተመልሶ ይምጣ" - "አማራና ትግራይ ብልጽግናን ለመጣል በቂ ምክንያት አላቸው" | ፕ/ር ህዝቅኤል ገቢሳ

ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

🔴ቤተክርስቲያኑን ያቃጠልነው በባንዲራው ምክንያት ነው አሉን!! ግእዝ አትጠቀሙ ይላሉ!!

ስድስተኛዋ ዩቶፕያ - የሐዋርያት ማኅበር (ክፍል 6ሀ) - (የዩቶፕያ እሳቤዎች በመጽሓፍ ቅዱስ -በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

በጣም ከባድ ነበር! | ተስፋ መቁረጥ | ለ16 አመት ልጅ አልነበረኝም | Spiritual Battle | Dr. Meskerem Lechisa's | QEBETO

ይህን ጉድ በስልክ ስሙ ባትዳር መነኮሳት በዝተዋል
▶︎

ይህን ጉድ በስልክ ስሙ ባትዳር መነኮሳት በዝተዋል

“የመለስ ጥላ የሚያሰቃየው?” | ያልተሰሙ የአብይ የዲፕሎማሲ ቅሌቶች። | እቀባውና የህወኀት ተቃውሞ። ከጸዳለ ለማ ጋር! 06/20/2026

ዝምታ ከ መተባበር አይተናነስም | ቀሲስ ዲበኩሉ
▶︎

ዝምታ ከ መተባበር አይተናነስም | ቀሲስ ዲበኩሉ

ኦሪየንታልና ምሥራቅ ኦርቶዶክስ (ተከታታይ ትምህርት) ረ/ፕሮ/ ቀሲስ ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል