የቅዱስ ዮሀንስ መዝሙሮች ስብስብ/ #ኦርቶዶክስ #ቤተክርስቲያን #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #mezmur

እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሰኔ 30 ልዱቱ ለቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ + ቅዱስ ወንጌል ላይ ከእመቤታችን ቀጥሎ የነዘካርያስን ቤተሰብ ያህል ክብሩ የተገለጠለት ፍጡር ይኖራል ብሎ መናገሩ ይከብዳል:: ቅዱስ ሉቃስ ወንጌሉን የጀመረው በዚህ ቅዱስ ቤተሰብ ነውና መንፈስ ቅዱስ እንዲህ ሲል አጽፎታል:: "ዘካርያስ ካህኑና ቅድስት ኤልሳቤጥ በሰውና በእግዚአብሔር ፊት ያለ ነቀፋ የሚኖሩ ጻድቃን ነበሩ" ይላቸዋል:: (ሉቃ. 1:6) +የሰውን እንተወውና በእግዚአብሔር ፊት ያለ ነቀፋ መኖር ምን ይረቅ? ለዚህ አንክሮ (አድናቆት) ይገባል! እሊህ ቅዱሳን ባልና ሚስት ግን መካኖች በመሆናቸው ልጅ ሳይወልዱ ዘመናቸው አልፎ ነበር:: እንደ ቤተ ክርስቲያን ትውፊት ዕድሜአቸው የኤልሳቤጥ 90 የዘካርያስ 100 ደግሞ ደርሶ ነበር:: ፍጹም መታገሳቸውን የተመለከተ ጌታ ግን በስተ እርጅናቸው ከሰው ሁሉ በላይ የሆነ: ትንቢት ለብቻው የተነገረለት (ኢሳ. 40:3, ሚል. 3:1) ታላቅ ነቢይን ይሰጣቸው ዘንድ መልአከ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤልን ላከላቸው:: +ቅዱስ ዘካርያስ ሰው ነውና ከደስታ ብዛት በመከራከሩ ድዳ ሆነ:: ቅድስቲቷ ግን መስከረም 26 ቀን ታላቁን ሰው ጸንሳ ለ6 ወራት ራሷን ሠወረች:: በ6ኛው ወር የፍጥረት ሁሉ ጌታ በተጸነሰ ጊዜ የአርያም ንግሥት ድንግል እመቤታችን ደጋ ደጋውን ወደ ኤልሳቤጥ መጣች:: ሁለቱ ቅዱሳት የእህትማማች ልጆች ናቸው:: +የአምላክ እናቱ ስትደርስና "ሰላም" ስትላቸው መንፈስ ቅዱስ በእናትና ልጅ ወርዶ ኤልሳቤጥ በምስጋና: ዮሐንስ ደግሞ ገና በማሕጸን ሳለ በደስታ ዘለለ (ሰገደ):: ከዚህ በሁዋላ በዚህች ቀን (ሰኔ 30) ተወልዶ: አባቱ ዘካርያስ "ዮሐንስ" ሲለው አንደበቱ ተፈትቶለታል:: =መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ +የቅዱሳኑ ዘካርያስና ኤልሳቤጥ ልጅ +በማሕጸን ሳለ መንፈስ ቅዱስ የሞላበት +በበርኀ ያደገና በገዳማዊ ቅድስና ያጌጠ +እሥራኤልን ለንስሃ ያጠመቀ +የጌታችንን መንገድ የጠረገ +ጌታውን ያጠመቀና +ስለ እውነት አንገቱን የተቆረጠ ታላቅ ሰው ነው:: +ስለዚሕም ቤተ ክርስቲያን ነቢይ: ሐዋርያ: ሰማዕት: ጻድቅ: ገዳማዊ: መጥምቀ መለኮት: ጸያሔ ፍኖት: ቃለ ዐዋዲ ብላ ታከብረዋለች:: ሰብስክራይብ በማደረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ሼር በማድረግ ድጋፎትን ያሳዩ። በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ይህ ገፅ የተከፈተው ኦርቶዶክሳዊ የመዝሙር ግጥሞችን በቀላሉ እንዲያገኙ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም ሼር በማድረግ ይደግፉን። In the name of God, the Son of God, the Holy Spirit, Amen! This page was opened for you to easily find Orthodox hymns. Support us by subscribing and sharing. 🔴የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙር ያዳምጡ🔴     • Video  ​

የቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት ተወዳጅ መዝሙሮች | ሰኔ 30  ለመጥምቁ ዮሃንስ የልደት ቀን አደረሳችሁ
▶︎

የቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት ተወዳጅ መዝሙሮች | ሰኔ 30 ለመጥምቁ ዮሃንስ የልደት ቀን አደረሳችሁ

🔴እግዚአብሔር ችግር የሆነዉ እኛ ነን!በእንባ ያለቀው ትምህርት || በዚህ ትምህርት የማይለወጥ የለም! || መምህር ኢዮብ ይመኑ
▶︎

🔴እግዚአብሔር ችግር የሆነዉ እኛ ነን!በእንባ ያለቀው ትምህርት || በዚህ ትምህርት የማይለወጥ የለም! || መምህር ኢዮብ ይመኑ

ፀሎታችሁ እንዲሰማ ይህንን አድርጉ🛑አዲስ ስብከት🛑 በመ/ር ኢዮብ ይመኑ Eyob Yimenu
▶︎

ፀሎታችሁ እንዲሰማ ይህንን አድርጉ🛑አዲስ ስብከት🛑 በመ/ር ኢዮብ ይመኑ Eyob Yimenu

🛑የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ተወዳጅ መዝሙሮች|Best Ethiopian Orthodox Tewahdo Metmke Melekot Kidus Yohannes Mezmur
▶︎

