የግራዋ አስደናቂ የጤና ጥቅም

የውስጡ ፈሳሽ ለሚያስቀምጥ መድሃኒት ይጠቀማል። ደረቁ አበባ የሆድ ቁርጠት ለማከም ተጠቅሟል። ወባን ደግሞ ለማከም እንደ ተጠቀመ ይነገራል። ቅጠሎቹ አንዳንዴ በጌሾ ፈንታ ጠላን ለመሥራት ይጠቀማሉ። የተበሰሉ ቅጠሎቹ ሊበሉ ይቻላል።[1] ቅጠሉም ተድቅቆ በውሃ ለኮሶ ትል፣ ለወስፋት፣ እና ለሆድ ቁርጠት ይጠጣል።[2] የቅጠሉም ጭማቂ ለአንጓ ብግነት («እንጥል ሲወርድ») እንደ ተጠጣ ተዘግቧል።[3] እንዲሁም የግራዋ፣ የሰንሰልና የእምቧጮ ቅጠል ጭማቂ ለሆድ ቁርጠት ወይም ለወባ ይሰጣል።[4]

የግራዋ የፈውስ በረከቶች
▶︎

የግራዋ የፈውስ በረከቶች

እኔ ክርስቶስ አይደለሁም | ግራዋ ጠጡ #habesha #ethiopia

የግራዋ ቅጠል አስገራሚ የጤና ጥቅሞች | Hawariyaw inspire Ethiopia | ሳይኮሎጂ

ፊትን እንደ ብርጭቆ የሚያበራው ተአምረኛው የቡና እና የተልባ ሳሙና // Coffee and Flaxseed Soap

እድሜን የሚያረዝም መድኃኒት ተገኘ? | ከንብ ቀፎ ጋር የሚሰቀሉ ዕፅዋት! | በመጠጥ እንዳሰክር የሚያደርግ ዕፅ | Dr rodas tadesse |Awtar

👉 በጣም አጭሩ ጸሎት ⭕️ እንዲህ ከጸለያቹ የማይፈታ ችግር የለም | እጅግ ድንቅ ስብከት በፕሮፌሰሩ መነኩሴ አባ ኃይለ ገብርኤል | Orthodox Sibket

የልት ቅጠል ምንድነው….. ተአምራዊ ጥቅሙስ
▶︎

የልት ቅጠል ምንድነው….. ተአምራዊ ጥቅሙስ

ዶ/ር ምስራቅ ፡ ስለ ማሀንነት ማወቅ የሚገባችሁ ነገር! | ረጅም ርቀት ሯጮች እና ቀጭን ሴቶች ማርገዝ ይከብዳቸዋል! | Dr Garfield  #podcast

በየቀኑ ሽምብራን ብንመገብ ?||What Happens to Your Body If You Eat Chickpeas Every Day?

በተቸገረ ሰው ላይ ልነግድ አይደለም የመጣሁት ከዮሃንስ ሽፈራው ጋር @yohansshefraw #medicine #herbalmedicine #traditional

በ(kale) ጎመን ሳላድ አሰራር
▶︎

በ(kale) ጎመን ሳላድ አሰራር

ለማንኛውም ፌጦ መድሐኒት ነው#የፌጦ አስደናቂ ጥቅሞች#የፌጦ ጥቅሞች #Garden cress  |Dr.Kebede | ዶ/ር ከበደ

ከመተኛት በፊት ነጭ ሽንኩርት መመገብ የሚሰጠው ድብቅ የጤና ጥቅሞች The Hidden Benefits of Eating Garlic Before

I Was Blind, but Now I See —🥚Eggshell Recipe

ከ40 ዓመት በኋላ ዕድሜን  የሚጨምሩ 6 የጠዋት ልማዶች
▶︎

ከ40 ዓመት በኋላ ዕድሜን የሚጨምሩ 6 የጠዋት ልማዶች

Mix garlic with apple 🔥A secret no one will tell you! 100% effective

የግራዋ አስደናቂ ጥቅሞች ለሴቶች//Benefits of drinking bitter leaf juice#donkey tube#Girawa

የዳማ ከሴ የፈውስ በረከት //ocimum lamifolium/
▶︎

የዳማ ከሴ የፈውስ በረከት //ocimum lamifolium/

የጤና አዳም አስደናቂ የጤና በረከቶችና መንፈሳዊ ጥቅሞች /Ruta Amazing Health Blessings and Spiritual Benefits

ቦርጭን ለማጥፋት የ 30 ቀን ቻሌንጅ! በቀላሉ ተሰናበቱት! Ethealth | ጤናማ ሕይወት-Healthy Life | Tenova | ጤኖቫ