የኢራን ጦርነት ዳግም አገረሸ!'ተኩስ አቁሙ አብቅቷል'-ትራምፕ! ከ160 በላይ ኢላማዎች ጋዩ!'' | The Ceasefire is Over"- Trump!
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! አሜሩካ በአኢራን የሚገኙ 80 ኢላማዎችን መታሁ ስትል ኢራን በወሰደችው የአፀፋ ምላሽ ደግሞ 85 የአሜሪከ የአሜሪካ ወታደራዊ ኢላማዎችን በሚሳኤልና በሰው አልባ አውሮፕላኖች (ድሮኖች) መምታቷን ገልፃለች። ከዚህ በኋላ በአንካራ ሆነው መግለጫ የሰጢት ሶናለድ ትራምፕ “ የተኩስ አቁሙ አብቅቷል” በማለት የጦርነቱ መጀመር እንደማይቀር ገልፀዋል። የትራምፕ አስተያየት የመጣው፥ ኢራን በሆርሞዝጋን ግዛት እና በማህሻህር የወደብ ከተማ ላይ አሜሪካ ለሰነዘረችው ጥቃት የአጸፋ ምላሽ ለመስጠት በባህሬን እና በኩዌት የሚገኙ 85 የአሜሪካ ወታደራዊ ጣቢያዎችን መምታቷን ከተናገረች በኋላ ነው። አሜሪካ በበኩሏ ዓለም አቀፍ የዘይት ንግድ 20 በመቶ ያህሉ በሚያልፍበት ወሳኝ የውሃ መስመር — በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ላይ — በሦስት መርከቦች ላይ ለተሰነዘረው የኢራን ጥቃት ምላሽ ለመስጠት ከ80 በላይ “ኢላማዎች” ላይ “ኃይለኛ ጥቃቶችን” መክፈቷን ገልጻለች። ይህ የቅርብ ጊዜ የውጥረት መባባስ አንዳቸውም አገራት ድርድሩን የማቋረጥ ፍላጎት ወዲያውኑ ባያሳዩም፥ ባለፈው ወር በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተኩስ አቁም ስምምነቱን ለማራዘም እና ጦርነቱን ለማቆም ወደ ውይይት ለመግባት የተደረሰውን ስምምነት መስመር የማሳት አደጋ አለው። While America claimed to have hit 80 targets in Iran, Iran stated that it struck 85 American military targets with missiles and drones in a retaliatory response. Following this, Donald Trump, giving a statement from Ankara, indicated that war is inevitable by saying, "The ceasefire is over." Trump's comments came after Iran claimed it struck 85 U.S. military bases in Bahrain and Kuwait in retaliation for American attacks on the Hormozgan province and the port city of Mahshahr. For its part, the United States stated that it launched "powerful strikes" on more than 80 "targets" in response to Iranian attacks on three ships in the Strait of Hormuz—a critical waterway through which about 20 percent of the global oil trade passes. While neither country immediately showed a desire to cut off negotiations, this latest escalation risks derailing the agreement reached last month between the United States and Iran to extend the ceasefire and enter talks to end the war. #GebeyaMedia #Ge beyaAnalysis #GebeyaPodcast #GebeyaNews#US #Iran #DonaldTrump #StraitOfHormuz #MiddleEast #Geopolitics #BreakingNews

Ethiopia - ሕወሓት ለጠቅላዩ አነጋጋሪው ምላሽ!፣ በሃይማኖት ጉዳይ ተቃውሞ ሰልፍ ተጠራ፣ ምሽቱን በድንበር የተሰማው ውጊያ፣ የጠፋው አውሮፕላን ተገኘ!

ሰበር ዜና! በመርካቶ የሚፈርሱ ቤቶች ተለዩ! | የኢራንና አሜሪካ ውጥረት አዲስ ምዕራፍ! | U.S.-Iran Tensions Escalate | Gebeya News

ከአነጋጋሪው ቤተሰብ ጀርባ ያልተነገረው ድንቅ ታሪክ! | WARYT #marakiweg #lifestyle

Jeffrey Sachs LIVE | Sachs Brutally Roasts Trump, Drops Shocking Iran War Prediction | Netanyahu

ኢራን የአሜሪካን ጦር ሰፈር ደበደበች! _NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

የ2018 የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ

ትግራይ፡ ኣብ ልዕሊ ጳጳሳት ተፈፂሙ ዝተብሃለ ፈተነ ቅትለት | BBC NEWS ትግርኛ

"ተኩስ አቁሙ ፈርሷል!"ትራምፕ _በአያቶላህ ሽኝት ቀን የአየር ጥቃት! _NBC የቀን ዜና @NBCETHIOPIA

የሀምሌ 2 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia @NBCETHIOPIA

-ምባፔ ከ ሀኪሚ አንድሪ ሳንቶስ - ተስፋ ወይስ ቁጭት? ብዙ ተስፋ የተደረገበት የኒውካስትልን ፕሮጀክት ወደ መቃብር የሚሸኘው ዝውውር Bruno Guimares

LIVE | Last day of Khamenei’s funeral in Mashhad

"አረፉ በሏቸው ውጊያ ከከፈቱ ያበቃላቸዋል" | ልብ ያልተባለው የአብይ ማስጠንቀቂያ | ከውዳሴ የደሳለኝን ነቀፌታ የመረጡት አብይ! | Ethiopia

Anchor Media ''የህወሀት አካሄድ በትግራይ ጦርነትን የሚያስቀር ነው'' ኢ/ር ግደይ ዘራጺዮን
![🇺🇸 President Trump arrives in Turkey for NATO Summit with Military Industry [LIVE]](https://i.ytimg.com/vi/Ww1pTqRuARI/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEnCNACELwBSFryq4qpAxkIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAG4AvMY&rs=AOn4CLDzQpO-AHaDH-xnk0_CsArx0vhjRA&usqp=CCY)
🇺🇸 President Trump arrives in Turkey for NATO Summit with Military Industry [LIVE]

ቱርክን ያስፈነደቀው የትራምፕ 'ስጦታ'እስራኤልን ያስቆጣው የF-35 ሽያጭ! | F-35 Sale That Angered Israel!

ደቡብ አፍሪካ ድጋሚ ተናጠች ተረክ ሚዛን Salon Terek

US and Iran trade new strikes as Trump declares ceasefire dead | DW News

Iran Blitz ‘Makes Trump Hang His Head’ In Embarrassment As NATO Allies Berate US Op | Times Explains

Ethiopia - ምንድነው የተፈጠረው? | ኢራን ዘነበባት፣ የአሜሪካም ጦር ነደደ

