የወላጅና የልጅ የዲኤንኤ ያለመመሳሰል. ለምን? Parent and Child DNA Mismatch, why?
የዲኤንኤ ምርመራ ከአባትና ከእናት እንዲሁም ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚወራረሱ ባህሪያት መመሳሰልን የሚያሳይና ወላጅነትን በማረጋግጥ ረገድ ታማኝነቱ ከፍተኛ የሆነና በአለማቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለው ነው። የዲኤንኤ ምርመራ ውጤት በቤተሰብም ሆነ በልጆች ላይ የሚያስከትለው አሉታዊና አዎንታዊ ተጽእኖ በቀላሉ የሚታይ ባለመሆኑ የነዚህን ጥያቄዎች መልስ መረጃን መሰረት ባደረገ መልክ መመለስ አስፈላጊ ይሆናል። ልጆች መብላት፣ መጠጣት፣ መልበስ ብቻ ስይሆን በቤተሰባዊ ሂደት ውስጥ የ እናትና የ አባትን ፍቅር በተሟላ መልክ እያገኙ ሲያድጉ ለራስቸውና ለቤተሰባቸው ብቻ ሳይሆን ለማህበረሰባቸው የሚያበረክቱት መልካም ነገር በገንዘብ የሚተምን አይሆንም።በአንጻሩ ደግሞ በወላጆች መሃል በሚፈጠረው ያለመግባባት ልጆች በጎደለ ፍቅር ሲያድጉ የሚጥልባቸውን ጠባሳ መገመት አዳጋች አይሆንም።ይህንን በልጆች በቤተስብና በማህበረሰብ ላይ አሉታዊና አዎንታዊ ተጽእኖን ሊፈጥር የሚችል ጉዳይ በትክክል እልባት እንዲያገኝ ማድረግ ተገቢና የሚደገፍ እርምጃ ነው። አባት አባት ነህ ሲባል እፎይታውና ደስታው ለልጆችና ለወላጆች ብቻ ሳይሆን በርካቶች የሚደሰቱበት ጉዳይ ነው። ነገር ግን የዲኤንኤ ውጤት አባት ያለመሆኑን ሲያሳይ የሚያስከትለው ስሜት በጣም የሚጎዳና ጠባሳን የሚጥል ይሆናል። ምንም እንኳን እርግዝና የአናትና የአባት አስትዋጾ ቢሆንም አብዛኛውን ጊዜ እናት ወላጅ ለመሆኗ ምርመራም የሚያስፈልገው ጉዳይ አይደለም በመሆኑም ክርክርንና ጥርጣሬን ለማስወገድ ከሚደረግ የዲኤንኤ ምርመራ ውጤት በሗላ ውጤቱ አባት ያለመሆኑን ሲያሳይ የልጁ ሃላፊነት ሙሉ በሙሉ የሚውድቀው እናትየዋ ላይ ይሆናል። የእናት ብቻዋን ልጅ ማሳደግ ያለው ውጣ ውረድ የከበደ እንደሆነ መገንዘብ አስቸጋሪ ባይሆንም ፍቃዳቸውን ሳይጠየቁ ወደዚህ አለም ያመጣናቸውና ከመምጣታቸው ወደዚህ አለም እንዲመጡ ሳይጠየቅ ያመጣቸውን አባት ፍለጋ የሚደረግ ክርክርና ጭቅጭቅ ተሳታፊ መሆናቸውን መመልከት በጣም ልብ የሚሰብር ጉዳይ ነው። የሚጥልባቸውም ጠባሳና ማንም አይፈልገንም የሚለውን ስሜት ተሽክመው ማደጋቸው ውጤቱ ምን ሊሆን ይችላል ለጊዜው መልሱን ለባለጉዳዮቹ እተውዋለሁ። When DNA Paternity Test Results Don’t Match: Surprising Reasons Explained Can a DNA paternity test show results that don’t match between a parent and child? The answer might surprise you! In this video, we explore real-life situations where paternity test results can be unexpected—and the science behind why it happens. From rare genetic mutations to lab errors and biological phenomena like chimerism and undisclosed family history, we break down the possible causes in a way that’s easy to understand. 🧬 Learn why a paternity test might show “not the father” even when he is 👶 Understand how genetics can create confusing results 🧪 Discover how testing methods and human biology play a role 🤔 Hear about rare but real cases where test outcomes raised big questions Whether you're just curious or facing a confusing result yourself, this video offers clear, accurate, and respectful insights. Hit like, share with a friend, and subscribe for more science explained in everyday language! #PaternityTest #DNATestExplained #FamilyGenetics #ScienceForEveryone #PaternityMysteries

