🔴 ኢናሊላሂ😭 #ቁርአንያ #ሀዲስ አንቀበልም #ካሊድ ክብሮም በድጋሜ ሙስሊሞችን አስቆጣ! የቁርአንያ ውሸት ተጋለጠ😱 😭በላ መቶብናል
በቅርብ ጊዜ "ቁርአን ብቻ ነው የምንቀበለው፣ ሀዲስ አንቀበልም" በማለት የተነሱት "ቁርአንዮች" (Quranists) ጉዳይ በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዘንድ ትልቅ መነጋገሪያ ሆኗል። በዚህ ቪዲዮ ታዋቂው ዳዒ ካሊድ ክብሮም ከእነዚህ አካላት ጋር ያደረገውን ግንኙነት፣ የያዙትን የተሳሳተ አቋም እና ለምን ሙስሊሙን ማህበረሰብ እንዳስቆጣ በዝርዝር እንመለከታለን። ሀዲስን አለመቀበል በኢስላም ያለውን አደገኛነት እና የኡለማዎችን ምላሽ ጨምሮ ሙሉውን እውነታ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ ያድርጉ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe ማድረጉን አይርሱ! In recent days, the rise of the "Quranists" (those who claim to accept only the Quran and reject the Hadith) has sparked a massive debate within the Ethiopian Muslim community. In this video, we dive deep into Khalid Kibrom's encounter with them, their controversial arguments, and why their views have angered many Muslims. Discover the theological danger of denying the Sunnah/Hadith and the clear responses from scholars. Don't forget to Like, Share, and Subscribe for more updates! #KhalidKibrom #ቁርአንዮች #HadithDeniers #EthiopianMuslims #ቁርአንብቻ #IslamEthiopia #ViralVideo #HabeshaMuslims #AkramTube #Ethiopia #ኢትዮጵያ #አክራምቱዩብ #husu #ዜና @ebstvWorldwide @Husutube @AbbayTV #Ethiopia #TrendingVideo

تاوتوێ - مەلا کرێکار دەگەرێتەوە کوردستان؟ باس لە تێکچونی دۆخی تەندروستی دەکرێت، کەی ئازاد دەکرێت؟

የሥራ አጡ ማሞ ኑዛዜ ፥ያልተወራለት ቃለምልልስ፤ "ይፀፅተኛል"|ETHIO FORUM

QEYBTA 1-AAD: DABCASAR MAXAADAN OGEYN OO UU WAREYSIGAN UGA HADLEY. CAJIIBKA SHEEKADIISA GAAR AH.

ለራስ የቀረበ ጥሪ! ... ቢስሚከ ነሕያ ቆይታ ከኡስታዝ በድሩ ሁሴን ጋር | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 275 Khemis Mishit

ሁሰይን እና አሹራ ... የሸይኻችን ሰዓት | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 275 Khemis Mishit #Khemis_Mishit

ሙስሊሞችን ያስቆጣው ምንድነው? .. ሐምሌ 02 2018 | ሚንበር ኸበር Minber Kheber

آداب ومسائل الدعاء | بودكاست رفوف (67) مع حمد العتيق

"ብማእሰርቲ ደው ዝብል ቃልሲ የለን!"ቃለ መሕትት ምስ ኣብ ቤት ማእሰርቲ ዝፀንሑ ሃለቃ ከላሊ ሕሉፍ //

ልዩ መረጃ | "የአማራን ቀን እናመጣለን" የአርበኛ ዘመነ ካሴ ማስጠንቀቂያ!

July-09 ሱዳን ንኣብን UAEን ዘርዓደ ዓወት I ኤርትራ ወሳኒ ስጉምቲ I TPLF & Sudan Scare vs Abiy & UAE I Trump Hit Iran

DABCASAR WAREYSI 2-AAD: XAASKIISII MAXKAMADA KA FURTEY/ CARUURTIISA/ MASAAJIDA LAGA SOO ERYEY &...

Arhibu: Interview with Music Composer Elias Melka

How Japan Built the Impossible 400 km Great Wall that You've Never Heard Of

Alemneh Wasse 90 ኢላማ #ወድሟል!መፍትሔ?#እንጃ!!

ኣላማዊ ዓለም ስለምንታይ ነዛ መጽሓፍን ነዚ ደራስን ዝሃድኖም

📌ሰሞንኛ…የመንግስት እርዳታ ያላግባባ መቀበል/ ሰራተኛ በሺዎች እየቀነሱ ያሉ ድርጅቶች/በሚሊየን የሚቆጠር ህዝብ ለአያቶላ ቀብር ወጣ/የተሳካላቸው ድርጅቶች‼️

Ethiopian news ከ1ሺህ በላይ ከፍተኛ አመራሮች እርምጃ ተወሰደባቸው! |ፌዴራል ፖሊስ በአዲስአበባ | ጦሩ አፈግፍጎ ድንበር ጥሶ ገባ…

Surah Al Baqarah Sheikh Abdirashid Sheikh Ali Sufi

قرآن يوم الجمعة بصوت جميل وهادئ | الشيخ علي جابر | سورة الكهف surah al kahf

