ዲሞክራሲ ወይስ ድራማ? | Ethiopia | ነጋሪ ቲቪ | Negari TV
የወንበር ቅርጫ ወይስ ምርጫ? ጥልቅ ትንታኔ ከገለታው ዘለቀ ጋር! የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ውጤት ይፋ መደረጉን ተከትሎ ገዢው ፓርቲ ከ90% በላይ ወንበሮችን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩ ታውቋል። ለመሆኑ ከ1997 ዓ.ም ምርጫ ታሪካዊ የ174 የተቃዋሚዎች ወንበር ተነስተን የአሁኑን የጥቂት ወንበሮች ውጤት ስናየው የኢትዮጵያ ፖለቲካ እጣ ፈንታ ወዴት እየተጓዘ ነው? ሙሉ የትግራይ ክልል ሳይሳተፍ እና በርካታ ጣቢያዎች ሳይከፈቱ የታወጀው ይህ ውጤት ለአገሪቱ ህልውና ምን ትርጉም አለው? ታዋቂው የፖለቲካ ተንታኝ እና ደራሲ አቶ ገለታው ዘለቀ ከነጋሪ ቲቪ ጋር ያደረጉትን ይህንን እጅግ ጥልቅ እና ወቅታዊ ትንታኔ ሙሉውን ተከታተሉት። #NegariTV #EthiopianElection #Politics #Ethiopia #ነጋሪቲቪ #ገለታውዘለቀ Election or Allocation? In-Depth Analysis with Geletaw Zeleke! Following the official release of the 7th Ethiopian General Election results, the ruling Prosperity Party has secured over 90% of parliamentary seats. In this exclusive interview, renowned political analyst and author Geletaw Zeleke breaks down the core issues. How does this result compare to the historic 1997 election where the opposition won 174 seats? What does an election held without Tigray's participation and with numerous closed polling stations mean for the country’s political future and national sovereignty? Watch the full analysis exclusively on Negari TV. #EthiopianPolitics #NegariTV #EthiopiaNews #ProsperityParty #Election2026 ስለ ነጋሪ ቲቪ | About Negari TV ነጋሪ ቲቪ (Negari TV) ታማኝ የኢትዮጵያ ዜናዎችን፣ የፖለቲካ ትንታኔዎችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን በጥልቀት የሚያቀርብ ነፃ ዲጂታል ሚዲያ ነው። በጋዜጠኛ ይድነቃቸው ከበደ የሚመራው ይህ ቻናል፣ በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሚዛናዊና እውነተኛ መረጃዎችን ለኢትዮጵያውያን ተደራሽ ያደርጋል። Negari TV is a premier independent digital media platform providing reliable Ethiopian news, expert political analysis, and in-depth discussions on current affairs. Led by Yidnekachew Kebede, we are committed to responsible journalism and informed public discourse. የምንሸፍናቸው ዋና ዋና ጉዳዮች: ✅ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና አስተዳደር (Politics & Governance) ✅ ወቅታዊ ሀገራዊ መረጃዎች (Current Affairs) ✅ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች (Social & Economic Issues) ✅ የባለሙያ ትንታኔዎች እና ቃለ-መጠይቆች (Expert Analysis) ቤተሰብ ይሁኑ | Stay Connected: 🔴 ሰብስክራይብ ለማድረግ (Subscribe): / @negaritv 🔵 ፌስቡክ (Facebook): / y6ju0rsnav ⚫️ ቴሌግራም (Telegram): https://t.me/+kLc0FwgHHrk3YThk 🐦 ትዊተር (X): / ykfison ነፃ ሚዲያን ይደግፉ | Support Independent Journalism: ዝግጅቶቻችን ለብዙዎች እንዲደርሱ 👍 Like፣ 💬 Comment እና 🔁 Share በማድረግ አጋርነትዎን ያሳዩ። የእርስዎ ተሳትፎ ለሚዛናዊ ጋዜጠኝነት መጠናከር ትልቅ ድርሻ አለው!

“ተቃውሞው ጸረ ህወሐት ወይስ ጸረ ትግራይ?” | ትግሉ መስመሩን ስቷል? የአሉላ እና የቴዎድሮስ ሙግት! 06/22/2026

ትረካ - የሰኔ 15ቱ ፖለቲካዊ ሚስጥሮች | እውነቱ ሲገለጥ | ውብሸት ታዬ | በጴጥሮስ አገኘሁ #tireka #ትረካ #amharicbooks #tereka

23 June 2026

"በኮሪደር ልማት ተፈናቅሎ ቤት ያላገኘ ካለ ሥልጣኔን እለቃለሁ" || "እዚህ ቢሮ መጀመሪያ የቀረበልኝ ለብልጽግና መዋጮ ቼክ እንድፈርም ነበር"አቶ ግርማ ሰይፉ

የጌዲዮንና የሚስታቸው መንግስት ፤የቀደዳቸው ወረቀቶች|ETHIO FORUM

"ተከድቻለሁ" አብይ አህመድ || ፋኖ አዲስ የጦርነት ግንባር || "ኢሳያስ ሜርሲነሪ ነው" ባጫ ደበሌ

የብልጽግና እና የ ”ተቃዋሚዎች” የቅርጫ ቀመር | ነጋሪ ቲቪ | Negari TV

What UN Officials Keep Asking About Ethiopia’s Growth – Claver Gatete Speaks

Only Pakistani Mechanics Can Repair This Giant Caterpillar Loader Tire

🔥 "ሳልበላ አልመርጥም!" | Ethiopia Election & Hunger Crisis | Negari TV

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ስልታዊ የለውጥ ዘመን እና የመሠረተ-ልማት እሴት| Ethiopian Investment Holdings| Dr. Brook Taye

የሀገሪቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች እውነተኛ አቅምና ቁመና የት ላይ ነው ያለው? ከአንጋፋው ፖለቲከኛ አበበ አካሉ ጋር የተደረገ እጅግ ጥልቅ ውይይት

የቹቹ አለባቸው የተከዜ ፖለቲካ || "ወልቃይት እንደ ሆርሙዝ ሰርጥ ነው" @ethiopian_reporter

ግብፅ በደቡብ ሱዳን ተዋረደች ተረክ ሚዛን Salon Terek

Ethiopia is About to Explode.

EMS ኢ.ኤም.ኤስ አሁናዊ መረጃ፣ቀጥታ Wed 24 Jun 2026

የባለሥልጣናት ንግግር እና የሕዝቡ መራራ ሕይወት | ነጋሪ ቲቪ | Negari TV

'ታጣቂዎች መሳሪያ የሚያስነሳ የሚረባ ሰበብ የላቸውም || ''ህወሓት ከመንግስት ጋር ትከሻ እንዳይለካካ መደረግ አለበት'

ሁለቱ ጄነራሎች ምን እያሉን ነው?