የህጻናት ቀለብ ጉዳይ|| ስራ ባይኖረውም ቀለብ የመስጠት ግዴታ አለበት|| ቀለብ የሚቀበል ወላጅ ግዴታዎች|| ፍትሕ ለሀገሬ||Feteh Le Hagere||Law

የ DNA ውጤት መጣ የጴጥሮስ እናት ማን ትሆን? አጓጊው ታሪክ //በቅዳሜ ከሰአት//

DNA አባትነትን ለማረጋገጥ ማስረጃ መሆን ይችላል ? አባትነት ወይም ልጅነት እንዴት ይረጋገጣል ? Subscribe ,Like , Comment 🙏🙏🙏

የ "DNA" ዉጤቱ ይፋ ሆነ // ባልና ሚስቱ ተፋጠጡ // ከባድ ዉዝግብ ተፈጠረ // @erq-maed-TV

ልጅ መውለድ ለምን ይዘገያል ? ማህበረሰቡ ሊያስተካክላቸው የሚገቡ የተዛቡ አመለካከቶች ክፍል 6 ፍቃዱ ተስፋዬ

የልጅ ቀለብ በፍ/ቤት Maintainance for children

ስለ ቤተሰብ ህግ ማውቅ ያሉብን ነገሮች ምንድን ናቸው፤ የህግ ባለሙያ የሰጠው ማብረሪያ

እውነት ማን ጋር ትሆን? የDNA ምርመራ ውጤት ታወቀ! የፅጌ ልጅ ትክክለኛ አባት ማነው? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

"እሷ እናቴ አይደለችም ልቤ አልደነገጠም " ወደ DNA ምርመራ ያመራው አስገራሚ ታሪክ /በቅዳሜ ከሰአት/

የህግ ጉዳይ| አባትነትን በህግ ማስገደድ ይቻላል?

ለትዳር ያሰቡትን ሰው ከኒካህ በፊት ማየትና ስነ-ስርዓቶቹ ሀዲስ ስለ ትዳር |ኡስታዝ አህመድ አደም| #mulktube #ELAFTUBE #DERRATUBE

በሃገር ውስጥ ስራ የጀመረው የዲ.ኤን.ኤ ምርመራ ላብራቶሪ Etv | Ethiopia | News

የልጅ አባትነት በህግ የሚረጋገጥበት መንገድ | How to prove the paternity of a child by law

በጉጉት የተጠበቀው የ’DNA’ ውጤት ይፋ ሆነ! እናት ከማን ጋር መኖር እንደምትፈልግ ተናገረች! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ውርስና ተወላጅነት የአባትነትና የልጅነት ክርክሮች።sucesstion and filiation, fatherhood, motherhood.

አዲስ የህፃናት ህግ ወጣ || ሁሉም ሰው ይህን ህግ ማወቅ አለበት !!

ወደ ዲኤንኤ(DNA) ያመራው ልብ ሰቃዩ ታሪክ ''ልጄ እንደወለድኩሽ ሞታለች ብለውኝ ነው የነጠቁኝ እንጂ አልጣልኩሽም"//በቅዳሜ ከሰአት//

የስኳር ህመም በኩላሊት ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመከላከል የሚያስችል ጠቃሚ ምክር/How Diabetes Hurts Your Kidneys/prevention

ለዘመናት ያልተመለሰ ጥያቄ DNA ከአባቴ ለየኝ! Ethiopia | EthioInfo.

