ስደክም የሚያግዝ | SIDEKEM YEMIYAGEZ Apostolic Church of Kenya Amharic Song
#acifk #apostolicchurchofethiopia #apostolicchurchsongs #apostolicchurchsongs ስደክም የሚያግዝ የሚረዳ ጸጋ ጉልበትን የሚያድስ ኢየሱስ አለ አንተ ጋር ወደ ጸጋህ ዙፋን ምህረት ወዳለበት ልቤን እያፈሰስኩ እግርህ ስር ልንበርከክ አለ ጸጋ በድካም ሚረዳ አለ ጸጋ ጉልበትን ሚያጸና አል ጸጋ እግርህ ስር ልጠጋ ሃይሌ ይታደስ ዛሬም እንደገና 1.በአይንህ እንዳየህ ፈጥነህ አትበይንም የሟቹን ሞት ኢየሱስ በፍጹም አትፈቅድም በልቡ ፈልጎህ አንተን ለተጠጋህ የሚበቃ አለህ ሚትረፈረፍ ጸጋ ስደክም የሚያግዝ የሚረዳ ጸጋ ጉልበትን የሚያድስ ኢየሱስ አለ አንተ ጋር ወደ ጸጋህ ዙፋን ምህረት ወዳለበት ልቤን እያፈሰስኩ እግርህ ስር ልንበርከክ 2.ሃጢአት ሲከሰኝ ልቤ ሲፈርድብኝ ነፍሴ አንተን ብቻ አንተን ስትልብኝ ወደማያልቅ ምንጭ ወደ ሕይወት ውሃ ወደ አንተ ልጠጋ ጠጥቼ እንድረካ አለ ጸጋ በድካም ሚረዳ አለ ጸጋ ጉልበትን ሚያጸና አለ ጸጋ እግርህ ስር ልጠጋ ሃይሌ ይታደስ ዛሬም እንደገና 3.ተስፋዬን እስከማይ የተባረከውን ልቤን በመንገድህ የሚጠብቀው ጸጋህ ነው ድጋፌ ሃይልን የሚሰጠኝ በጠባቡ መንገድ በድል የሚያስጉዘኝ ስደክም የሚያግዝ የሚረዳ ጸጋ ጉልበትን የሚያድስ ኢየሱስ አለ አንተ ጋር ወደ ጸጋህ ዙፋን ምህረት ወዳለበት ልቤን እያፈሰስኩ እግርህ ስር ልንበርከክ አለ ጸጋ በድካም ሚረዳ አለ ጸጋ ጉልበትን ሚያጸና አለ ጸጋ እግርህ ስር ልጠጋ ሃይሌ ይታደስ ዛሬም እንደገና

#ኢየሱስ_ሙላቴ | New_Apostolic_Song | Eyesus Mulate | ሙሉ አልበም | Full Album | በማስተዋል ዘምሩ

ቆየት ያሉ የአምልኮ አዝማቾች | Non-Stop Hymns of Worship | Apostolic church of Ethiopia

ማደሪያህ ይድረስ | MADERIYA YIDRES | የሾኔ ምስጋና ህብረት መዘምራን | Misgana Union Choir | 2026

One God who became our Saviour - Preaching by Bishop Degu Kebede

የአብ፣ የወልድና የመንፈስ ቅዱስ ስም ኢየሱስ ነው።"

APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: AS SONG COLLECTION APOSTOLIC SONG

አእምሮዬን ጠብቀሃል | ዘነበች መህዲ | Apostolic Songs | አዲሱን ቅኔ | Addisun Kne | Apostolic Mezmur | Zenebech| ፍቅር

ላልተጠራሁለት አልኖርም Lalteterahulet alnorem Hirut moges VOL#2 Full album 1999/2006

አዴራ ነፍሴን አዴራ || New Apostolic Song || ዘማሪ መላኩ ||Biniy tube

የእግዚአብሔር ልጅነት ጋር መድረስ በቢሾፕ ደጉ ከበደ | Apostolic Church Of Ethiopia | apostolicmezmure

ህብረት 14 / Hibret 14 ሙሉ Album Apostolic church song

New 2025 | የትንሳኤው ቀን | The day of the Resurrection |apostolic church of Ethiopia|apostolic song

New| ቢሾፕ ደጉ ከበደ| Bishop Degu Kebe| Apostolic Church| ከምድር እስከ ሠማይ የተዘረጋ በረከት

ترانيم سوداني Sudan Gospel songs حفله اتريد ان تبرأ

እጅህ በእኔ ትሁን || Apostolic Songs || Abenezer Fekade || Full Album || ለእኔ መልካም | LENE MELKAM | New Song

Bemihiretu Baletsega

🔴#ዘማሪ ሰብሌ አለማዬሁ Singer Seble Alemayehu Vol.#1 Apostolic Church Of Ethiopia የኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን

Apostolic Ethiopian church ፡ ቢሾፕ ሞላ ፡ bishop Mola

"ሞትን አሳልፎ" Live worship | የማራናታ ህብረት መዘምራን | Union of Maranatha choir 2025

