እዚህ ውስጥ እራሴን አገኛለሁ ብዬ አላሰብኩምነበር! | ችግሩ10አመት ስለፈጀ መፍትሔው10አመትይፈጃል ማለት አይደለም! @libamhiwot #alivepodcast
እውነተኛ ማንነትዎን ለመጋፈጥ በቂ ድፍረት አለዎት?--ዳንኤል አያሌው በላይ በዚህ ውይይት ውስጥ የተከሰተው ነገር እኛን አስገርሞናል። ምናልባትም… እናንተንም ሊያስገርማችሁ ይችላል። በዚህ ማንነትን ከሚያሳየው የአላይቭ ፖድካስት ከፍል ከዳንኤል አያሌው በላይን ጋር ህይወትን የሚቀይሩ ማንነትን የሚያሳዩ የተለያዩ ውይይቶችን ያደረግን ሲሆን የተረጋገጠ የNLP ባለሙያ፣ የቢዝነስ ስትራቴጂስት እና የአዕምሮን ጥልቀት የሚያስስ ዳንኤል ስለ ህይወት ከመናገር ባለፈ እውነተኛውን መንገድ አወያይቶናል። ይህ ስለ ስኬት ብቻ አይደለም Youtube handle: @libamhiwot Telegram link https://t.me/libamhiwot Tel: 0974046870 00፡00-intro 2:40-እንዴት ወደ NLP ገባህ? 4:05-ለምን ነበር የምትፈራው? 6:21-ያንን ድፍረት እንዴት አጣከው? 14:56-NLP ምን ማለት ነው? 19:02- የአእምሮ ቋንቋ ምንድን ነው? 23:09-NLP-ማጂክ ወይም ሞቲቬሽን ነው?ወይስ እንዴት ይግለጻል? 30:22-ምን አይነት ስኪል አሉት? 31:34-ከተቀየሩ በኋላ የሚመለሱ ሰዎች ሲያጋጥምስ? 39:07-በየቀኑ ቢደረግ ብለክ የምተመክረው ነገር ምንደነው? 42:13-አንድ ቴክኒክ አሳየን ? 52:36- እንደገና ቢመለስብንስ? 53:55-NLP ከሰኬት ጋር እንዴት ይገናኛል? 56:11-በስትክክል ማሰብ ምንድን ነው? 1:02:29- ለምንድን ነው ችግር ላይ ብቻ የምናተኩረው? 1:03:46- አከባቢያችን ያለው ትጽእኖ ምንድን ነው? 1:04:53-እንዴት ይገራል? 1:09:24-በNLP አዕምሮን እንዴት ወደ ማሳደግ መውሰድ ይቻላል? 1:14:36-መፍትሔ የለውም ብለን ማሰብ እንዴት ማቆም ይቻላል? 1:14:46-ችግሩን አውቆ መፍትሔ መፈለግ እንዲት ይቻላል? 1:17:09- እራሳችንን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል? 1:20:16-የማይጠቅሙ እምነቶችንስ እንዴት ማስወገድ ይቻላል? 1:23:27- የዘር እምነቶችስ? 1:23:35- ውጤት በ ዘር ይመጣል? 1:27:01-መቆጣጠር የማንችላቸው ስሜቶች ለስንፍና ያጋልጣሉ? 1:28:03-ድብቁ የአዕምሮ ክፍል ምን ያከል አቅም አለው? 1:34:57- ያንን ክፍል እንዴት መጠቀም ይቻላል? 1:39:00-NLP እራሳችንን በድጋሚ ለመስራት እንዴት ይጠቅማል? 1:47:44-ሰዎች ጸባያቸው ትቀያያሪ አይነት ከሆነስ? 2:01:44-እንደ አኢትዮጲያ ሕዝቡ ምን ላይ ያተኩራል? 2:05:01-NLP ን ለረጅም ጊዜ መፍትሄ እንዴት መጠቀም ይቻላል? 2:08:33- የፖርኖግራፊ እና እራስን የማርካት ሱስ ላለባቸው ሰዎችስ እንዴት መጠቀም ይቻላል? 2:09:30- ምን ያሀል ጊዜስ ይፈጃል? 2:11:56-ቴራፒው እንደሚወራው ቀላል ነው? 2:14:46-ምን ትጠይቀኛለክ? 🎧 እውነተኛ ማንነትዎን ለመጋፈጥ ድፍረት ካሎት ‘Play’ የሚለውን ይጫኑ። ❤️ ይማሩ፣ይዝናኑ፣ለሚወዱት ሰው ያካፍሉ። 🌀 "This Episode Might Shift Everything You Believe About Reality..." ⏱️ On this episode, we sat down with Daniel Ayalew Belay ,a certified NLP practitioner, business strategist, and mindset transformer for a conversation that felt less like an interview and more like a spiritual wake-up call. We explored the invisible scripts running our lives… and how to rewrite them. He didn’t just talk - he decoded how language shapes destiny. What if your mind has been lying to you? What if the “truth” you've lived by… isn’t yours at all? And what if this episode is the moment everything quietly begins to shift? You’ll laugh. -You’ll reflect. You might feel something deep you haven’t felt in a long time This is more than a podcast. It’s a mirror. A mystery. A memory of who you were before the world told you otherwise. 🎧 Press play. Let the shift begin. ❤️ Share this with someone who needs a mental reset. 📩 Tell us what part hit your soul ? We’ll be in the comments with you. 📩 ያጋጠማችሁን ትልቅ ለውጥ ኮመንት ላይ ያሳውቁን። ለማዳመጥ ዝግጁ ነን።#abrshaive #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #lifelesson #nlp #nervous #language #programming #therapy #alivepodcast #mindset #healing #mentality #እዚህ #ውስጥ #እራሴን #አገኛለሁ #ብዬ #አላሰብኩም#ነበር

