የአለማችን ፈጣኑ አውሮፕላን ኮንኮርድ ፕላኑ እንዴት ከሸፈ? How One Metal Strip Ended an Entire Airline
የቪዲዮ ዲስክሪፕሽን (Description) በዚህ ቪዲዮ የአለማችን ብቸኛው ሱፐርሶኒክ (ከድምፅ ፍጥነት በላይ የሚጓዝ) ተሳፋሪ አውሮፕላን የነበረው የኮንኮርድን (Concorde) አስገራሚ ታሪክ እና ለውድቀቱ ምክንያት የሆነውን ያንን አሰቃቂ አደጋ እንመለከታለን። ጁላይ 25 ቀን 2000 ዓ.ም በፓሪስ የደረሰው አደጋ እንዴት በአንዲት ትንሽ የብረት ቁራጭ ምክንያት ሊከሰት ቻለ? 113 ሰዎችን የገደለውስ አደጋ እንዴት ተከሰተ? ሙሉውን ታሪክ በዝርዝር አቅርበንላችኋል። ቪዲዮው ከተመቻችሁ ላይክ ማድረጋችሁን እና ለጓደኞቻችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ። ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ጥያቄ፦ የዚህ አደጋ ዋነኛ ተጠያቂው ማን ነው ትላላችሁ? ኢንጂነሮቹ ወይስ የቦንዳዋ? ሃሳባችሁን ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ። የቪዲዮ ቻፕተሮች (Chapters) 00:00 - መግቢያ እና ስለ ኮንኮርድ አውሮፕላን 01:33 - የኤር ፍራንስ በረራ ቁጥር 4590 ታሪክ 02:52 - የኮንኮርድ አስገራሚ የቴክኒክ ዲዛይን 04:12 - የአውሮፕላኑ ጎማዎች እና የነበሩባቸው ችግሮች 05:58 - አደጋው ከመከሰቱ በፊት የነበሩ ዝግጅቶች 07:38 - ያቺ ገዳይ የብረት ቁራጭ (ቦንዳ) 08:31 - አደጋው የጀመረባቸው 121 ሰከንዶች 11:37 - የአውሮፕላኑ መከሰከስ እና ጉዳቱ 13:34 - ከአደጋው በኋላ የተደረገው ማጣራት 15:45 - የኮንኮርድ አገልግሎት ማቆም እና የወደፊት ተስፋ ሰላም! ወደ [አለም ድንቅ ናት'] እንኳን በደህና መጣችሁ! Alem Dink Nat 🔴subscribers🔴 \ 🔴subscribe🔴#ቃሲም መካ #ቃሲም መካ አለም ድንቅ ናት ሰላም! ወደ [አለም ድንቅ ናት'] እንኳን በደህና መጣችሁ! Alem Dink Nat ይህ ቻናል በአለማችን ላይ የተከሰቱ አስገራሚ ታሪኮችን፣ የሳይንስ እና የቴክኖሎጂ ግኝቶችን እንዲሁም በጥልቀት ያልተመረመሩ ሚስጥራትን በዝርዝርና በጥራት ይዞላችሁ ይቀርባል። በዚህ ቻናል ምን ምን ያገኛሉ? ሳይንስና ቴክኖሎጂ፦ የሰው ልጅን ስልጣኔ የቀየሩ ግኝቶችና የፈጠራ ውጤቶች። ሚስጥራዊ ታሪኮች፦ እስካሁን መልስ ያልተገኘላቸውና አነጋጋሪ የሆኑ የአለማችን ክስተቶች። አስገራሚ እውነታዎች፦ አእምሮን የሚያረኩና አዳዲስ እውቀትን የሚገበዩ ትንታኔዎች። ሁልጊዜም ጥራቱን የጠበቀ ምስልና ድምፅ፣ እንዲሁም የተረጋገጡ መረጃዎችን በዝርዝር እናቀርባለን። እውቀትን እየገበዩ ለመዝናናት ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የጉዟችን ተካፋይ ይሁኑ! ጥራትና እውነት መመሪያችን ነው! Thank you so much Dear Subscribers 🙏 በዚህ ቻናል አስተማሪና አስገራሚ ታሪኮችን እናቀርባለን እየተዝናናቹህ ትማሩበታላቹህ ;፤ These videos are for educational purposes. All images and video footage used is credited within the video but copyright remains with the original owners. Copyright Disclaimer under section 107 of the Copyright Act of 1976, allowance is made for “fair use” for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, education and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. DISCLAIMER @KassimMeccaofficial Facebook: / @KASSIMMECCA Twitter: www.twitter.com/@KASSIMMECCA Subscribe Our Channel For More Videos / @KassimMeccaofficial @kassimmecca9781

Mekoya - ሱዳናዊው ሰላይ በኢትዮጵያ ላይ - በእሸቴ አሰፋ

125 ሰዎች ህይወታቸውን ያጡበት | አሳዛኝ አደጋ በኢትዮጵያ አቪየሽን ታሪክ | Ethiopian Flight 961 | Tragic Story Documentary

ከተማዋ ስላማረች የቤት ኪራ ጨመረ

በአስፈሪ ውቂያኖስ መሀል ብቻቸውን የሚኖሩት ቤተሰቦች!

لماذا ظهر مدرج في البحر؟ حادثة رحلة الخليج 072.

የኳንተም ፊዚክስ ታሪክ፣ ቀመሮች እና የቴክኖሎጂ አብዮት History, Equations, and Tech Revolution

🔴የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ፣ የማርሻል ማጭበርበር እና ወንጀለኛ ተማሪው እስናይፐር ፣ ኤስ ትሬድ አጠባቸው ፣ ኢቲዩበር፣ ጃኒ፣ ሰይፉ,ab marshall scam

“ዐቢይ የፈሩት ትብብር”፣ ህወሓት “የጉልበት ዲፕሎማሲ”፣ ፋኖና የቪዛ ገደቡ ምላሽ፣ ሚኒስትሩ ላይ 157 መሳሪያ፣ የአርሲው ግድያ "10 እጥፍ"| EF

500ሺ ብር ከሰርኩ! | መኪና መግዛት ከባድ እንዳልሆነ ላሳያችሁ Car Vlog

አሁን ቢኖረኝ ሚያስብሉ 19 አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች || Coolest Amazon Gadgets

تصادم خطير في السماء | رحلة Hughes Airwest Flight 706

ግሩም ትረካ - ማራኪ ታሪኮች ከዓለም ዙሪያ - ቡድሃ፣ ኤዞፕ፣ ብልሁ ንጉሥ፣ እሜቴ ኪሳራ፣ ናፖሊዮን እና ሌሎችም

Inside Ethiopian Airlines: The A350-1000 Flight Operation

Flipping Cars Until I Can Afford A SUPERCAR

በትራምፕ የሚወደዱ መሪዎች ፤ ትራምፕን የሚወዱ|ETHIO FORUM

الطائرة التي حلّقت عالياً جداً | تحقيقات الكوارث الجويّة | ناشونال جيوغرافيك أبوظبي

Ethiopia’s oil river, The Million dollar secret

XXL-Fracht für die Beluga in Bremen I Abenteuer Flughafen (2/2) | Die Nordreportage | NDR Doku

10 Billion SUNS: This Star Could Swallow the Entire Solar System

