አሮጊቷ - አሌክሳንደር ፑሽኪን | ሙሉ ትረካ
እንኳን ወደ ትረካ - DINA BOOK የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ! ታዋቂው ሩሲያዊ ደራሲ አሌክሳንደር ፑሽኪን የደረሰው "አሮጊቷ" (The Queen of Spades) የተሰኘው ድንቅ ስራ፣ በስስት፣ በምስጢርና በቁማር ዓለም ዙሪያ የሚያጠነጥን እጅግ ማራኪ ታሪክ ነው። ሄርማን የተባለው ወጣት መኮንን የአንዲትን አሮጊት የካርድ ጨዋታ ምስጢር ለማወቅ የሚያደርገው ጥረትና ያልታሰበው መዘዝ በትረካው ይቀርባል። በዚህ ቪዲዮ ሙሉ ትረካውን በጥራት ያዳምጡ። በዚህ ትረካ ውስጥ፦ የሄርማን የስስት ጉዞ የሶስቱ ካርዶች አስገራሚ ምስጢር ያልተጠበቀው የታሪኩ መደምደሚያ ተጨማሪ ትረካዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፦ 👉 ትረካ - DINA BOOK #ትረካ #audiobook #tireka #AlexanderPushkin #AmharicBooks #DinaBook #አሮጊቷ #Habesha #EthiopianLiterature 📌 ተወዳጅ ትረካዎቻችንን ይመልከቱ፦ በእውቀቱ ስዩም "መሻገሪያ" - • በእውቀቱ ስዩም "መሻገሪያ"#audiobook #tireka #bewke... በእውቀቱ ስዩም "የከተማው ጥብቅ" - • በእውቀቱ ስዩም "የከተማው ጥብቅ" #audiobook #tireka #... ስለ ድጋፋችሁ እናመሰግናለን! ትረካ - DINA BOOK #ትረካ #DinaBook #Audiobook #AmharicAudiobook #EthiopianLiterature #አማርኛትረካ #በእውቀቱስዩም #በዓሉግርማ #ኢትዮጵያ #Ethiopia #Habesha #Tireka #የመጽሐፍትትረካ #ሥነጽሑፍ