ይህ ሰው ማንነው? #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast

ከሞት ለጥቂት አመለጥኩ! አሸናፊ ታዬ | Ashenafi Taye | #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast

ክፍል_2፡ Gaslighters ጋር ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ! | አነቃቂዎች ሸውደውናል! | አብዛኛው ኢትዮጲያዊ ተስፋ መቁረጥን ለምዷል! #alivepodcast

ቴክኖሎጂ ወይስ ቶንኮሎጂ? | የልጆችን አእምሮ እያወደመ ነው | ራስን እንደ ስልክ ቻርጅ አድርጎ ኃይል ማግኘት ይቻላል | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ | Ep.106

በ10 ደቂቃ ፍርሃትን ማሸነፍ ይቻላል| Imagination ነጻ ያወጣሃል | ችግር ዋናው ፕሮግራማችን ነው|@libamhiwot

ሌላው የቀመሰውን ለምን ያገባል .. ካልተጣጣሙስ ? ...ውሸት ጣል ካላረግን አታገቡንማ .....አስተማሪ ቆይታ ከኢብሳ መሀመድ ጋር /መቅዲ ሾው /

ከቀን ሰራተኛ እስከ አለምአቀፍ ባለሃብትነት|የምትቀጥሩት ሰው የስኬታቹ ቁልፍ ነው @2fproperties457 #alivepodcast #ethiopianpodcast

Ethiopia‒ኢትዮፎረም ተዘጋ | የእነ ያየሰው ምስጢር ወጣ | ዐቢይ እፎይታ ተሰማቸው | ጣቢያው የተዘጋበት ምክኒያት ታወቀ | የአበበ ባዩ ችግር ታወቀ

🔴 LIVE : සටන | Satana 21.07.2026 #Asksatana

በኑሮ ላይ ኃይል የማግኘት ጥበብ! ጌታዋለልኝ! ክፍል፡3 ጌታ ዋለልኝ | Geta Walelign | #psychology #ethiopianpodcast

4ቱ የውጤታማ ሰዎች መገለጫ! | ዳንኤል አያሌው #alivepodcast #nlp #abrhamfantu #ethiopianpodcast

MANIPULATION : ሳያውቁት ሰዎችን በስሜት ማገት || ራሳችሁን ከእንደዚህ አይነት ሰዎች ጠብቁ || የመፅሐፍ ዳሰሳ

በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..

ሳይሰሩ መብላት ወንጀል ነው - Zenebe Ferew- S15 Ep186

ሁሉን ነገር ሴቷ እንድታረግ የፈልጋሉ | በፍፁም አያዝንልሽም| በራሳቸው ፍቅር ወድቀዋል|How Narcissists Think, Act, and Control

ስኬታማ ለመሆን የማያድግ ቢዝነስን ማጥፋት የመጀመሪያዉ ምርጫ ነዉ!!

የጤናማ ትዳር ምስጢር! | የትዳር አጋር እንዴት እንምረጥ? | የልባም ሴት ባህሪያት! @MelhkMediaOfficial #ethiopianpodcast

ወንድ እና ሴት ልዩነታቸው ምን ጋር ነው? Masculinity Movement ምን ያካትታል? ከጌታ ዋለልኝ ጋር #masculinity

አዚዝ ይማም ፡ የውሳኔ አቅማችንን እንዴት እናሳድግ? | Aziz Yimam | #ethiopiapodcast #alivepodcast

