የዘመኑ ፍቅር እና የአዲስ አበባ ኑሮ (Counting the Cost of Modern Dating) | EP15
በዚህ ክፍል ስለ ፍቅር ንፁህነት፣ ስለ መከባበር ወይም ስለ ረቂቅ ስሜቶች አናወራም። ዛሬ የምናወራው እጅግ የሚያምሙ፣ ግን ሁላችንም በየቀኑ የምንከፍላቸውን እውነተኛ የኪስ ቁጥሮች ነው። የዛሬው አጀንዳችን፡ "የዘመኑ ፍቅር እና የአዲስ አበባ ኑሮ (Counting the Cost of Modern Relationships)" ይሰኛል። ቦሌ ላይ ማኪያቶ እየጠጡ፣ ካዛንቺስ ላይ በርገር እየበሉ፣ 'ራይድ' እየቆረጡ ፍቅር መመስረት በ2018 ዓ.ም (2026) ሂሳቡ በቁጥር ሲሰላ ስንት ነው? ፍቅር እውነት ንፁህ ስሜት ነው ወይስ ንግድና ቢዝነስ ትራንዛክሽን? በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምንወያይባቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦ የአዲስ አበባ ፍቅር ዓመታዊ ስሌት (The Dating Calculator)፦ ዝም ብሎ "እወድሻለሁ፣ እወድሃለሁ" ለመባባል ብቻ በአሁኑ ሰዓት በአመት ከ200,000 ብር በላይ ለምን እንደሚያስፈልግ በቦርድ ላይ በቁጥር እናሳያችኋለን። የወንድ መለኪያው ኪሱ ነው?፦ አንድ ወንድ ገና ህይወት እየጀመረ ባለበት ከተማ፣ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ የቆመ ቢዝነስ ወይም መኪና መጠበቅ የከተማዋን እውነታ አለማወቅ ነው ወይስ የሴቶች መብት? 'ራይድ' መጥራት ካቃተው ወንድ ጋር ፍቅር መጀመር የለበትም? በኢንስታግራም የሚመራ ፍቅር (Lifestyle Inflation)፦ የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ በአዲስ አበባ ወጣቶች የፍቅር ግንኙነት ላይ የፈጠረው የቦታ እና የ"Vibe" ግፊት። እባካችሁ እናንተም ሀሳባችሁንና የራሳችሁን ተሞክሮ ኮሜንት ላይ በግልፅ አስፍሩልን፤ እንወያይበት! 🔔 ቆጣሪ ፖድካስትን (Qotari Podcast) ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #ቆጣሪፖድካስት #QotariPodcast #ethiopianpodcast #addisababa #dating #relationshipstruggles #relationships #datingproblems #lifestyle #ethiopia

የማስተርስ ትምህርት 4 አመት ሊሆን ነው? | በኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓት ላይ የተፈጠረው አዲሱ የክሬዲት (ECTS) ቀውስ ሲፈተሽ!

ሴቶች ስለ ዘመኑ የፍቅር ግንኙነት የገንዘብ ወጪዎች ምን ይሰማቸዋል? ወንድና ሴት ዝም ብለው ጓደኛ መሆን ይችላሉ? | EP16

አስከዛሬ ያልተሳካልህ ይህን ስላላወክ ነው !You haven't been successful so far because you didn't know this!

EP12 | ቅኝ አለመገዛት ለድህነታችን ሰበብ ነው? (የማያስማማው አነጋጋሪ ክርክር)

EP08 | ገንዘብዎ እየተሰረቀ ነው? በየቀኑ የሚፈጸሙ የቴሌብር እና የቴሌግራም አደገኛ ማጭበርበሮች | በቃ! ከዛሬ በኋላ በውሸት የቴሌብር ደረሰኝ አትታለሉ

አዲስ ዜና፡ አድሰንስ ገንዘቤን አስገባልኝ | በአድሰንስ ጉዳይ ምን አዲስ ነገር አለ? | ገንዘባችን መጨረሻው ምን ይሆን?

ከቪዛ እገዳው በኋላስ? ከአምባሳደሩ የጉዞ ክልከላ ጀርባ ያሉ ጉዳዮች|Awramba Times

كيف تنجح العلاقات مع ياسر الحزيمي | بودكاست فنجان

በቃ አልቅሱ እሺ

መርዓ ትሕቲ ዕድመ ክጉስጉስ ብሕቡእ ካሜራ ዝተታሕዘ ኢማም

New ERITREAN series film "SELMI HASAB" S2 EP135 BY HABTOM ANDEBERHAN

ብሄራዊ ፈተናን በስኬት ለመወጣት የሚረዳችሁ መመሪያ! (Grade 8, 12 እና የዩኒቨርሲቲ Exit Exam) 🇪🇹✨

Built To Last - Dr. Corey L. Brown

ሁሉም ሴት ፈላጊ አላት | ሰው የለመደው Lifestyle መጨቆን የለበትም | @Gulichapodcast

ከሳቁ በስትጀርባ፣ የድብቅ ገዳዩ ደውል እና የስትሮክ እውነታ በኢትዮጵያ | ከፍልፍሉ አደጋ ምን እንማራለን?

አለም አቀፍ ብራንድ እንዴት ይገነባል? - Rita Tsehai - S15 Ep185

HOW TO WALK IN THE PERFECT WILL OF GOD FOR YOUR LIFE!

እረ ጉድ ነው ምን እየተሰማ ነው የ Adonay አዲሷ ፍቅረኛ ዪቲናስ ትሆን | እበቀለዋለው እያለች ነው yutinas and adonay Rilashionship

ኮሎኔሎች ያለቁበት የጎጃም ጦርነት/''የጋራ አለማ የሌላቸው ሀይሎች በጋራ እየመጡ ነው'' ጀነራሉ/ ''ወደ ፕሪቶሪያ ተመለሱ'' አሜሪካ -6-26-2026