🛑የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ተወዳጅ መዝሙሮች|Best Ethiopian Orthodox Tewahdo Metmke Melekot Kidus Yohannes Mezmur

የቅዱስ ዩሐንስ መዝሙራት ስብስብ
▶︎

የቅዱስ ዩሐንስ መዝሙራት ስብስብ

#new 🔴እረፍት ለማግኘት ይህንን አድርጉ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
▶︎

#new 🔴እረፍት ለማግኘት ይህንን አድርጉ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New

የ2018 ዓ.ም. የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ ክፍል 2
▶︎

የ2018 ዓ.ም. የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ ክፍል 2

ዘወትር የሚደመጡ መዝሙሮች||Ethiopian Orthodox Mezmur
▶︎

ዘወትር የሚደመጡ መዝሙሮች||Ethiopian Orthodox Mezmur

ethiopian parilament today | abiy ahmed and desalgn chane | ደሳለኝ ጫኔ
▶︎

ethiopian parilament today | abiy ahmed and desalgn chane | ደሳለኝ ጫኔ

🔴የቅዱስ ዮሐንስ ልደቱ በዓል ከተአምረኛው ሸንኮራ ቅዱስ ዮሐንስ እንኳን አደረሳችሁ።
▶︎

🔴የቅዱስ ዮሐንስ ልደቱ በዓል ከተአምረኛው ሸንኮራ ቅዱስ ዮሐንስ እንኳን አደረሳችሁ።

❗️ይህን ሳይሰሙ ንሰሃ አይግቡ ❗️በንስሃ ታጠቡ❗️መምህር ዘላለም ታዬ❗️ ስለ ንስሀ ጠቃሚ ትምህርት @Dagmawi_Tube #መምህር_ዘላለም_ታዬ#eotc_mk
▶︎

❗️ይህን ሳይሰሙ ንሰሃ አይግቡ ❗️በንስሃ ታጠቡ❗️መምህር ዘላለም ታዬ❗️ ስለ ንስሀ ጠቃሚ ትምህርት @Dagmawi_Tube #መምህር_ዘላለም_ታዬ#eotc_mk

Nach Trump-Skandal: USA raus! Belgien rächt die Fußball-Welt | Lothar legt los
▶︎

Nach Trump-Skandal: USA raus! Belgien rächt die Fußball-Welt | Lothar legt los

🔴ኦርቶዶክስ _ ተዋህዶ #መዝሙር የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ መዝሙር ስብስብ /Ethiopia _ Orthodox #mezmur
▶︎

🔴ኦርቶዶክስ _ ተዋህዶ #መዝሙር የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ መዝሙር ስብስብ /Ethiopia _ Orthodox #mezmur

ጨክናችሁ እራሳችሁን ለውጡ! || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ ድንቅ ትምህርት || Aba Gebrekidan Girma New Sibket 2026
▶︎

ጨክናችሁ እራሳችሁን ለውጡ! || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ ድንቅ ትምህርት || Aba Gebrekidan Girma New Sibket 2026

ሚሊኒየም አዳራሽ በተዋህዶ ልጆች ደመቀ። በዝማሬ ምድርን ሞላናት።  @millinium_hall #millinium_hall #ሚሊኒየም_አዳራሽ
▶︎

ሚሊኒየም አዳራሽ በተዋህዶ ልጆች ደመቀ። በዝማሬ ምድርን ሞላናት። @millinium_hall #millinium_hall #ሚሊኒየም_አዳራሽ

የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ተወዳጅ መዝሙራት || ሰኔ 30 በዓለ ልደት ንግስ ዝማሬዎች #ቅዱስዮሐንስ #መጥምቀመለኮት #ሰኔ30 Mezmur
▶︎

የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ተወዳጅ መዝሙራት || ሰኔ 30 በዓለ ልደት ንግስ ዝማሬዎች #ቅዱስዮሐንስ #መጥምቀመለኮት #ሰኔ30 Mezmur

ልብን የሚነኩ የኪዳነ ምህረት መዝሙሮች ስብስብ|non-Stop Kidane Mihret Mezmur Collection | Ethiopian Orthodox Tewahedo
▶︎

ልብን የሚነኩ የኪዳነ ምህረት መዝሙሮች ስብስብ|non-Stop Kidane Mihret Mezmur Collection | Ethiopian Orthodox Tewahedo

📍መነኩሴ ከአንድ ገዳም አይወጣም‼️መነኩሴ ከተማ ከተገኘ ምራቅ ይተፋበታል// አባ ገብረኪዳን @menkermedia21
▶︎

📍መነኩሴ ከአንድ ገዳም አይወጣም‼️መነኩሴ ከተማ ከተገኘ ምራቅ ይተፋበታል// አባ ገብረኪዳን @menkermedia21

ይህን አስተካክሉ || ሰኔ 30 እነዚህን ነገሮች በፍጹም አታድርጉ || ይህን ስታቆሙ ሁሉም ይሳካል! || በዲያቆን ዘላለም ታዬ @neamnmedia19
▶︎

ይህን አስተካክሉ || ሰኔ 30 እነዚህን ነገሮች በፍጹም አታድርጉ || ይህን ስታቆሙ ሁሉም ይሳካል! || በዲያቆን ዘላለም ታዬ @neamnmedia19

🛑የቅዱስ ዮሐንስ መዝሙራት // Ye Kidus Yohannis Mezmurs // Orthodox Mezmur //
▶︎

🛑የቅዱስ ዮሐንስ መዝሙራት // Ye Kidus Yohannis Mezmurs // Orthodox Mezmur //