The book of Ephesians - Part 01 - Evangelist Yared Tilahun ( Ephesians 1:3-14 )
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1 : 3-14 ( Ephesians 1:3-14 ) 3 በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። 4 ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን። 5 በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን። 6 በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ። 7 በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት። 8 ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን። 9 በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤ 10 በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው። 11 እንደ ፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሠራ እንደ እርሱ አሳብ፥ አስቀድመን የተወሰንን በክርስቶስ ደግሞ ርስትን ተቀበልን። 12 ይኸውም፥ በክርስቶስ አስቀድመን ተስፋ ያደረግን እኛ ለክብሩ ምስጋና እንሆን ዘንድ ነው። 13 እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤ 14 እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅ ድረስ፥ ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል። Additional References

The book of Ephesians - Part 02 - Evangelist Yared Tilahun ( Ephesians 1:3-14 )

🔴ቃሉ ከወደክበት ያነሳሃል |"The Word of God has power."| KesTigistu #wordofgod #jesus #kingdomsound #tigistu

Ethiopia እለተ ማክሰኞ ሰኔ 16/2018 ሰበር መረጃዎች #AnchorMedia #EthiopiaNews #AnchorFanoNews #Fano 23 June 2026

ትልቅ ነህ - ቃልኪዳን ሊሊ ጥላሁን ቁጥር 6 || Tilik Neh - Kalkidan Lily Tilahun - Album 6

The Prayer of the Humble | የትሁት ሰው ጸሎት (Psalm 25) –Yeabfikad Markos

ኤፌሶን ትምህርት 1፡የባረከን ይባረክ በማሙሻ ፈንታ Ephesians Teaching 1 by Mamusha Fenta -

ልጅነቴ በግጭት የተሞላ ነበር #Encounter_#SemayTube #christiantube#yttracker#yaredTilahun #Demasko

መንፈሳዊ ውጊያ ተከታታይ ትምህርት ክፍል 10 | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

Dr. Mikal Baissa worship

The book of Ephesians - Part 06 - Evangelist Yared Tilahun ( Ephesians 3:1-21 )

"Ejig Likeh" እጅግ ልቀህ Eyob Ali New Amharic Gospel Song 2016(Official Video)HD

The book of Ephesians - Part 04 - Evangelist Yared Tilahun ( Ephesians 2 : 1-10 )

Ethiopiaመረጃዎች #AnchorMedia #EthiopiaNews #AnchorFanoNewsበወቅታዊ ጉዳይMesay Mekonnen

Pastor Tesfaye Gabiso full album

እግዚአብሔርን መፈለግ || አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

የኤፌሶን መልዕክት ጥናት #1 ___በወንድም ሀብታሙ አዲሱ

Worship Music 2026 ✝️ | Nonstop Christian Praise & Worship Songs Playlist

ትምህርት - 10 | የመብዛት መርሆ በሌዊ ምሳሌነት | የማርቆስ ወንጌል ተከታታይ ትምህርት

የመንፈስ ቅዱስ ኃይል 1 | ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun |

